fa
Feedback
Pharo School - Assosa

Pharo School - Assosa

رفتن به کانال در Telegram

Dear all, Welcome to Pharo School - Assosa Telegram channel. We will be able to reach you through this telegram channel, and share messages and update you with important information. Thank you! The school.

نمایش بیشتر
2 431
مشترکین
+224 ساعت
+247 روز
+8830 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+13
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+838
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+667
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر+3
02 سپتامبر+3
01 سپتامبر+6
پست‌های کانال
ውድ የተማሪ ወላጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ከዚህ በፊት ያልተካተቱ የተማሪ መፅሃፍ ማለትም ግብረ-ገብ እና PVA ስለተካተተ መፅሀፉን በሚከተለው ሊንክ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የ1ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade1TextBooks የ2ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade2TextBooks የ3ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade3TextBooks የ4ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade4TextBooks የ5ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade5TextBooks የ6ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade6TextBooks የ7ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade7TextBooks የ8ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade8TextBooks የ9ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade9TextBooks የ10ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade10TextBooks የ11ኛ ክፍል https://t.me/PharoGrade11TextBooks

2
ሰኞ ነሐሴ 11 2818 ዓ.ም ውድ የፋሮ አሶሳ ቀጥር 2 ት/ቤት ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 ት/ቤታችን በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%)ወደቀጣዪ የክፍል ደረጃ ማሳለፍ ችሏል። ለዚህ ከፍተኛ ውጤት መመዝገብ ትልቁን ሚና ለተወጡ መ/ራን፣ የት/ቤት አመራር፣ወላጆችና ከምንም በላይ ለተማሪዎቻችን ከልብ የመነጨ ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን። ከዚህ ጋር በተያያዘ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ነሐሴ 13-14(ሮብ እና ሐሙስ) ይሆናል። ለምዝገባ ሲመጡ መመዝገቢያ ወርሀዊ ክፍያ 7ኛ...300 1750 9ኛ...300 1875 ከላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ይዘው አዲሱ ት/ቤት በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ በማለት እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ ሮብ እና ሐሙስ ጠዋት ከ3:00-6:00 ከሰዓት ከ8:00-10:00 መሆኑን እየገለፅን ከዚህ ሰዓት ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። በተጠቀሰው ዕለት ያልተመዘገበ ተማሪ ት/ቤቱ አንዳቋረጠ በመውሰድ በቦታው አዲስ ተማሪ የሚተካ ይሆናል።
2 627
3
