ch
Feedback
Pharo School - Assosa

Pharo School - Assosa

前往频道在 Telegram

Dear all, Welcome to Pharo School - Assosa Telegram channel. We will be able to reach you through this telegram channel, and share messages and update you with important information. Thank you! The school.

显示更多
2 329
订阅者
+124 小时
+87
+11830

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+142
在0个频道中
六月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+40
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+55
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+71
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+142
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+838
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+131
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+91
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+34
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+667
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
31 七月+1
30 七月+1
29 七月+1
28 七月+2
27 七月+1
26 七月+3
25 七月+1
24 七月+1
23 七月+4
22 七月+1
21 七月0
20 七月+6
19 七月+1
18 七月+2
17 七月+6
16 七月+10
15 七月+36
14 七月+3
13 七月+5
12 七月+1
11 七月+1
10 七月+3
09 七月+7
08 七月+5
07 七月+10
06 七月+8
05 七月+11
04 七月0
03 七月+6
02 七月+4
01 七月+1
频道帖子
ለፋሮ ቁ2 ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የአዲስ ተማሪዎች ለመግቢያ ፈተና ምዝገባ የሚከናወነው ነገ 06/11/2018 ዓ.ም 2:30-6:30 ጠዋት 10:00 ከሰዓት እና ማክሰኞ 07/11/2018 ዓ.ም ጠዋት ከ2:30-6:30 ብቻ መሆኑ አውቃችሁ በተባለው ጊዜና ሰዓት በአዲሱ ጊቢ በአካል በመገኘት ልጆን እንዲያስመዘግቡ እያልን ፨ ይህ ምዝገባ ተማሪወችን ለፈተና ለማስቀመጥ ብቻ ነው። ፨ የተመዝጋቢው ተማሪ ውጤት አማካኝ 60 መሆን አለበት። ፨ የመግቢያ ፈተናው የእንግሊዘኛ እና የሒሳብ ትምህርቶች ናቸው። የፈተናው ይዘትም በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን የነበሩበትን የክፍል ደረጃ ይሆናል። ፨ ፈተና የሚካሄደው ሮብ 08/11/2018 ዓ.ም ከ3:00_5:00 ይሆናል። ፨ ውጤት ሮብ ከሰዓት ይገለፃል። ፨ ምዝገባ ሀሙስ ከ2:30-6:30 ጠዋትና 8:00-10:00 ከሰዓት ብቻ ይደረጋል። ማሳሰቢያ ማንኛውም ወላጅ ፈተና አልፎ ለምዝገባ ብቁ የሆነውን ልጁን በተጠቀሰው ቀን ተከታትሎ ማስመዝገብ ይኖርበታል። በምንም አይነት ጉዳይ ምዝገባ ያልፈፀመን የተማሪ ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። ት/ቤቱ

