cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
23 252
مشترکین
-624 ساعت
-1817 روز
-26430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
☀️ሱብሃነሏህ አንዷ ምን አለች፦ 👇👇👇👇👇 "ያረብ እወደዋለሁ ይሄን ታውቃለህ ሌሎች ሴቶች ሲያዩት ዝንጀሮ ይመስል ዘንድ አንተው እርዳኝ።" @almutehabin
61512Loading...
02
💥እህቴ ልጅ ከመከሸከምሽ በፊት እውቀትን ተሸከሚ! @almutehabin
7750Loading...
03
ወንድሜ ጥሩ ትዳር ትፈልጋለህ?? ☞ ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው ሲያገባ የለገሱት ምክር ለኔ ብለህ ስማ ☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር “1-☞ ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት 2- ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል 3- ☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር። 4- ☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ 5- ☞ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም። ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ። 6-☞ ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም። አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል። 7- ☞ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት። 8-☞ ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች። (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ። 9- ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። በዚህን ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ጾም ) ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት። ትእዛዝ አታብዛባት። 10- ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ። ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት፡ በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።” ወንድሜ ደግመህ አንብበው!!👆👆             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
1 20947Loading...
04
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ ✅ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
950Loading...
05
🎈ማስታወሻ ! الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ኪታብ ዛሬ ደረስ ይኖረናል በአላህ ፍቃድ ከምሽቱ 3:30 ይጠብቁን 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> ፦የኪታፑ pdf ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam/1896 t.me/tdarna_islam/1896 ☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷          https://t.me/tdarna_islam      https://t.me/tdarna_islam
2370Loading...
06
   https://t.me/almutehabin/3835
6401Loading...
07
💥ፈሳድ በበዛበት ዘመን ጌታቸውን ፈርተው ከዘፈን፣ነሺዳ ርቀው አሏህ ረሱል የሚወዱትን አይነት ሱናን ተከትለው ትዳር በሚመሰርቱ እንቁ ወንድምና እህቶቻችን ላይ የአሏህ ሰላምና በረከት ይስፈን።    እኛንም ይህንን አይነት ተውፊቅ ይግጠመን! #ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
1 42110Loading...
08
ألسلام عليكم ورحمة الله وبركاته إخواني وأخواتي في كل بلاد العالم أهلان وسهلان فيكم وأنا أخوكم إسم محمد ربيع من إثيوبيا من ألفين إحدا عشر وحتى الآن في البيت بمرض الله يحفظكم ومن كل مرض ومن كل إبتلاء يارب العالمين وساكن في بيت العجار وعنده ثلاث أولاد ماعند شيء لأولاد في يدي إلا ربالعالمين أرجو مصعاد ألمؤمن أخوالمؤمن من فرج عن مؤمن كربة من كرب الدنيا نفس الله له كربة من كرب يوم القيامة رقم الحساب البنك تجااري ألإثيوبيا ١٠٠٠١٨٥٢٠٢٧٤٨ رقم جوال ٠٩٣٦٩٧٩٨٣٥ إسم محمد ربيع አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ወንድሞቼና ውድ እህቶቼ እንዴትነችሁ ደህናነችሁ ሰላምነችሁ የአላህ ሰላምና ረድኤት በረከት እዝነት አይለያቹሁ እኔ ወንድማቹሁ መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር ይጠብቃችሁ በሙሉ አፊያ ያረበል አለሚን በጤና ችግር ምክንያት ቤት እንደለሁኝ አብዘኛ ወንድሞቼ እህቶቼ የውቋሉ ባላቸው ነገሪና በዱዓቸው ከጎኔ ያልተለዩኚ አጅሩን አዛኙ አላህ በእዝነቱ በዲን በዱንያ ይክፈላቸው ያረበል አለሚን የልጆቼን ህይወት ለመታደግ ተባበሩኝ በአላህ ቀደር ቤት ለመሆንና የወንድሞቼን የእህቶችን እጂ ለማየት ተገደድኩኝ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር በእዝነቱ ይጠብቋቹሁ የሰው እጂ የሚያሰይ ነገር አያምጧባቹሁ ያረበል አለሚን የአካዉንት ቁጡር 1000185202748 ነው ስልክ ቁጥር 0936979835 ስም መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ ሀፈዘኩም አሏሁ ወምንኩሊ በላእ ያረበል አለሚን
1 6400Loading...
09
Media files
1 4481Loading...
10
አለ አንዱ ወንድማችን 💥አሏህ ሆይ! ከባሮችህ መካከል አንዷ ባሪያህን ወድጃታለሁና ባለችበት ጠብቅልኝ!
1 6747Loading...
11
📌ውዶች አነበባቹት አይደል?
2 0450Loading...