አርብ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም ውድ የፋሮ አሶሳ ቁ.1 ት/ቤት ወላጆች! እንኳን ደስ አላችሁ!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖 ት/ቤታችን በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ወደ 7ኛ ክፍል ማሳለፍ ከመቻሉም በላይ ከ93% በላይ ተማሪዎቻችን የት/ቤቱ መለያ የሆነውን 70% እና በላይ ውጤት የማስመዝገብ ግብ አሳክተዋል፡፡ ለዚህ ከፍተኛ ውጤት መመዝገብ ትልቁን ሚና ለተወጡ መምህራን፣ የት/ቤቱ አመራር አካላት፣ ተማሪዎቻችንና ወላጆች እንዲሁም መላው የት/ቤታችን ማህበረሰብ ላቅ ያለ ምስጋናና አድናቆታችንን እያቀረብን ት/ቤታችንን ወደ መለስተኛ ደረጃ በማሳደግ እነዚህኑ ተማሪዎች በ2019 የትም/ዘመን የ7ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ለማስቀጠል አስፈላጊውን ዝግጅት ያጠናቀቅን በመሆኑ ሰኞ ነሃሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ምዝገባ ስለሚካሄድ በወቅቱ ተገኝታችሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ 🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆🎖🏆 በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!! እያልን ለተማሪዎቻችን መልካም የዕረፍት ና የዝግጅት ጊዜ እንመኛለን!! ት/ቤቱ
2 844
4
ውድ የትምህርት ቤታችን ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን። እንኳን ለ2019 ዓ.ም የት/ት  ዘመን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💥🔥💥⭐️💫💥🌟💥💫💥✨💥✨ ለተማሪዎች የሚያስፈልጉ የትምህርት ቁሳቁሶች ከ 1ኛ - 4ኛ ክፍል * 8 ባለ ሀምሳ ገፅ  ደብተር * 2 ባለ 32 ገፅ ደብተር * 1 የስዕል ደብተር * 1 የእጅ ፅሑፍ ደብተር ባለ አራት መስመር * 2 እርሳስ * አንድ ፓኬት ባለቀለም እርሳስ * 2  ላጲስ * 2 መቅረጫ * 1  እስኪርብቶ *  1 ኮምፓስ ከ 5-6  ክፍል * 9 ባለ ሀምሳ ገፅ  ደብተር * 1 ባለ 100 ገፅ  square ደብተር * 1 የስዕል ደብተር * 2 እርሳስ * አንድ ፓኬት ባለቀለም እርሳስ * 2  ላጲስ * 2 መቅረጫ * 1  እስኪርብቶ *  1 ኮምፓስ ከ 7 -8 * 4 ባለ መቶ ገፅ  ደብተር * 5 ባለ ሀምሳ ገፅ  ደብተር * 1 ባለ 100 ገፅ  square ደብተር * እስኪርብቶ * ኮምፓስ ከ 9 -10 * 11ባለ መቶ ገፅ  ደብተር * 1 ባለ 100 ገፅ  square ደብተር * እስኪርብቶ * ኮምፓስ ከ 11 -12 * 6 ባለ መቶ ገፅ  ደብተር * 1 ባለ 100 ገፅ  square ደብተር * እስኪርብቶ * ኮምፓስ የምትገዙት ደብተር Radical ወይም Sinarline መሆን አለበት።
2 668
5
ውድ የፋሮ ት/ቤት ወላጆች፣ተማሪዎች/ማህበረሰብ እንኳን ደስ
61
6
ለፋሮ ቁ2 ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የአዲስ ተማሪዎች ለመግቢያ ፈተና ምዝገባ የሚከናወነው ነገ 06/11/2018 ዓ.ም 2:30-6:30 ጠዋት 10:00 ከሰዓት እና ማክሰኞ 07/11/2018 ዓ.ም ጠዋት ከ2:30-6:30 ብቻ መሆኑ አውቃችሁ በተባለው ጊዜና ሰዓት በአዲሱ ጊቢ በአካል በመገኘት ልጆን እንዲያስመዘግቡ እያልን ፨ ይህ ምዝገባ ተማሪወችን ለፈተና ለማስቀመጥ ብቻ ነው። ፨ የተመዝጋቢው ተማሪ ውጤት አማካኝ 60 መሆን አለበት። ፨ የመግቢያ ፈተናው የእንግሊዘኛ እና የሒሳብ ትምህርቶች ናቸው። የፈተናው ይዘትም በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን የነበሩበትን የክፍል ደረጃ ይሆናል። ፨ ፈተና የሚካሄደው ሮብ 08/11/2018 ዓ.ም ከ3:00_5:00 ይሆናል። ፨ ውጤት ሮብ ከሰዓት ይገለፃል። ፨ ምዝገባ ሀሙስ ከ2:30-6:30 ጠዋትና 8:00-10:00 ከሰዓት ብቻ ይደረጋል። ማሳሰቢያ ማንኛውም ወላጅ ፈተና አልፎ ለምዝገባ ብቁ የሆነውን ልጁን በተጠቀሰው ቀን ተከታትሎ ማስመዝገብ ይኖርበታል። በምንም አይነት ጉዳይ ምዝገባ ያልፈፀመን የተማሪ ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
2 252
7
ሃምሌ 2 ቀን 2018 ዓ/ም             ለፋሮ ቁ2 ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች! ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው መሰረት የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሀምሌ 3 2018 ዓ.ም የሚጠናቀቅ በመሆኑ አስቀድማችሁ ላስመዘገባችሁ ወላጆች ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋናችንን  እያቀረብን እስካሁን ያልተመዘገቡ ጥቂት ተማሪዎች መኖራቸውን ከዝርዝሩ ላይ ስላገኘን ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 02 2018 2:30-10:00 እና ዓርብ ሀምሌ 03 2018 እለት እስከ 6:30 ሰአት ብቻ እንድትመዘገቡ የመጨረሻ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ማሳሰቢያ ፤ በወቅቱ ባለመመዝገብ ምክንያት አዲስ ተማሪ ከተተካ በኋላ ለሚከተለው ችግር ሃላፊነቱን ት/ቤቱ አይወስድም!!
