fa
Feedback
Halal Media

Halal Media

رفتن به کانال در Telegram
6 497
مشترکین
-724 ساعت
-457 روز
-20630 روز
آرشیو پست ها
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam

🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁✅ مركز منار الهدى الإسلامي መናሩል-ሁዳ ኢስላማዊ ማዕከል ☹️🙁☹️😣😝☹️☹️🙁😣 የምስራች! በኦንላይን የቁርኣንን ትምህርት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መና
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁مركز منار الهدى الإسلامي መናሩል-ሁዳ ኢስላማዊ ማዕከል ☹️🙁☹️😣😝☹️☹️🙁😣 የምስራች! በኦንላይን የቁርኣንን ትምህርት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መናሩል-ሁዳ ኢስላማዊ ማዕከል ቁርኣንን በተጅዊድ የማስተማር ብቃት እና ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በተሻለ ጥራት እና ክትትል በኦን ላይን የማስተማር ፕሮግራም ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ -በአሏህ እገዛ- ተማሪዎችን መመዝገብ ጀምሯል። 👉 ትምህርቱ የሚሰጠው:- ከ7 አመት ጀምሮ በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ወንድ ተማሪዎች በወንድ አስተማሪዎች ለሴት ተማሪዎች በሴት አስተማሪዎች በዙም፣ በዋትስ አፕ እና በቴሌግራም ከእሁድ እስከ ሐሙስ ለተከታታይ 5 ቀናት ነው። 👉 የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች:- 📖 ለጀማሪዎች ቃዒደቱን ኑራኒየህ፣ 📖 ቁርኣን እያዩ ማንበብ፣ 📖 ቁርኣንን ካኸተሙ በኃላ በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ፣ 📖 የተለያዩ የተጅዊድ ኮርሶች እና ኪታቦች፣ 📖 የቁርኣን ሒፍዝ ሙራጀዓን ማዳመጥ፣ 📖  በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በየደረጃው የአረብኛ ቋንቋ እና የኪታብ ትምህርቶችን ይሰጣሉ። ቁርኣንን በአካል ተገኘተው መማር ካልቻሉ በቦታና በጊዜ ሳይገደቡ ባሉበት ቦታ ሆነው  ከየትኛውም የዓለም ክፍል በሚመችዎ ሰዓት ቁርአንን በተጅዊድ ከመጀመሪያ ጀምረው መማር እንዲችሉ ማዕከላችን እድሉን አመቻችቶላችኃል። በቴሌግራም ለመመዝገብ:- @ManarAlHuda228 @ManarAlHuda470 በዋትስአፕ ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃዎችን እነዚህን 👇👇👇 ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ 0969707228 0969707470 ማሳሰቢያ:- ምዝገባ የሚቆየው ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር ጊዜ ነው። ❤️ t.me/+Q5-yEJHfPWo5MzVk ❤️ t.me/+Q5-yEJHfPWo5MzVk

☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

ኢህሳን jobs Advertising የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን   በቻናሉ እንለቃለን✅ ❤️https://t.me/ihsan_jobshttps://t.me/ihsan_jobs

ኢህሳን የቋንቋ መማሪያ ግሩፕ ለ5 አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ይሰጣል ቋንቋ ለመማር መሳተፍ ለምትፈልጉ ሙሉ ማብራሪያ 👇👇 t.me/Ihsan_language/276 t.me/Ihsan_language/276

🍂 ሁለተኛው ፕሮግራም ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ ከሹብሀ እና ከስሜት መጠበቂያ መንገዶች https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳😶‍🌫️😣 ​📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣😶‍🌫️☹️ ​ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ​
☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳😶‍🌫️😣 ​📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣😶‍🌫️☹️ ​ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 😃 የፕሮግራሙ ሰዓት ​ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ​🎙️🔺 ተጋባዥ ኡስታዞችኡስታዝ አቡ ዚክራኡስታዝ አቡ ሂበተላህ ​🎤 የፕሮግራም መሪአቡ ሁዘይፋ (ሀይደር) ​📍 የሚተላለፍበት ቦታ ​ፕሮግራሙን በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ፡ ❤️ ትዳርና ኢስላም ቻናል✅ ​ማሳሰቢያ፦ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

​📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም ​"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!" بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙​ነገ ማለ
​📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!" بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙​ነገ ማለትም ቅዳሜ ምሽት፣ ከተራዊህ ሶላት በኋላ በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። የዕውቀት ገበታውን የሚያጋሩን እንግዶቻ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭐️​ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ ⭐️​ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ⭐️​ወንድም አቡ ሁዘይፋ ⭐️​ወንድም ጦላህ ርዕሰ ፦ወቅታዊ እና ወሳኝ ርዕሶች ተዘጋጅተዋል !! ​📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከተራዊህ ሶላት በኋላ 📍 ቦታ፦ በትዳር እና ኢስላም ቴሌግራም ቻናል ⤵️ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም!!! ​🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/tdarna_islam

ኢህሳን jobs Advertising በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል  አሸናፊዎች 1ኛ ለወጣ በብር 1500 ወይንም ለሴት አባያና ኺማር ለወንድ ጀለቢያ 2ኛ  ለወጣ በብር 1300 ወይንም 1200Min + 30GB 3ኛ ለወጣ በብር 1000 ወይንም 1608 Min + 10.8GB ስለውድድሩ ማብራሪያ እና የመወዳደሪያ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ 👇👇☝️👇👇👇 https://t.me/ihsan_jobs/425 https://t.me/ihsan_jobs/425

▶️ የመጀመሪያ ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል 🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦ 🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን 🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን    እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች... ፕሮግራም መሪዎች 🎙 አቡ ሂበተላህ 🎙 አቡ ማሂ 🎙 አቡ ሁዘይፋ 📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ * ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ * ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ❤️ዛሬ ማታ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል?
ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል? ✔️ ያለንበት ደረጃ እና ክፍተቶቻችን ✔️ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ምን መሆን አለባቸው? ✔️ለገጠሩ ማሕበረሰቡ ዳዕዋን እንዴት ተደራሽ እናድርግ?… እንድሁም መሰል ነጥቦች ላይ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል። 🎙ተጋባዥ እንግዶቻችን፡- ✔️ኡስታዝ አብዱ ናስር ✔️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል ባጂ ✅እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይገኙበታል! 🎤መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሱፍያን 📅 ቀን፡ ነገ ረቡዕ ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ 📍አድራሻ፦ በቀጥታ ስርጭት📹 t.me/alwaadislamic1446 t.me/alwaadislamic1446

☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣 ✔️የአረብኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ       ትምህርት  ለመማር ፍላጎት ላላችሁ ኢህሳን የonline የቋንቋ ት/ቤት  ውድድር ስላዘጋጁ ገብታችሁ መወዳደር ትችላላችሁ ✅የውድድሩ ማብራሪያ ⭐️ t.me/Ihsan_language/223 t.me/Ihsan_language/223 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳

⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ! ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —** ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ። ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ። 📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት! 1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ? አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል። 2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ! ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል። 3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም! በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ። 💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው? እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦ ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦ *   🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው። *   🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ። *   🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል። *   🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል። #### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦ *   የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል። *   የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል። *   የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል። 📢 የመጨረሻ መልዕክት! እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው። አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል። "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📍አሁን የوَصِيَّةُ ابْنِ قُدَامَة ደርስ በቀጥታ ስርጭት  ሊጀመር ነው ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/tdarna_islam?livestream=48698b8bbed34151dc