12
☀️ከኒካሕ ጋርየተያያዙ ሁለት  2 ትልልቅ    ስህተቶች 💥1/ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንፋታለን ብሎ ተስማምቶ ወይም ወንዱ በውስጡ ይህን አስቦና ወስኖ መጋባት ትልቅ ስህተትና በዲናችን ትልቅ ቦታ ያለውን የጋብቻን ውል መጫወቻ ማድረግ ነው እንዲሁም የሴትን ክብር መንካትና ለራስና ለቤተ-ሰብ የማይወዱትን ሌሎች ላይ መፈጸም ነው! በዚህ መልኩ የታሰረ ኒካሕ ሙሉና ትክክልም አይሆንም! 💥2/በሶስት በመፋታታቸው ምክንያት ሴቷ በቁም ነገርና በአግባቡ ሌላ ወንድ አግብታ ሳይሳካላት ቀርቶ እስካልተፋታች ድረስ ከቀድሞ ባሏ ጋር ዳግም በአዲስ ኒካሕም ይሁን ረጀዕቱ በማለት መጋባት ያልቻሉ የቀድሞ ጥንዶች ከሸሪዓው ህግ ለማምለጥና ዳግም ለመጋባት በሚል ትዳሩን በቋሚነት የማይፈልግ ወንድ ለጊዜው አግብቶ እንዲፈታት የሚያመቻቹ ሰዎች አሉ! ይህን ሴቷም ታመቻች ወንዱ ድርጊቱ የአላህን እርግማን እንደሚያስከትል ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል (لعن الله المحلل والمحلل له) "በሶስት በመፈታቱ ምክንያት ሌላ ትዳር በአግባቡ መስርታ ከሁለተኛው ባሏ በበቂ ምክንያት ያልተለየችና በዚህም የቀድሞ ባሏ ላይ ሐራም የሆነችን ሴት ለቀድሞ ባሏ ሐላል ለማድረግ ብሎ የሚያገባን ወንድና ይህንንም የሚያመቻቸውን የቀድሞ ባሏን አላህ ይርገመው!/ አላህ ረግሞታል ብለዋል"   ሙስሊሞች ሆይ አላህን ፍሩ ዲናችሁን እወቁ ባወቃችሁትም ስሩ! ላዱኒያ ደስታ ብላችሁ አኼራችሁን አታበላሹ! #ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 23419Loading...
13
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
1470Loading...
14
"ማነው  ያለው?! " ☀️ባልና ሚስት በተለያዩ ምክኒያቶች ለተወሰነም ይሁን ላልተወሰነ ጊዜ ተራርቀው ቢኖሩ በዚህ ብቻ ጋብቻቸው አይፈርስም (ኒካሑ አይወርድም)✔✔ 💥ሐቁ ይህ ሆኖ ሳለ ግን ብዙ ሰዎች፦"ባልና ሚስት ከ6 ወይም ከ 4 ወር በላይ ተለያይተው ከቆዩ ኒካሑ ይወርዳል" ሲሉ ይሰማል 👉 ይህ አባባል ከቁርኣንም ይሁን ከሐዲሥ እንዲሁም ከዑለማዎች ንግግር -ምንም ዓይነት መሰረትና ማስረጃ የሌለው ተራ ወሬ ነው❗ 📌ባል በአንደበቱ ወይም በፊርማው በተደገፈ ፅሁፉ ኒካሕ አውርጃለሁ እስካላለ ድረስ ወይም ሚስት ባሌ ለረጅም ጊዜ ከኔ በመራቁ ምክኒያት ሐቄን አልጠበቀም :-በማለት ሸሪዓ ፍርድ ቤት ቃዲ ጋር ሔዳ አመልክታ ሁኔታውን አጣርቶ ኒካሑን ቃዲ እስካላወረደው ድረስ ለ60ና ለ70 ዓመታትም  ኧረ እስከ ህይዎታቸው ፍፃሜም ድረስ ተራርቀው ቢኖሩ በመራራቃቸውብቻ ኒካሑአይወርድም❗ 💥 ይህ በእንዲህ እንዳለ፥ ባል ሚስቱን ቢበዛ ከ6 ወራት በላይ ያለ ፈቃዷ ተለይቷት ርቋት ሊኖር አይገባም    ይህንንም ማድረጉ ከሚስት ሐቆች መሐል አንዱ ሊባል የሚችልን ነገር ትቷል ቢባል እንጂ በዚህ ብቻ ኒካሑ አይወርድም❗   ☀️ችግርና የተለያዩ ምክኒያቶች ያለያያቸው ባልና ሚስቶችን አላህበሰላምና በፍቅር ያገናኛቸው ☀️ያለ እውቀት ለሚናገሩም አደብ ይስጣቸው ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 72814Loading...
15
🕓 ሼይኽ ኢብን ባዝ - አላህ ይዘንላ ቸውና - ጊዜን አስመልክቶ እንዲህ ይላሉ፦ " ‼️ጊዜ ማለት ህይወት ነው፤ ጊዜውን ያባከነ ሰው ህይወቱን አባክኗል ፤ ህይወቱን ያባከነ ደግሞ ይፀፀታል ፤ መፀፀት ደግሞ አይጠቅመውም። " 📚 (መጅሙዓል ፈታዋ ኢብን ባዝ ፥ 16/261)
2 2407Loading...