2
ሃምሌ 2 ቀን 2018 ዓ/ም             ለፋሮ ቁ2 ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች! ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው መሰረት የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሀምሌ 3 2018 ዓ.ም የሚጠናቀቅ በመሆኑ አስቀድማችሁ ላስመዘገባችሁ ወላጆች ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋናችንን  እያቀረብን እስካሁን ያልተመዘገቡ ጥቂት ተማሪዎች መኖራቸውን ከዝርዝሩ ላይ ስላገኘን ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 02 2018 2:30-10:00 እና ዓርብ ሀምሌ 03 2018 እለት እስከ 6:30 ሰአት ብቻ እንድትመዘገቡ የመጨረሻ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ማሳሰቢያ ፤ በወቅቱ ባለመመዝገብ ምክንያት አዲስ ተማሪ ከተተካ በኋላ ለሚከተለው ችግር ሃላፊነቱን ት/ቤቱ አይወስድም!!
2 170
3
ሃምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ለፋሮ ቁ1 ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች! ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው መሰረት የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በዛሬው ዕለት የሚጠናቀቅ በመሆኑ አስቀድማችሁ
ሃምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም             ለፋሮ ቁ1 ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች! ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው መሰረት የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በዛሬው ዕለት የሚጠናቀቅ በመሆኑ አስቀድማችሁ ላስመዘገባችሁ ወላጆች ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋናችንን  እያቀረብን እስካሁን ያልተመዘገቡ ጥቂት ተማሪዎች መኖራቸውን ከዝርዝሩ ላይ ስላገኘን በዛሬው እለት እስከ 10፡00 ሰአት ብቻ እንድትመዘገቡ የመጨረሻ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ማሳሰቢያ ፤ በወቅቱ ባለመመዝገብ ምክንያት አዲስ ተማሪ ከተተካ በኋላ ለሚከተለው ችግር ሃላፊነቱን ት/ቤቱ አይወስድም!!
2 280
4
World's Best School Prizes 2026 https://share.google/AXLwD6e2pRNCovoVs Click the link - Search Entries - Pharo - Vote Now - Fill the form - Vote
2 228
5
ውድ የፋሮ ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የፋሮ ት/ቤቶች አካል የሆነዉ የፋሮ ሆሞሻ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት በዓለም አቀፍ የት/ቤቶች ዉድድር "አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ስኬታማ በሆኑ ት/ቤቶች" ዘርፍ ከአስር የዓለማችን ምርጥ ት/ቤቶች አንዱ ሆኖ በመመረጡ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ዉድድሩን በ1ኛነት እንዲያጠናቅቅ የርስዎ ድምፅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ያለዉን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ ተጭናችሁ በመግባት Pharo School - Homosha የሚለው ላይ Vote የሚለውን በመጫን የወደፊት የክልላችን ሴት ልጆች ተስፋ ለሆነው ትም/ቤት ድምፅዎን እንዲሰጡ እንጠይቃለን።
1 933
6
ውድ የፋሮ ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የፋሮ ት/ቤቶች አካል የሆነዉ የፋሮ ሆሞሻ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት በዓለም አቀፍ የት/ቤቶች ዉድድር "አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ስኬታማ በሆኑ ት/ቤቶች" ዘርፍ ከአስር የዓለማችን ምርጥ ት/ቤቶች አንዱ ሆኖ በመመረጡ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ዉድድሩን በ1ኛነት እንዲያጠናቅቅ የርስዎ ድምፅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ያለዉን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ ተጭናችሁ በመግባት Pharo School - Homosha የሚለው ላይ Vote የሚለውን በመጫን የወደፊት የክልላችን ሴት ልጆች ተስፋ ለሆነው ትም/ቤት ድምፅዎን እንዲሰጡ እንጠይቃለን።
1
7
World's Best School Prizes 2026 https://share.google/AXLwD6e2pRNCovoVs
1
8
