fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Fano Media 27🦅✊🏿

Fano Media 27🦅✊🏿

رفتن به کانال در Telegram

መረጃ ካሎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን። @AmharaFano60M ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! ከዚኽ ስር ጠቅ አድርገው ይምጡ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 የX አድራሻችን @FanoMedia @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው

نمایش بیشتر
2 156
مشترکین
-1024 ساعت
-267 روز
+76630 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+10
در 1 کانال‌ها
سپتامبر '26
+1 047
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+37
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+43
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+61
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+51
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+44
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+48
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+65
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+21
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+34
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+20
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+25
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+37
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+30
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+44
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+33
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+42
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+45
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+108
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+178
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+269
در 6 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+188
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+275
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+235
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+76
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+101
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+124
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+173
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+223
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+211
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+570
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+276
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 اکتبر+1
15 اکتبر0
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر+2
09 اکتبر+2
08 اکتبر+1
07 اکتبر+2
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر+1
02 اکتبر+1
01 اکتبر0
پست‌های کانال
እንግሊዝ በኤርትሪያ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች! #Ethiopia | እንግሊዝ በኤርትራ ዲፕሎማቶች ላይ የእንቅስቃሴና የቪዛ እገዳ ጣለች! እንግሊዝ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ የጥገኝነት ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረገባቸውንና በወንጀል የተያዙ ዜጎቿን ዳግም ለመቀበል ፍቃደኛ አልሆነችም በሚል በኤርትራ ላይ ጠንካራ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሯን አስታወቀች። በዚህም መሠረት በለንደን የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶች ከለንደን ውጭ ከ60 ኪሎሜትር በላይ እንዳይንቀሳቀሱ የመገደብ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ለኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣናት (VIPs) ይሰጡ የነበሩ ፈጣን የቪዛ አገልግሎቶች ተቋርጠዋል። የሀገር ውስጥ ሚኒስትሯ ሻባና ማህሙድ እንደገለጹት የኤርትራ መንግስት የጥገኝነት ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረጉ እና ህግ የጣሱ ዜጎቹን ዳግም ለመቀበል ፍቃደኛ አይደለም ብለዋል። የኤርትራ መንግስት ትብብር ማድረግ ካልቻለ ወደ እንግሊዝ የሚደረጉ ማንኛውንም የቪዛ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ የመከልከል እርምጃ ሊከተል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በመጨረሻዎቹ 12 ወራት ውስጥ በትንንሽ ጀልባዎች አደገኛውን የባህር መንገድ አቋርጠው ወደ እንግሊዝ ከገቡ ስደተኞች መካከል ኤርትራውያን 18 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዙ መረጃዎች ያመለክታል። @BBC News #Ethiopia #Eritrea #UKNews #Migration

2