16
📌እህቶች ግን ሚድያ ላይ ለምንድነው የምትወጡት??? የተገላለጠችዋን ሲመክሩ ጭራሽ ሙተነቂቦችም መውጣት ጀመሩ።ኒቋቧን ለብሳ ወጥታ ቁርኣን ትቀራለች፣ኪታቦችን ታስቀራለች፣የኒቋብ style ታሳያለች አረ ስንቱን ወል ዒያዙ ቢላህ!   አስለን የመሰተር አላማው ምንድነው??!  ከሙተበሪጃዋ በምን ተለየሽ አንቺም ወጥተሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ካልሽ???  ለምን ዲናችንን እናሰድባለን??? ለሙሃዶራህ 👈 ነውኮ ካልሽ አንቺ አታስፈልጊም ሚድያ ላይ ወጥተሽ ለማስተማር   ጀግና የሱናህ ወንድሞች አሉን እነሱ ይበቃሉ።       ማስተማርና ማቅራት ከፈለግሽ እህቶችሽን ብቻ ወንዶች የማያዩሽን ቦታና ጊዜ መርጠሽ አስተምሪ።  ሚድያ ላይ በምንም መልኩ መውጣትሽ አያስፈልግም።   አሁን አሁን ላይ ሙተነቂቦች በጣም እየበዙ ነው ሚድያ ላይ መውጣት።     ወንዶች ፊት የተለያዩ የሚስቡ ድርጊቶችን ወጥታ ታሳያለች። ቆይ ወንዶች የተሸፈነችዋም ሴት ጭምር እንደምትፈትናቸው አታውቂምን??????? ከሙተበሪጃዋ ባላነሰ መልኩ ሙተነቂቧም የምትፈትነው እንዳለ ዘነጋሽው???? የመሸፈንሽ አላማ ምንድነው??????  አይደለም ቪድዮሽን ድምፅሽ ራሱ አያስፈልግም በምንም በቃ አንቺ ተሰተሪ የውጩንም የውስጡንም ኒቋብ/ሂጃብ ተላበሺ። ሀያዕ ሊኖረን ይገባል    ሀያዕ ከሌለን እመኚኝ አንከበርም። ሀያኣችን ነው ከፍ ዝቅ የሚያደርገን።          አሁንም የምልሽ፦ለማስቀራትና ለማስተማር በሚል ሰበብ ሚድያ ላይ ወጥተሽ ወንዶች ፊት አታውሪ። አያስፈልግም።   ከቻልሽ በፅሁፍ ካልቻልሽ ሁሉን መተው።        እህቶችሽን ብቻ አቅሪ።    ብዙ የሱና አንበሶች አሉ እነሱ ይሸፍናሉ ቀሪውን። ንግግር አላብዛ  እናም እህቴ እስካሁን ለፖሰትሽው ተፀፅተሽ ቪድዮሽን አጥፊ ለሚቀጥለው ደግሞ ላለ መስራት ለረቡና ቃል ግቢለት! ሀያዕ 👈ከኢማን ነው።  ኒቋብ ከሀያዕ ጋር ነው የሚሄደው። ወሏሁ አዕለም #ሼር_አድርጉልኝ_ለሁሉም_ይድረስ 👉#ቴሌግራማችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 1903Loading...
17
ኸልዋ ..... አሁን ላይ ምንም የማይመስለን ነገር ግን ሓራም ይሆኑ.... ነገሮች እጅግ በዝተዋል። ... ከነሱም ውስጥ አንዱ ኸልዋ( መገለል) ነው!! √ኸልዋ (መገለል) ስንል፦ ..አንድ ወንድ ለሱ አጅነብይ የሆነችን ሴት ለብቻዋ ሲያገኛት or ...እሷ ጋር ምንም መህረም(የቅርብ ዘመድ) ሳይኖር ሲገለሉ ማለት ነው። .... ይሄን ደግሞ ረሱል (ﷺ) ከልክለዋል። ማለትም ሓራም ነው። رواه ابن عباس (رضي الله انه) انّه سمع النّبيّ ﷺ يخطب ،يقول [لا يَخْلُوَنَّ رَجُلٌ بِامْرَأةٌ إلَا وَمَعَها ذَو مَحْرَمٍ] ኢብኑ ዓባስ በዘገበው ሃዲስ.... ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም) ኹጥባ ሲያደርጉ ሰማሁኝ። ወንድ ልጅ በሴት ልጅ እንዳያገል (ብቻቸውን እንዳይሆኑ)ከሷ ጋር የቅርብ ዘመዷ ቢኖር እንጂ። ብለዋል! እናም ወንድሞቼ ......ሳናውቅ ብዙ ሃራም ነገሮችን እየሳራን እንዳለን ልንገነዘብ ይገባል .... ሴቶችን በሃጃ እንኳን ማግኘት ቢኖርብን ..ሸሪዓዊ አዳቦችን በጠበቀ መልኩ መሆን አለብት። ...አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ... {(وَإذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَآءِ حِخاب)}🌸 {ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቀችኃቸው ጊዜ ከመጋረጃ ጀርባ ሆናችሁ ጠይቋቸው።} ሱረቱል አህዛብ: 53 በማለት ገልፆልናል። ....ቁርኣንን አንባቢ ብቻ ሳንሆን ተገንዛቢ( በቁርኣን ሰሪዎች ልንሆን ይገባል) 👉#ቴሌግራማችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 29818Loading...
