cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ #የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል። መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77 # የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው! ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል 👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው 🙏🙏🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
102 981
مشترکین
+4 48024 ساعت
-1 4407 روز
-5 62930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
«የልምምጥ የልመና ፖለቲካ አይመቸኝም! አዳራሽ ቢከለክሉን ሜዳ ላይ እንሰበስባለን። ሜዳ ቢከለክሉን ጫካ እንገባለን፤ ከጫካ ስንመለስ ግን አንድም ባንዳ ፊታችን አይቆምም!»
نمایش همه...
👍 130 11🔥 6👏 4😘 4🫡 3🥰 2👌 2😍 1
03:05
Video unavailableShow in Telegram
የአማራን ህዝብ ያንዣበበበትን አደጋ እና የህልውና ትግሉን አሻግረው ከስር መሰረቱ በቅጡ በጥልቀት ከተረዱ ጥቂት ጀግኖች መካከል ከጀነራል አሳምነው ፅጌ በመቀጠል ሌላኛው ጀግና ጀነራል !! የአማራ ህዝብ ትግል በጀግናው ጀነራል አሳምነው ፅጌ ተለኩሶ በጀነራል ተራራው ማሞ ይሰራል💪🔥 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
نمایش همه...
5.45 MB
👏 199👍 96👌 35 28🏆 26🍓 26 21🔥 12🙏 10🥰 4🤣 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መልካም ዜና ! ..‼️‼️ ጀነራል ተፈራ ማሞ በይፋ የህልውና ትግሉን ተቀላቀሉ ! ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ፋኖ እያደረገ ያለውን የህልውና ትግል በይፋ ተቀላቀሉ። ጄኔራሉ ከሰው በላው አፈና ለጥቂት ማምለጣቸውን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ዛሬም ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን በይፋ መቀላቀላቸውን ለኢትዮ 360 አረጋግጠዋል። @ አትዬ 360
نمایش همه...
🔥 228👍 191 54👏 23🏆 10❤‍🔥 7😘 6 4🤔 4👌 2😍 2
በመጨረሻም ወደ ወዳጆቻችን መጥተናል ..‼️‼️ በቅርብ ርቀት ያሉ የትግል ቦታዎች ደርሰን ከተመለስን ሁለተኛ ቀናችን ነው ። ሆኖም ስንመለስ ክትትል ሲደርግ እንደነበረ ከውስጥ በደረሰን መረጃ መሰረት የቦታ ለውጥ አድርገናል ። ለውጥ በማድረጋችን በዛ ምክንያት የኛ ደህንነት መልካም ቢሆንም ቀድሞ እንደነበረን  መረጃችንን ለመቀጠል ቀድሞ ስናደርግ እንደነበረው በግላችን የሰው ሀይል እና የመረጃ ወጪዎችን በመሸፈን ብቻ ማስቀጠል እንደማንችል ተረድተናል ። ቀድሞ 24 ሰአት መረጃ መዘገብ ውዴታችና ብቻ ሳይሆን ግዴታችን አድርገን ያለ ማንም አጋዥናነት በግላችን አቅም የድርሻችንን ስንሞክር ቆይተናል። በመሆኑም እንደ ቀደመው እና በተሻለ ሁኔታ ለማስቀጠል እና ወደ ነበረበት ለማስቀጠል ጊዜ እንደሚወስድብን ስላወቅን እና በዚህ ወሳኝ ጊዜ መጥፋት እንደሌለብን የብዙዎች ወዳጆቻችን ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የኛም ጥያቄ መሆኑን ተረድተን የናንተ ወዳጆቻችንን ጥቂት እገዛ ያስፈልገናል ። በመሆኑም ለተወሰነ ጊዜ እንደ ቀድሞው በራሳችን ለማስቀጠል የምንችልበት ሁኔታ እስኪስተካከል ተገቢ ነው የምትሉ እውነተኛ የአማራ ትግል ወዳጆች በውስጥ ብታነጋግሩን መልካም ነው ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።
نمایش همه...
🙏 165👍 128 21🔥 7🤣 5😈 5👏 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስርአቱ በተጨባጭ ወድቋል ..‼️‼️ በደብረወርቅ ከተማ እየተንቀሳቀሰ ወጣቶችን ሲያሳፍስ የነበረው  የአቶ አረጋ ከበደ/ቀንድ አውጣ/ ወንድም ቹቹ ከበደ በነበልባሎቹ የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ፋኖወች ቁጥጥር ስር ዉሏል!! ።
نمایش همه...