2 659
8
ሃምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ለፋሮ ቁ1 ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች! ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው መሰረት የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በዛሬው ዕለት የሚጠናቀቅ በመሆኑ አስቀድማችሁ
ሃምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም             ለፋሮ ቁ1 ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች! ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው መሰረት የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በዛሬው ዕለት የሚጠናቀቅ በመሆኑ አስቀድማችሁ ላስመዘገባችሁ ወላጆች ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋናችንን  እያቀረብን እስካሁን ያልተመዘገቡ ጥቂት ተማሪዎች መኖራቸውን ከዝርዝሩ ላይ ስላገኘን በዛሬው እለት እስከ 10፡00 ሰአት ብቻ እንድትመዘገቡ የመጨረሻ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ማሳሰቢያ ፤ በወቅቱ ባለመመዝገብ ምክንያት አዲስ ተማሪ ከተተካ በኋላ ለሚከተለው ችግር ሃላፊነቱን ት/ቤቱ አይወስድም!!
2 697
9
World's Best School Prizes 2026 https://share.google/AXLwD6e2pRNCovoVs Click the link - Search Entries - Pharo - Vote Now - Fill the form - Vote
2 118
10
ውድ የፋሮ ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የፋሮ ት/ቤቶች አካል የሆነዉ የፋሮ ሆሞሻ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት በዓለም አቀፍ የት/ቤቶች ዉድድር "አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ስኬታማ በሆኑ ት/ቤቶች" ዘርፍ ከአስር የዓለማችን ምርጥ ት/ቤቶች አንዱ ሆኖ በመመረጡ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ዉድድሩን በ1ኛነት እንዲያጠናቅቅ የርስዎ ድምፅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ያለዉን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ ተጭናችሁ በመግባት Pharo School - Homosha የሚለው ላይ Vote የሚለውን በመጫን የወደፊት የክልላችን ሴት ልጆች ተስፋ ለሆነው ትም/ቤት ድምፅዎን እንዲሰጡ እንጠይቃለን።
1 847
11
ውድ የፋሮ ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የፋሮ ት/ቤቶች አካል የሆነዉ የፋሮ ሆሞሻ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት በዓለም አቀፍ የት/ቤቶች ዉድድር "አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ስኬታማ በሆኑ ት/ቤቶች" ዘርፍ ከአስር የዓለማችን ምርጥ ት/ቤቶች አንዱ ሆኖ በመመረጡ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ዉድድሩን በ1ኛነት እንዲያጠናቅቅ የርስዎ ድምፅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ያለዉን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ ተጭናችሁ በመግባት Pharo School - Homosha የሚለው ላይ Vote የሚለውን በመጫን የወደፊት የክልላችን ሴት ልጆች ተስፋ ለሆነው ትም/ቤት ድምፅዎን እንዲሰጡ እንጠይቃለን።
1
12
World's Best School Prizes 2026 https://share.google/AXLwD6e2pRNCovoVs
1
13