18
#ኒቋቤ አዎ እንቁ ነኝ ሽልምልም በኒቋቤ ኩሩ ጠላት ቢንገበገብ ቢቆጩብኝ ቢያሩ ድንጋይን ፈንቀለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ ይመክትልኛል ዐልዩ ከቢሩ ሰሚ ነኝ ታዛዥ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ ይህ ነው መሠረቱ የመኖሬ አላማ አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ ነገ እንዳጭድበት የአኺራን ምንዳ ፍፃሜዬ እንዳይበላሽ እንዳይሆን ነዳማ ኒቋቤ! መማሬን አያቅብ መስራቴን አይገታ ሀራም ከሌለበት ድብልቅ ጋጋታ አዎ አበርካች ነኝ መልካም አስተዋፆ ትውልዶችን መልማይ በኢስላም አንፆ ይህን የቸረኝ አምላክ ምስጋና ተገባው እኔስ ተደነቅኩኝ ለታላቅ ልዕልናው 👉#ቴሌግራማችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 20711Loading...
19
100 ምናምን ጠብቄ ነበር
730Loading...
20
ዐጂጂጂጂጂብ 7 ሰው ብቻ ሌይሽ? ያሃባይብ?
1601Loading...
21
📌ያጀምዐ ስንቶቻቹ ናቹ የሚለቀቁትን ፅሁፎች እያነበባቹ ያላችሁት? እስኪ 👍👍👍 በሉማ!
2 1291Loading...
22
#የመጨረሻ_ክፍል ☀️አንዳንድ የዲን ምልክት የሚታይባቸው ወንድምና እህቶች በመዝናናት ስም ዲኑ የማይፈቅዳቸው ቦታዎች ላይ መገኘት፤ ለምሳሌ፥ ሌላ ሰው ባለበት ዋና መግባት፣ ዙሪያው በወንጀል የተከበበ ስፍራ ላይ መዝናናት፣ ሲኒማ ቤት መሄድ፣ ጥንቃቄ በጎደለው መልኩና በማይገባ ቦታዎች ላይ ፊትን መግለጥ፣ ሐያእ ያነሳቸው(የጎደላቸው) ልብሶችን መልበስ ወዘተ ዲንን ከተረዳ ሰው የማይጠበቁ ተግባራት ናቸውና የዲኑንና የመገለጫዎቹን ክብር እንጠብቅ! 🔸ሴት ልጅ ጥብቅ ጉዳይ (ሓጃ) ከሌላትና አማራጭ ካላጣች በስተቀር ከቤት መውጣንት ዲኑ እንደማይፈቅድ ልናውቅና ልንተገብር ይገባናል። ▪ከጅህልና፣ ስሜትን ከመከተልና ጠሞ ከማጥመም አሏህ ይጠብቀን❗ آمين 👉ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 3822Loading...
23
https://t.me/almutehabin/3710
1960Loading...
24
☀️በርካታ ወጣቶች (ሁለቱም ጾታዎች) ትዳር ሲያስቡና ጉዳዩን ሲጀምሩ ከእጮኛቸው ጋር የሚሄዱት አካሄድ በጣም ያሚያስፈራና አላህን የሚያስቆጣ የዲን አደብን የጣሰ የሚሆንበት ሁኔታ በሰፊው እየታየና እየተሰማ ነው። ለምሳሌ፥ ኒካሕ ሳይታሰር በፊት ስልክ መደዋወልና መጻጻፍን ማብዛት፣ ምሳ መገባበዝ/ አብሮ ሻይ ቡና ማለት፣ መጀመሪያ ተያይተው ጨርሰው ሳለ በተለያዩ ምክንያቶችና አጋጣሚዎች በተደጋጋሚ መተያየት ወዘተ ትልቅ ስህተትና ትዳሩ በወንጀል በመጀመሩ ምክንያትም  የወደፊት ህይወት ስኬት እንዲያጣ ሊያደርግ የሚችል ከመሆኑ አንጻር ለዲናችሁና ለራሳችሁ ህይወትም ስትሉ አካሄዳችሁን አስተካክሉ! ይህ በእንዲህ እንዳለም እንዲህ ዓይነቱ አካሄድ ከኒካሕ በፊት የሐራም ግንኙነት ላይ እንዲወድቁ የሚያደርግ ከመሆኑም አንጻር እጅጉን ልትጠነቀቁትና የጠላታችንን የሸይጣንን በር ልትዘጋጋ ይገባናል #የመጨረሻውን_በቀጣይ_ክፍል             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 4257Loading...