እንግሊዝ በኤርትሪያ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች! #Ethiopia | እንግሊዝ በኤርትራ ዲፕሎማቶች ላይ የእንቅስቃሴና የቪዛ እገዳ ጣለች! እንግሊዝ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ የጥገኝነት ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረገባቸውንና በወንጀል የተያዙ ዜጎቿን ዳግም ለመቀበል ፍቃደኛ አልሆነችም በሚል በኤርትራ ላይ ጠንካራ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሯን አስታወቀች። በዚህም መሠረት በለንደን የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶች ከለንደን ውጭ ከ60 ኪሎሜትር በላይ እንዳይንቀሳቀሱ የመገደብ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ለኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣናት (VIPs) ይሰጡ የነበሩ ፈጣን የቪዛ አገልግሎቶች ተቋርጠዋል። የሀገር ውስጥ ሚኒስትሯ ሻባና ማህሙድ እንደገለጹት የኤርትራ መንግስት የጥገኝነት ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረጉ እና ህግ የጣሱ ዜጎቹን ዳግም ለመቀበል ፍቃደኛ አይደለም ብለዋል። የኤርትራ መንግስት ትብብር ማድረግ ካልቻለ ወደ እንግሊዝ የሚደረጉ ማንኛውንም የቪዛ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ የመከልከል እርምጃ ሊከተል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በመጨረሻዎቹ 12 ወራት ውስጥ በትንንሽ ጀልባዎች አደገኛውን የባህር መንገድ አቋርጠው ወደ እንግሊዝ ከገቡ ስደተኞች መካከል ኤርትራውያን 18 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዙ መረጃዎች ያመለክታል። @BBC News #Ethiopia #Eritrea #UKNews #Migration
1
3
Ethiopian Airlines ይህን ልጅ በክራንች የሚሄድ ሰው አካለ ደካማን ሰው አናሳፍርም ከኛ ጋር አትበርም ይህ የብልጽግና የአብይ አህመድ አየር ምንገድ ነው በሚል ከዓለም አቀፍ ሕግ የጣሰ በደ
Ethiopian Airlines ይህን ልጅ በክራንች የሚሄድ ሰው አካለ ደካማን ሰው አናሳፍርም ከኛ ጋር አትበርም ይህ የብልጽግና የአብይ አህመድ አየር ምንገድ ነው በሚል ከዓለም አቀፍ ሕግ የጣሰ በደል ፈጽሞበታል።ይህ አየር ምንገድ ከህውሓት ጀምሮ እስከ አሁኑ ሰዓት በዜጎቹ እየፈጸመው ያለን ነገር እጅግ አሳፋሪ ነው።ሌላ ሀገር ቅድሚያ ለአካል ጉዳተኞች ነው የኛ ሀገር ግን መች ነው የምትሰለጥነው በየቤቱ በየሰፈር መገለላቸው ሳያንስ ደግሞ ጥረው ግረው እዚህ ደረጃ ሲደርሱ ለምን ? ሼር ለሚመለከተው አካል🙏🏿
1 226
4
በደሞዝ እና በአፈሳ የተሰበሰበ የኦህዴድ ወታደር ወደ ትግራይ ሲላክ በሀገር ፍቅር ልቡ ሳይሆን ቆ*👀ጡ ነዉ ... የሚቆመዉ
1
5
በደሞዝ እና በአፈሳ የተሰበሰበ የኦህዴድ ወታደር ወደ ትግራይ ሲላክ በሀገር ፍቅር ልቡ ሳይሆን ቆ*👀ጡ ነዉ ... የሚቆመዉ
404
6
بدون متن...
429
7
ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ መግለጫ በበርካታ ዘመናት ከባድ መስዋዕትነትና በህዝቦቻችን የተቀናጀ ትግል የተገነባውን ህብረ-ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ የፌዴራሊዝም ስርዓት በመናድ በብልፅግና ስም የተደራጀው ግለሰባዊ አምባገነናዊ አገዛዝ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አደገኛና ጅምላ ጨራሽ ጦርነት ደቅኖ ይገኛል። የአፋር ሕዝብ በትግሉና በደሙ ያረጋገጠው ራስን በራስ የማስተዳደር መብት በዚህ አምባገነን ስርዓት በግፍ በመነጠቁ ሳቢያ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ወጣቶቻችን በየማጎሪያና የማሰቃያ ቤቶች ዘበነኛ በደል እየተፈጸመባቸው ይገኛል። ከአካባቢው እውነታ ውጭ በሆነው የዚህ አገዛዝ የተሳሳተ ፖሊሲ ምክንያትም ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ለከፋ ረሃብ፣ ለውሃ ጥምና ለህክምና እጦት ተዳርገው ከሰውነት ተራ ወርደው እንዲኖሩ ተፈርዶባቸዋል። ስለሆነም ህዝባችን ከተጫነበት ታሪካዊ በደልና ከአምባገነናዊ ጭቆና ነፃ የሚወጣው፤ ይህንን ፋሽስታዊ ስርዓት ከስር መሰረቱ ነቅሎ በመጣል። ይህ ደግሞ ብቸኛውና አማራጭ የሌለው የታሪክ ግዴታችን መሆኑን በጽኑ እናምናለን። በዚሁ መሰረት ድርጅታዊና ወታደራዊ ብቃትን ማሳደግ የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የሚያካሂደውን ፍትሃዊ የትጥቅ ትግል በአዲስ መልክ ለማጠናከር፤ የመልሶ መቋቋምና ድርጅታዊ ስትራቴጂዎችን በከፍተኛ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ተግባር በመግባት ላይ ይገኛል። ስትራቴጂካዊ ቅንጅት፡ ግንባራችን አሁን ካለው አገራዊ እውነታ በመነሳት፣ «የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለህልውና» በአጭር ጊዜ ውስጥ አመርቂና ስትራቴጂካዊ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጅቱን አጠናቋል። ወቅቱን ያማከለ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስትራቴጂ በመከተልም በህዝባችንና በሀገራችን ላይ የተጫነውን ጨቋኝ ስርዓት ለማስወገድ በቁርጠኝነት ተነስተናል። የኡጉጉሞ ታጋዮች ከመቼውም ጊዜ በላይ ለየትኛውም እንቅፋትና ፈተና ሳይንበረከኩ፣ በጽኑ ወኔና በተባበረ ክንድ ትግሉን እስከ ድል ደጃፍ ለማድረስ ቁርጠኝነታቸውን ያረጋገጡበት ወቅት ላይ እንገኛለን። መላውና የተከበረው የአፋር ህዝብና የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች አገዛዙ በህዝባችንና በሀገራችን ላይ የደቀነብንን የህልውና አደጋ ለመመከት ከወትሮው በተለየ መልኩ ከትግላችን ጎን እንድትሰለፉ፣ ሁለገብ ቁሳቁሳዊ፣ ፖለቲካዊና ሞራላዊ ድጋፋችሁን እንድታጠናክሩ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። "ድልና ድምቀት ለትብብር ለህልውና!" የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ)
416
8
በለው😃'Israel' has no diplomatic relations with Indonesia, the world's most populous Muslim-majority country. For more informa
በለው😃'Israel' has no diplomatic relations with Indonesia, the world's most populous Muslim-majority country. For more information, visit the comment section. X 'ISRAEL' TURNS AWAY ETHIOPIAN AIRLINES FLIGHT OVER INDONESIAN CREW MEMBER: 'ISRAELI' MEDIA Ethiopian.....