ውድ የካምፖስ 2 ተማሪ ወላጆች ወርሀዊ መመዝገቢያ ድ. 1. ኬጂ -6ኛ 1500 300 1800 2. 7እና8 1750 300 2050 3. 9-12 1875 300 2175 ልጆን ለማስመዝገብ ሲመጡ ከላይ የተመለከተውን ክፍያ መሠረት በማድረግ እና ዝርዝር ብር በመያዝ ተዘጋጅተው እንዲመጡ እናሳውቃለን። ምዝገባው የነባር ተማሪዎች ሲሆ ከዛሬ ሰኞ እስከ ዓርብ ከ3:00-6:30 ጠዋት 8:00-10:00 ከሰዓት መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ሰዓት ዉጭ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቀጣይ ሰኞ ና ማክሰኞ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ምዝገባ የሚደረግበት ሲሆን ሮብ ፈተና ይቀመጣሉ።ያለፉ ተማሪዎች ምዘገባ ሀሙስና ዓርብ ይካሄዳል። ት/ቤቱ
1 873
14
«የዓለም ምርጥ ትምህርት ቤት» ሽልማት ከመጨረሻዎቹ 10 እጩዎች አንዱ ትምህርት ቤት ሆኖ መመረጡን አስታውቋል፡፡ ****** የፋሮ ፋውንዴሽን ሆሞሻ አዳሪ ትምህርት ቤት ለ«የዓለም ምርጥ ትምህርት ቤት» ሽልማት ከመጨረሻዎቹ 10 እጩዎች አንዱ ትምህርት ቤት ሆኖ መመረጡን አስታውቋል፡፡ በዓለም ዙሪያ ከቀረቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ማመልከቻዎች መካከል ፋሮ ትምህርት ቤት ሆሞሻ በ«ችግሮችን በማሸነፍ» (Overcoming Adversity) ዘርፍ ለመጨረሻዎቹ 10 ትምህርት ቤቶች አንዱ በመሆን ተመርጧል። ይህ ሽልማት በT4 Education በየዓመቱ ከሚሰጡት አምስት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች አንዱ ነው። ይህ እውቅና ፋሮ ትምህርት ቤት ሆሞሻ ከዓለም ዙሪያ ከሚገኙ እጅግ ፈታኝ ሁኔታዎችን የሚጋፈጡ ተማሪዎችን የትምህርት ዕድልና የሕይወት ተስፋ በአስደናቂ ሁኔታ በመቀየር ዓለም አቀፍ እውቅና ካገኙ ተመራጭ ትምህርት ቤቶች ተርታ እንዲሰለፍ አድርጎታል። ትምህርት ቤቱ ለመጨረሻ ዙር ከተመረጡት ትምህርት ቤቶች መካከል ብቸኛው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት በመሆን ነው መመረጥ የቻለው። ትምህርት ቤቱ ለሴት ተማሪዎች ሙሉ ስኮላርሽፕ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ አገልግሎት እና በSTEM (ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ) ዘርፎች ላይ ያተኮረ ጥራት ያለው ትምህርት እየሰጠ ይገኛል። ለመጨረሻ ውድድሩ የህዝብ ድምጽ ምርጫ ከሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን፣ የፋሮ ፋውንዴሽን ደጋፊዎችን፣ አጋሮችን እና በዓለም ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦችን ፋሮ ስኩል ሆሞሻን በvote.worldsbestschool.org ገብተው እንዲመርጡም ጥሪ አቅርቧል። የዘገበው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ነው።
807
15
https://youtu.be/RBkpGgbIccM?si=2nxgO3szGip3Y8J3
2 287
16
ውድ  የካምፓስ 1 ተማሪ ወላጅች በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በሚከበረው የመዝጊያ በአል ላይ የገበያ ቀን (Market Day) ስለሚኖር እንግሊዝኛ ተናግረው የሰበሰቡትን ኩፖን ይዘው እንዲመጡ እንጠይቃለን። ት/ቤቱ
2 398
17
ውድ  የካምፓስ 1 ተማሪ ወላጅች በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የፋሮ ት/ቤት ካምፓስ 1 በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር መሰረት እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 2፡30 – 6:00 የት/ቤት መዝጊያ በዓል ላይ እንዲገኙልን  እናሳዉቃለን። ት/ቤቱ
2 381
18
ውድ  የካምፓስ 2 ተማሪ ወላጅች በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የፋሮ ት/ቤት ካምፓስ 2 በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር መሰረት እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 2፡30 – 6:00 የት/ቤት መዝጊያ በዓል ላይ እንዲገኙልን እናሳዉቃለን። ት/ቤቱ
2 358
19
بدون متن...
2 580
20
بدون متن...
2 482