25
ለሴቶች ብቻ ነው... ☞ስሚኝማ እህቴ... ህይወትሽ አጭር ነው ብዙ እቅድ አታብዥ ፡ ከመጥፎ ራቂና መልካም ነገር ያዥ፡ ነብዩን ተከተይ አሏህን ታዘዥ፡ ከአሏህ ያልተሰጠን ደስታ አታሳጂ፡ መጥፎ ጥርጣሬን ፈፅሞ አትልመጂ፡ ክብርሽን ጠብቀሽ በማስተዋል ሒጂ፡ በተራ አሉባልታ ምታሳልፊያቸው፡ እነዚህ ውብ ቀኖች ዛሬ እምትኖሪያቸው፡ ልክ እንደ አንች ሁሉ ማህፀን አላቸው፡ ቀናቶች አርግዘው ያምጣሉ እንደ ሰው፡ የስራውን ውጤት ለሁሉም መልሰው፡ ከጊዜ በኋላ ይወልዳሉ መንታ፡ ያንዱ ስም ፀፀት ነው ያንዱ ስም ትዝታ!! «የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንድወልዱልሽ  ትፈልጊያለሽ?? መሪር ፀፀት ወይስ ውብ ትዝታ ምርጫው የአንች ነው።» ሴት ሁኝ እቅድ አውጭ በጥሩ ተራመጅ ከመጥፎ ነገር ራቂ ከመጥፎ ተጠንቀቂ ✍️ይልሻል ወንድምሽ ኑረዲን             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 42016Loading...
26
ይሄንን ቻናል ገብታቹ ተቀላቀሉትማ ባረከሏሁ ፊይኩም 👇👇👇👇👇👇👇 @almutehabin
3650Loading...
27
https://t.me/almutehabin/3699
3520Loading...
28
☀️ታክሲ/ትራንስፖርት ላይ በተወሰነ መልኩ ከወንድ ጋር መገናኘት (መቀራረብ) ሁኔታዎች የሚያስገድዱት ነገር ሊሆን ይችላል ይሁንና በተቻለሽ ያክል ከወንድ አጠገብ ላለመቀመጥ እንዲሁም ስትገቢ ከወንድ ጋር ላለመላፋት ሞክሪ።ነገር ግን! በምንም ሁኔታ ላይ ታክሲ እየጠበቅሽም ይሁን እየተጓዛሽ በሁለት ባዕድ ወንዶች መሃል አትሁኚ! (አትቁሚ/አትቀመጪ)! እጅግ በጣም የሚያሳዝነው አልፎ አልፎ ሙስሊም ሴት ከባጃጅ ሾፌር ጋር ጋቢና ቁጭ ብላ ሰውነቷን ከሰውነቱ ጋር አጣብቃ ስትሄድ ይታያል!! فالله المستعان! "እህት ሆይ፥ አላህን ፍሪ! ከእንዲህ ዓይነቱ ድርጊት ዲንና ኢማን ባያግድሽ ዓቅል/ህሊናሽ ሊከለክልሽ ይገባል! 💥((ሐያዕ የሌለው ኢማን የለውም)) #ይቀጥላል             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 5479Loading...
29
📌ሴቶች መህራቹን ከፍ አታዶርጉ ። ሞዴልሽ እነ ሃፍሷ ፋጢማህ ሊሆኑ ይገባል!
2 4424Loading...
30
ቀጥታ ስርጭት ተጀመረ 🌹 ጋብቻ ከ ሀ እስከ ፐ 📞ስለ ኢስላማዊ ቤተሰብ ልዩ ስልጠና። 👉ወጣቶች ከትዳር በፊት እንዴት ሀላላቸውን ሸሪአውን በጠበቀ መልኩ የጋብቻ ጉዞን ጀምረው አግብተው ወልደው እንዴት ኢስላማዊ ቤተሰብ መመስረት ይችላሉ?!!! ኮርሱ ፡ በሸይኽ አህመድ አደም የተዘጋጀ 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇 አደራ አሰራጩት አህባቢ https://t.me/nhwdr?livestream=579f42c8f87f2ac8ca
2771Loading...
31
📌አሰላሙዐለይኩም ያጀምዐ ጥያቄ ሊጀመር ነው ግቡ 👇👇👇👇👇👇👇 @almutehabin @almutehabin
4200Loading...
32
Media files
1 4931Loading...
33
🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ቀጠሮ‼️ 🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።  ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001                               : +251921543862                                : +251941961928 አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! ⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: https://t.me/nurmesjed መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼ https://t.me/nurmesjed
4051Loading...
34
ٰ            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን       🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት    🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ብቻ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ስጦታ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹     ያግኙ             🌹🌹🌹🌹🌹                      🌿🌹🌹🌿                     🌿🌿            👈                  🌿                     🌿                   🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። 👍👍✅✅
1660Loading...