1 491
9
……..አሳዛኝ መረጃ ተሰማ። የብልጽግና አገዛዝ በንጹሃን ዜጎችና በመሠረተ ልማቶች ላይ ከባድ የድሮን  ጥቃት በመፈጸም በርካታ ታዳጊዎችን ህይወት ነጠቀ። በሌላ በኩል አዲስ የአርበኞች ጦር ተዋቅሮ ወደ ህዝባዊ የግንባር ተጋድሎው ዘምቷል፡፡ ……. በአገዛዙ መፈንጫ አዲስ አበባ የሚገኘው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) ኤምባሲ አካባቢ ከባድ ፍንዳታ ተሰማ። ኤምሬትስ ለአገዛዙ አሁናዊ ድጋፏን አለሁ ማለቷም ተጠቁሟል፡፡ በተያያዘ በቡሬ ግንባር እና በፊና ሩባ በተባለ ቀጠና  ከባድ ውጊያ ሲደረግ የአገዛዙ ጦር ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ገጥሞታል፡፡ …… በጦርነት የተበከለችው ኢትዮጵያ ዜጎቿ በኑሮ ውድነት ወደ አለመኖር እየተጓዙ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ ለዚህ ሂደት የጦርነት ባለቤቱን አገዛዝ ማስወገድ ቀዳሚ አጀንዳ መሆን እንዳለበትም ተጠቁሟል፡፡
395
10
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ዛሬ በዝግ ይሰበሰባል! የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በየአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ በዝግ ሊመክር ነው። የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ተገልጿል። ስብሰባው እንዲካሄድ የጠየቀችው በጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን ያላት ዩናይትድ ስቴትስ እንደሆነች “ሚዲያችን” ጉዳዩን በቅርብ ከሚያውቁ አንድ የዲፕሎማቲክ የመረጃ ምንጭ ለመረዳት ችላለች። አስራ አምስት ሀገራትን በሚይዘው የጸጥታው ምክር ቤት፤ ከአፍሪካ በተለዋጭ አባልነት የተካተቱት የኢትዮጵያ ጎረቤት ሶማሊያ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ላቤሪያ ናቸው።  በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች የተቀሰቀሰው ውጊያ ሶስተኛ ሳምንቱን በሚደፍንበት ዕለት በሚካሄደው በዚህ ስብስባ፤ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፖለቲካ እና ሰላም ግንባታ ጉዳዮች ክፍል የሚጋበዙ ባለስልጣን ማብራሪያ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሰሜን ኢትዮጵያ ካለፈው መስከረም አጋማሽ ጀምሮ ውጊያ ከተቀሰቀሰ ወዲህ የመንግስታቱ ድርጅት ጉዳይ “እጅጉን እንዳሳሰበው” በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል። የተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ባለፈው አርብ በቃል አቃባያቸው በኩል ባወጡት መግለጫ፤ በትግራይ፣ በአፋር እና በአማራ ክልሎች ያለው ውጊያ፤ አጠቃላይ ቀጠናውን ወደ በለጠ አለመረጋጋት ሊያሸጋግር እንደሚችል አስጠንቅቀው ነበር። ጉተሬዝ በዚሁ መግለጫቸው፤ “የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ገብተዋል” የሚሉ ሪፖርቶች እንደሳሰቧቸውም ገልጸዋል።
446
11
🇸🇦❌🇾🇪💥— የሑቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆነው ሙሐመድ አል ቡኸይቲ፣ ቅዳሜ እለት በሪያድ ላይ ለደረሰው ጥቃት ቡድኑ ሃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ እንደሚወስድ ተናገረ። የሳዑዲ ዓረቢያ አገዛዝ በየመን የሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ሲያደርስ ለኖረው ጥቃት የበቀል እርምጃ ነው ብሏል። አክሎም፣ ጥቃቱ በየመን የሚገኙ የሲቪል ተቋማት ዒላማ መሆን እንደሌለባቸው እና ተመሳሳይ ሕግጋት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት ለማሳየት እንደሆነ ለኒውዮርክ ታይምስ ተናግሯል። የሳዑዲ መንግሥት የሲቪል ተቋማቶችን ለዓመታት በየመን ዒላማ ሲያደርግ ቆይቷል፣ ቢሆንም፣ ከዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ተው ያለ፣ ያወገዘ አካል አልነበረም። አሁን ተመሳሳዩን አፀፋ ስንመልስ ኡኡ እየተባለ ነው። ይህ ትክክል ነው ብለን አናምንም!