ውድ የካምፖስ 2 ተማሪ ወላጆች ወርሀዊ መመዝገቢያ ድ. 1. ኬጂ -6ኛ 1500 300 1800 2. 7እና8 1750 300 2050 3. 9-12 1875 300 2175 ልጆን ለማስመዝገብ ሲመጡ ከላይ የተመለከተውን ክፍያ መሠረት በማድረግ እና ዝርዝር ብር በመያዝ ተዘጋጅተው እንዲመጡ እናሳውቃለን። ምዝገባው የነባር ተማሪዎች ሲሆ ከዛሬ ሰኞ እስከ ዓርብ ከ3:00-6:30 ጠዋት 8:00-10:00 ከሰዓት መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ሰዓት ዉጭ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቀጣይ ሰኞ ና ማክሰኞ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ምዝገባ የሚደረግበት ሲሆን ሮብ ፈተና ይቀመጣሉ።ያለፉ ተማሪዎች ምዘገባ ሀሙስና ዓርብ ይካሄዳል። ት/ቤቱ
1 960
9
«የዓለም ምርጥ ትምህርት ቤት» ሽልማት ከመጨረሻዎቹ 10 እጩዎች አንዱ ትምህርት ቤት ሆኖ መመረጡን አስታውቋል፡፡ ****** የፋሮ ፋውንዴሽን ሆሞሻ አዳሪ ትምህርት ቤት ለ«የዓለም ምርጥ ትምህርት ቤት» ሽልማት ከመጨረሻዎቹ 10 እጩዎች አንዱ ትምህርት ቤት ሆኖ መመረጡን አስታውቋል፡፡ በዓለም ዙሪያ ከቀረቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ማመልከቻዎች መካከል ፋሮ ትምህርት ቤት ሆሞሻ በ«ችግሮችን በማሸነፍ» (Overcoming Adversity) ዘርፍ ለመጨረሻዎቹ 10 ትምህርት ቤቶች አንዱ በመሆን ተመርጧል። ይህ ሽልማት በT4 Education በየዓመቱ ከሚሰጡት አምስት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች አንዱ ነው። ይህ እውቅና ፋሮ ትምህርት ቤት ሆሞሻ ከዓለም ዙሪያ ከሚገኙ እጅግ ፈታኝ ሁኔታዎችን የሚጋፈጡ ተማሪዎችን የትምህርት ዕድልና የሕይወት ተስፋ በአስደናቂ ሁኔታ በመቀየር ዓለም አቀፍ እውቅና ካገኙ ተመራጭ ትምህርት ቤቶች ተርታ እንዲሰለፍ አድርጎታል። ትምህርት ቤቱ ለመጨረሻ ዙር ከተመረጡት ትምህርት ቤቶች መካከል ብቸኛው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት በመሆን ነው መመረጥ የቻለው። ትምህርት ቤቱ ለሴት ተማሪዎች ሙሉ ስኮላርሽፕ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ አገልግሎት እና በSTEM (ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ) ዘርፎች ላይ ያተኮረ ጥራት ያለው ትምህርት እየሰጠ ይገኛል። ለመጨረሻ ውድድሩ የህዝብ ድምጽ ምርጫ ከሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን፣ የፋሮ ፋውንዴሽን ደጋፊዎችን፣ አጋሮችን እና በዓለም ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦችን ፋሮ ስኩል ሆሞሻን በvote.worldsbestschool.org ገብተው እንዲመርጡም ጥሪ አቅርቧል። የዘገበው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ነው።
807
10
https://youtu.be/RBkpGgbIccM?si=2nxgO3szGip3Y8J3
2 372
11
ውድ  የካምፓስ 1 ተማሪ ወላጅች በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በሚከበረው የመዝጊያ በአል ላይ የገበያ ቀን (Market Day) ስለሚኖር እንግሊዝኛ ተናግረው የሰበሰቡትን ኩፖን ይዘው እንዲመጡ እንጠይቃለን። ት/ቤቱ
2 480
12
ውድ  የካምፓስ 1 ተማሪ ወላጅች በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የፋሮ ት/ቤት ካምፓስ 1 በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር መሰረት እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 2፡30 – 6:00 የት/ቤት መዝጊያ በዓል ላይ እንዲገኙልን  እናሳዉቃለን። ት/ቤቱ
2 455
13
ውድ  የካምፓስ 2 ተማሪ ወላጅች በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የፋሮ ት/ቤት ካምፓስ 2 በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር መሰረት እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 2፡30 – 6:00 የት/ቤት መዝጊያ በዓል ላይ እንዲገኙልን እናሳዉቃለን። ት/ቤቱ
2 427
14
没有文字...
2 649
15
没有文字...
2 553
16
没有文字...
3 302
17
没有文字...
4 005
18
Document 50.pdf
1
19
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የአራተኛ ሩብ አመት ማጠቃለያ ፈተና ከ1ኛ-5ኛ ክፍል ከሰኔ 15-17፣ 2018; ይሰጣል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በቀረበው የፈተና መርሀግብር መሠረት ለልጅዎ አስፈላጊውን ድጋፍ እና ክትትል ያድርጉ። ት/ቤቱ
3 925
20
ቀን፦ ሰኔ 1/2018 ዓ/ም ማስታወቂያ ለወላጆች! ጉዳዩ፡ የፅሁፍ መጠይቅ ሞልተዉ እንዲልኩልን ስለማሳሰብ፤ ዉድ ወላጆች ፋሮ ት/ቤት አሶሳ፤ በሚሰጠዉ የትም/አገልግሎት ዙሪያ የእናንተን የተማሪዎቻችን ወላጆች የእርካታ መጠን በዳሰሳ ጥናት መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል መጠይቅ በተማሪዎቻችን በኩል በዛሬዉ ዕለት የላክን በመሆኑ ከ10 ~15 ደቂቃ ጊዜ በመዉሰድ ሞልተዉ ነገ ጧት በተማሪዎች በኩል መልሰዉ እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን!! ፋሮ ት/ቤት አሶሳ (ገብርዔል ካምፓስ)
4 268