35
#የቀጠለ ☀️በርካታ እህቶች ሒጃብ ከማድረጋቸው ጋር አንዳንድ ሒጃብ ካደረገች ሴት የማይጠበቁ ነገሮችን ሲያደርጉም ይስተዋላል ለምሳሌ፥መንገድ ላይ ሲሄዱና ታክሲ ውስጥ ሆነው ጮክ ብሎ ማውራት፣ መሳቅና መቀለድ፣ ያለ በቂ ምክንያት መንገድ ዳር ላይ በሚያጠራጥር መልኩ ከወንድ ጋር መቆም (ዘመድ/መሕረም እንኳ ቢሆን ይህ ተገቢ አይደለም)፣ ጅልባብ ላይ፤ ሻሽ (ሒጃብ) መጠቅለል፣ጃኬት መደረብ፣ ሲራመዱ ጅልባብን ወደ ላይ ሰብስቦ በመያዝ እግር/ባት እንዲታይ ማድረግ፣ ዘመዴ ነው የአጎት የአክስት ልጅ ነው ወዘተ እያሉ ለሱ ፊትን መግለጥና ተጠጋግቶ መቀመጥ፣ ካፌና ምግብ ቤት መመላለስ ማብዛትና እዛ ውስጥም አደብ የጣሰ አካሄድን መሄድ ወዘተ አንዳንድ እህቶች ጋ የሚታዩ ስህተቶች ናቸውና እህቴ ሆይ፥ የሒጃብን አላማ እወቂ ዲንና ክብርሽንም ጠብቂ! ሒጃብ አድርገሽ የኢስላምን አደብ ባለመጠበቅሽ ምክንያት ኢስላምን አታሰድቢ #ይቀጥላል...
3 12810Loading...
36
☀️እህቴ ሆይ እስቲ አንዴ ከሂወትሽ ትንሽን ደቂቃ ቀንሰሽ እህህ ብለሽ ስሚኝ ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል... قال الرسول ﷺ: "الحياء شعبة من الإيمان" 💫 ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ :- "ሀያዕ ( ማፈር ) ከኢማን ቅርንጫፎች ውስጥ ነው " 💫 ውዷ እህቴ ሀያዕ ማድረግ ለሴት ልጅ  ክብር ነው እንደውም ውበቷም ጭምር ነው ። 💫 አንዳንድ እህቶች አሉ አለባበሳቸው፣ አረማመዳቸው፣ አነጋገራቸው ሀታ ካፊሮች የሚሻሏዋቸው አላህን እንፍራ ዛሬ እንደዚ እንድትመፃደቂ እንደዚ እንድትሆኚ የሚያደርጉሽ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ ይጠፋሉ ግና ለሚያልፍ ነገር ለሚጠፋ ነገር ብለን የነገው አኼራችንን የንገው የዘላለማዊ ሂወታችንን አናበላሻት ... 💫 ውዷ እህቴ ዛሬ ባንቺ ንግግር፣ ባንቺ አረማመድ፣ ባንቺ አወራር ተማርከው የሚያሞግሱሽ እና የሚያደንቁሽ ነገ ከእሳት ነገ ከቀብር ጭንቀት አያድኑሽም ካንቺ ቅጣት ቅንጣትን አይጋሩልሽም ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ ነው ሚለው ስለዚህ ዛሬ ስሜትሽን ነፍስያሽን አሸንፈሽ ለነገው ሀገርሽ ብትለፊ መልካም ነው። 💫 ወላሂ ይደንቁኛል እነዚያ ኒቃብን ለብሰው፣ ጅልባብን ለብሳ ንግግሯን፣ ሳቋን፣ ከሩቅ የምትሰሟት ያረህማን ቢያንስ ለለበስነው ልብስ ክብር ይኑረን የሰው ልጅ ያው ሰው ነው ምንም አያመጣም ነገር ግን አላህን እንፍራ የለበስነው ልብስ አይደለም ኒቃብ፣ እና ጅልባብ ሀታ ጭንቅላትሽ ግማሽ ላይ ጣል ምታደርጊያት እስከርብ አንቺን  ከመሸፈኑ ባሻገር ኢስላም የሚል ትልቅ ባንዲራን ነው ይዘሽ ምትጓዢው ባንቺ አንዲት ስህተት ጥርሳችው የወለቀለትን፣ ደማቸው የፈሰሰለትን፣ እርቧችው ሆዳቸው ላይ ዲንጋይ ያሰሩለትን የኛ ነቢይ አለይሂሙ ሰላቱ ወሰላም  ይዘውት የመጡትን ዲን ሰሀቦች አጥንታቸውን ከስክሰው ለኛ ያስረከቡትን ዲን ባንቺ ስህተት ታሰድቢዋለሽ ቢላህ አለይኩም እህቶቼ ሁሉም ነገር ያልፋል ይሄዳል ምንም ማንም ሚቀር የለም አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ሲቀር ስለዚህ ለሚያልፍ ነገር የማያልፍን ድርጊት አትስሪ ይቅርብሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ያዢ ዲንሽ ነው ላንቺ የሚሆንሽ ስሜትሽ ነፍሲያሽን አትከተዪ። 💥 አፍወን አረዘምኩት አሁን ላይ የምናየው የምንሰማው ቢፃፍ ቢፃፍ አያልቅም አላህ ሁላችንንም ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ።
3 57731Loading...