603
12
🇸🇦❌🇾🇪💥— የሑቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆነው ሙሐመድ አል ቡኸይቲ፣ ቅዳሜ እለት በሪያድ ላይ ለደረሰው ጥቃት ቡድኑ ሃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ እንደሚወስድ ተናገረ። የሳዑዲ ዓረቢያ አገዛዝ በየመን የሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ሲያደርስ ለኖረው ጥቃት የበቀል እርምጃ ነው ብሏል። አክሎም፣ ጥቃቱ በየመን የሚገኙ የሲቪል ተቋማት ዒላማ መሆን እንደሌለባቸው እና ተመሳሳይ ሕግጋት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት ለማሳየት እንደሆነ ለኒውዮርክ ታይምስ ተናግሯል። የሳዑዲ መንግሥት የሲቪል ተቋማቶችን ለዓመታት በየመን ዒላማ ሲያደርግ ቆይቷል፣ ቢሆንም፣ ከዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ተው ያለ፣ ያወገዘ አካል አልነበረም። አሁን ተመሳሳዩን አፀፋ ስንመልስ ኡኡ እየተባለ ነው። ይህ ትክክል ነው ብለን አናምንም!
1
13
የአብይ አህመድ '' ምርኮኛ የኮሎኔሎች ወር'' ተብሎ ተሰይሟል!
የአብይ አህመድ '' ምርኮኛ የኮሎኔሎች ወር'' ተብሎ ተሰይሟል!
593
14
ወ/ሮ አዳኑ አቤቤ ፥ ለነገ ሚስጥራዊውን '' ዘመቻ አሰብ'' የድጋፍ ሰልፍ እያሰናዳች ነው አሉ! ጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጀህ የመንግስት ሰራተኛ እና ለሌሎች የአገዛዙ እልፍኝ ተመፅዋች አደረጃጀቶች በሙሉ '' ከቀራችሁ ሌላ ተልዕኮ አላችሁ ማለት ነው'' ስትል ጥብቅ መመሪያ አስተላልፋለችም ተብሏል ! '' የሰልፉ ቦታ ጠዋት ይነገራችኋል ፣ ለሊት 10 ሰአት ላይ በየወረዳው የሚያጓጉዝ መኪና ተሰናድቷል ፣ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ'' መባላቸውንም ምንጮቻችን ገልፀዋል! ሚስጥራዊ የድጋፍ ሰልፍ!
664
15
ባንዳው ተላላኪ ማነው?🙈
ባንዳው ተላላኪ ማነው?🙈
700
16
ከ 548 ሰው ፊት ቆሞ ለአብይ አህመድ የአዳኝነት፣የሙሴነት፣የፈጣሪነት መወድስ ያቀረበው ጀንፈል ወንድሜ አብይ አህመድ ,ፈጣሪዬ አብይ አህመድ፣አባቴ አብይ አህመድ፣ይለና አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠ የፈጣሪ ፀጋ ነው በማለት መወደሱን አቅርቧል።ይኼን መወድስ ስላቀረበ ብቻ ያለ አቅሙ ም/ጠ/ሚኒስትር ሆኖ ተሾሟል።
2 249
17
ቻለው ገጥመሃል ገጥመሃል አለ ብርሃኑ ጁላ በል ቻለው😃
ቻለው ገጥመሃል ገጥመሃል አለ ብርሃኑ ጁላ በል ቻለው😃
2 360
18
ሰበር ዜና! 10:20 ላይ መላ አዲስ አበባን ያናወጠ ፍንዳታ ተሰምቷል፣ ይቀጥላል! ድሮን✊🏿
730
19
ጦር ሜዳ ሄዶ መዋጋት ሴትን ልጅ አንቆ ገ ድ ..ሎ ከፎቅ እንደመወርወር ቀላል አደለም ኦቦሌሶ
ጦር ሜዳ ሄዶ መዋጋት ሴትን ልጅ አንቆ ገ ድ ..ሎ ከፎቅ እንደመወርወር ቀላል አደለም ኦቦሌሶ
2 402
20
ለምን video ለቀቅሽብኝ በሚል ጠብደሉ መነኩሴ አስደብድቧታል።የትግሬው መነኩሴ!+1
ለምን video ለቀቅሽብኝ በሚል ጠብደሉ መነኩሴ አስደብድቧታል።የትግሬው መነኩሴ!
683