👍 287 31🔥 17👏 16😍 10🏆 10🤣 6🤓 6❤‍🔥 3🥰 3 2
00:17
Video unavailableShow in Telegram
እየመጡ ነው ..‼️‼️ ፊት አውራሪ አስረስ ማረ ዳኘ ብርጌድ
نمایش همه...
6.15 MB
335👍 138👏 27🔥 25🥰 16👌 10🫡 10🏆 9😍 6🍓 5😘 5
Photo unavailableShow in Telegram
በዘራችሁ አይድረስ ..‼️‼️ ቀይ ሽንኩርት በአማራ ምድር ረክሷል
نمایش همه...
👍 367 46👏 21❤‍🔥 13😍 11🥰 9👌 7🔥 6😘 5🤔 4🤝 3
02:51
Video unavailableShow in Telegram
ጀግኖች በስራ ላይ ናቸው ቁራዎች ይጮሀሉ ..‼️‼️ "ድሉ ከሚፃፈው በላይ ነው ...! " ሁሉም ጠላት ከወያኔ እስከ ከብአዴን ፣ ከኦህዴድ እስከ ከግም ቦቲ ሰባት ፣ ከዋን ወያኔ እስከ ፌክ የአማራ ታጋይ ( ሲፋቅ ወይ ወያኔ ወይ ኦሮሙማ) ሁሉም ዘመናትን እየቀያየሩ ሊሰብሩት ያለሞነጨሩት ምድር ያልጠጡት ሰማይ የለም ሆኖም እነሱ ከኩ ቀድመውት ይከስማሉ አፈር ትቢያም ሲሆኑ ያለጥርጥር እናያለን ። የማይሰበረው ጥቁር አይማዝ ታላቁ እስክንድር ስራ ላይ ነው። ውሾቹ እና አጋንቱ እየተናበቡ ይጮUሉ ሆኖም ጀግኖቹ የአማራን እናት መከራ ለመጨረሻ ጊዜ ለማክሰም መስሚያ የላቸውም ታላቅ ስራ ላይ ናቸው ። አመት ሙሉ በሶሻል ሚዲያ እንደቆርቆሮ ከሚጮህ አስመሳይ ፌክ የአማራ ታጋይ ይልቅ ለአንድ ቀን ወንዶች ቦታ በተግባር ወርዶ ስለ አማራ የተጠማ ፣ የተራበ ፣ ድንጋይ የተንተራሰ ፣ ቁር እና ፀሐይ የወረደበት እንኳን ታላቅ ጀግና ቀርቶ ታች ያለ ጀሌ ለአማራ ህዝብ ታላቅ ውለታ ውሏል ። ቀን ዶላር እየለቀመ ማታ ሚስቱን አቅፎ እየተኛ ጫካ የገቡ ድንጋይ የተንተራሱ ጀግኖች ላይ የበርገር ቂጣ በቀደደው አፉ የሚተረተር እሱ በሰማይም በምድርም ታሪካዊ የአማራ ጠላት ነው ። ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
نمایش همه...
9.01 MB
👍 302 39🔥 11🫡 9😈 8👏 4😍 4🤣 4😘 4👌 3🍓 3
00:38
Video unavailableShow in Telegram
" ግንድዬ ግንድዋ " ...‼️‼️ ነበልባሉ የአምራ ፋኖ በአማራ ክልል በተቆጣጠራቸው ከ80 - 90% በሆኑ አጠቃላይ መሬቶቹ ለአራት ኪሎ የመጨረሻ ጉዞ ዝግጅት ስንቅ በከፍተኛ መጠን ተወርዋሪ ፍም እሳቶችን በአራቱንም ክፍላተ ማዕዘናት አካባቢዎች በከፍተኛ መጠን ማስልጠኑን ማስመረቁን ቀጥሎበታል ። አማራ ላይጨርስ አልጀመረም ሲባል በተጨባጭ ነው ። ድል ለነበልባል አማራ ፋኖ ድል ለጅግናው የአማራ ህዝብ
نمایش همه...
3.31 MB
🏆 1331 225👍 173👏 26🔥 25😘 12🥰 7❤‍🔥 6😍 6😁 4🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቅድሚያ ለአማራ ህዝብ አለኝታ ነበልባል ሙስሊም ፋኖዎቻችን እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እንኳን ለኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ! ድል ለጀግናው ፋኖ
نمایش همه...
445👍 187👏 24🏆 20💯 16🥰 12 7👌 6😍 6🔥 5🫡 4
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.