37
💥ዱዐ ሙስተጃብ ከሚሆንባቸው ሰዐታቶች ውስጥ ላይ ነው ያለነው። ሙዕሚን ለሙዕሚን በዱዐው መረሳሳት የለበትም። የመላኢካን ዱዐ ማይፈልግ ካልሆነ በቀር።
1 1898Loading...
38
💥ዚና ሲቀል ኒካህ ይከብዳል!!! አሏህ ይጠብቀን
2 7967Loading...
39
💥ስሚኝ እህቴ የሚያምር ፀባይ ካለሽ ከማንም በላይ ቆንጆ ነሽ። አትገላለጪ!!
3 24016Loading...
40
👉እህቶች ባሎቻቹን ዳሩ የኔ ብቻ አትበሉ ሃቁን ከተወጣ 4 ያድርጋቹ  እንጂ አንቺም ሷሊሃ ጓደኛን ታገኚያለሽ። እስከመቼ የኔ ብቻ???? ረሱል ስንት ሚስት ነበር ያገቡት ?? እና ያንቺ ባል ከረሱል በልጦ ነው ሌላ አያገባም የምትዩው በሀቁ የምተወጂው ከሆነ 2/3 ሲጨምር አትቆጪው እንዲጨምር ገፋፊው። ስንቶች ናቸው የሱና አንበሳ አጥተው ሳያገቡ የቀሩት በእርግጥ ሁሉ ነገር በአሏህ እጅ ነው ሰህ። ወላኪን አንቺም ሰበብያውን ማድረስ አለብሽ ላንቺ የወደድሽውን ለእህትሽም ውደጂ/ተመኚላት። ኢንተቢሂ👈ሁሉም የዘራውን ነው ሚያጭደው። የዘራሽው ኸይር ከሆነ ኸይርን ታፍሻለሽ። በተቃራኒው ከሆነ ግን ዋ ፀፀቴ ነው መጨረሻሽ። 📌እናማ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ ራስሽን አይመምሽ እንደውም ድል ባለ ሰርግ ነው የምድረው ብለሽ ነፍሲያን+ሸይጧንን ራሳቸውን አሳምሚያቸው። ሁለተኛ ላይ የሚያገባትንም እህትሽን አትዝለፊያት፣አትበዲያት  ያንቺንስ መጨረሻ በምን አወቅሽ?  መድረሻሽ ምን ላይ እንደሚቋጭ አታውቂምና ተጠንቀቂ ያ ኢኽቲል ጓሊያህ። 📌ሁለተኛ ሚስቶችም ሶስተኛ ሲጨምር አታጉረምርሙ ሶስተኞች ደግሞ አራተኛ ሲጨምር ፌንት አትስሩ ከአንደኛዋ ተማሩ። ወንድሞች ደግሞ ምንም አይነት ዒልም ሳይኖራቹ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲወራ ሱብሃነክ እጃቹን እስኪያማቹ አትፃፉ እስኪ ስለሌላውም ርዕስ ተመካከሩ       ሁሌ ትዳር   ትዳር 👈  ያውም ላጤዎች   በሃሳብ አትዋኙ። ኸይር አስቡና ወደ ተግባር ሂዱ በየግሩፑ ያሰባቹትን አታውሩ።     እናንተም ማላ ያዕኒን አታውሩ ሴቶች ብቻ አይደሉም የሚመከሩት።
3 81020Loading...
☀️ሱብሃነሏህ አንዷ ምን አለች፦ 👇👇👇👇👇 "ያረብ እወደዋለሁ ይሄን ታውቃለህ ሌሎች ሴቶች ሲያዩት ዝንጀሮ ይመስል ዘንድ አንተው እርዳኝ።" @almutehabin
نمایش همه...
💯 11 3
💥እህቴ ልጅ ከመከሸከምሽ በፊት እውቀትን ተሸከሚ! @almutehabin
نمایش همه...
👍 19
ወንድሜ ጥሩ ትዳር ትፈልጋለህ?? ☞ ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው ሲያገባ የለገሱት ምክር ለኔ ብለህ ስማ ☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር “1-☞ ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት 2- ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል 3- ☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር። 4- ☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ 5- ☞ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም። ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ። 6-☞ ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም። አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል። 7- ☞ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት። 8-☞ ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች። (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ። 9- ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። በዚህን ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ጾም ) ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት። ትእዛዝ አታብዛባት። 10- ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ። ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት፡ በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።” ወንድሜ ደግመህ አንብበው!!👆👆             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
نمایش همه...
👍 30💯 3 1
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
🎈ማስታወሻ ! الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ኪታብ ዛሬ ደረስ ይኖረናል በአላህ ፍቃድ ከምሽቱ 3:30 ይጠብቁን 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> የኪታፑ pdf ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam/1896 t.me/tdarna_islam/1896 ☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷          https://t.me/tdarna_islam      https://t.me/tdarna_islam
نمایش همه...
نمایش همه...
💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)

💥ሴቶች ሶስት አይነት ናቸው ይላል ዑመር ቢን ኸጧብ رضي الله عنه አንደኛዋ- ገራገር፣ ምቹ፣ ቁጥብና ጥብቅ የሆነች ሙስሊም ሴት ነች። አፍቃሪም፣ ተፈቃሪም፣ ማህጸነ ለምለም የሆነች ሴት ነች። ባሏ ሲቸገር ከጎኑ የምትቆም፣ አብሽር ያልፋል እያለች የምታጠናክር፣አንተማ! ይገባሃል፣ የእጂህን ነው ያገኘኸው፣ ደግ ሆነሃል፣ ኧረ ሲያንስህ ነው በማለት በመከራው ላይ ሌላን መከራ የማትደራርብ አይነት ሴት። የዚች አይነት ሴት በጣም ጥቂት ናቸውና ማግኘቱም ከባድ ነው። 2ኛዋ አይነት ሴት ቁጥብና ጥብቅ ሙስሊም ሴት ነች። ባይሆን ግን ልጅ ከመውለድ ያለፈ ምንም ሚና የላትም። (ይችም ለክፉ አትሰጥም።) 3ኛዋ ሴት አመለ ክፉ መከራና ቅማል የሆነች ሴት ነች። ከራስ ላይ የማትወርድ፣ በአንገት ላይ የተጠመጠመች ማነቆ፣ በእጅ ላይ የገባች የመከራ ካቴና፣ ራቂ ቢሏት የማትርቅ፣ አብረሽ ኑሪ ብለው ቢተዋት ሰላም የማትሰጥ፣ አላህ ፈተናን ለፈለገበት ባሪያው የሚሰጣት፣ አላህ ካልሆነ በስተቀር የማያስወግዳት አይነት የፈተና ሸክም የሆነች ሴት ነች ለማንኛውም አሏህ አንደኛዋን ይስጣቹህ ላገባቹህም የአንደኛዋን አይነት ያድርግላቹህ። #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin    

👍 2
💥ፈሳድ በበዛበት ዘመን ጌታቸውን ፈርተው ከዘፈን፣ነሺዳ ርቀው አሏህ ረሱል የሚወዱትን አይነት ሱናን ተከትለው ትዳር በሚመሰርቱ እንቁ ወንድምና እህቶቻችን ላይ የአሏህ ሰላምና በረከት ይስፈን።    እኛንም ይህንን አይነት ተውፊቅ ይግጠመን! #ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
نمایش همه...
👍 18🏆 1
ألسلام عليكم ورحمة الله وبركاته إخواني وأخواتي في كل بلاد العالم أهلان وسهلان فيكم وأنا أخوكم إسم محمد ربيع من إثيوبيا من ألفين إحدا عشر وحتى الآن في البيت بمرض الله يحفظكم ومن كل مرض ومن كل إبتلاء يارب العالمين وساكن في بيت العجار وعنده ثلاث أولاد ماعند شيء لأولاد في يدي إلا ربالعالمين أرجو مصعاد ألمؤمن أخوالمؤمن من فرج عن مؤمن كربة من كرب الدنيا نفس الله له كربة من كرب يوم القيامة رقم الحساب البنك تجااري ألإثيوبيا ١٠٠٠١٨٥٢٠٢٧٤٨ رقم جوال ٠٩٣٦٩٧٩٨٣٥ إسم محمد ربيع አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ወንድሞቼና ውድ እህቶቼ እንዴትነችሁ ደህናነችሁ ሰላምነችሁ የአላህ ሰላምና ረድኤት በረከት እዝነት አይለያቹሁ እኔ ወንድማቹሁ መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር ይጠብቃችሁ በሙሉ አፊያ ያረበል አለሚን በጤና ችግር ምክንያት ቤት እንደለሁኝ አብዘኛ ወንድሞቼ እህቶቼ የውቋሉ ባላቸው ነገሪና በዱዓቸው ከጎኔ ያልተለዩኚ አጅሩን አዛኙ አላህ በእዝነቱ በዲን በዱንያ ይክፈላቸው ያረበል አለሚን የልጆቼን ህይወት ለመታደግ ተባበሩኝ በአላህ ቀደር ቤት ለመሆንና የወንድሞቼን የእህቶችን እጂ ለማየት ተገደድኩኝ አዛኙ አላህ ከኩፉ ቀደር በእዝነቱ ይጠብቋቹሁ የሰው እጂ የሚያሰይ ነገር አያምጧባቹሁ ያረበል አለሚን የአካዉንት ቁጡር 1000185202748 ነው ስልክ ቁጥር 0936979835 ስም መሀመድ ረቢኢ ነኝ ከኢትዮጵያ ሀፈዘኩም አሏሁ ወምንኩሊ በላእ ያረበል አለሚን
نمایش همه...
👍 12 1
02:50
Video unavailableShow in Telegram
15.19 MB
👍 6
አለ አንዱ ወንድማችን
💥አሏህ ሆይ! ከባሮችህ መካከል አንዷ ባሪያህን ወድጃታለሁና ባለችበት ጠብቅልኝ!
نمایش همه...
👍 8 4