fa
Feedback
Maranatha

Maranatha

رفتن به کانال در Telegram

➡️ #እነሆ_እኔን_ላከኝ #ተሐድሶ_ይሆናል #ክርስቶስ_ለሕዝብ_ሁሉ ☎️ +251931202325

نمایش بیشتر
794
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+2
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+31
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+15
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+847
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 ژوئیه0
08 ژوئیه0
07 ژوئیه0
06 ژوئیه0
05 ژوئیه0
04 ژوئیه+1
03 ژوئیه0
02 ژوئیه+1
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
ከ80ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በደቡብ አፍሪካ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ናቸው። ዛሬ june 30 በመጤ ጠሎች ከሀገራችን ለቃችሁ ውጡ የተባለበት የመጨረሻው ቀን ነው። የወገኖቻችን ደም በክፉ ሰዎ
ከ80ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በደቡብ አፍሪካ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ናቸው። ዛሬ june 30 በመጤ ጠሎች ከሀገራችን ለቃችሁ ውጡ የተባለበት የመጨረሻው ቀን ነው። የወገኖቻችን ደም በክፉ ሰዎች ምክንያት እንዳይፈስ ማንም ሰው የልጁን ፣ የወንድም እህቱን ፣ የወላጁን... የሞት መርዶ ከሰው ሀገር በዚህ ምክንያት እንዳይሰማ እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባላቸው የሐማ ምክር እንዲፈርስ ወገኖቻችን ሰላም እንዲበዛላቸው በያለንበት በጸሎት እንድናስባቸው በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃችኋለሁ። #እነሆ_እኔን_ላከኝ #ተሐድሶ_ይሆናል #ክርስቶስ_ለሕዝብ_ሁሉ

2
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በግፍና በአሰቃቂ መንገድ በተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ምክንያት ልባችን እጅግ ተሰብሯል። ቢያንስ 13 ወገኖቻችን ሕይወታቸው ተቀጥፏል፤ ከሁለት መቶ በላይ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በግፍና በአሰቃቂ መንገድ በተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ምክንያት ልባችን እጅግ ተሰብሯል። ቢያንስ 13 ወገኖቻችን ሕይወታቸው ተቀጥፏል፤ ከሁለት መቶ በላይ ምእመናን ተፈናቅለዋል፤ ቤተ ክርስቲያናቸውም በእሳት ተቃጥሏል። ይህ እኩይ ድርጊት ሰውን በገዛ አምሳሉ በፈጠረው በእግዚአብሔር ላይ የተሰነዘረ ዐመፅ ነው። የርኅራኄ አባትና የመጽናናት ሁሉ አምላክ የሆንኸው እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ ሐዘንተኞችን አጽናና፤ በተመሳሳይ የሞት ጥላ ውስጥ ላሉትም ወገኖቻችን እውነተኛ እረኛና ከለላ ሁን። "ሰውን በመልካችንና በአምሳላችን እንፍጠር" ብለህ በቅዱስ ሥላሴ መለኮታዊ ምክር ሰውን ያበጀህ አምላክ ሆይ፤ እባክህ ራራልን፤ ምድራችንን ከዚህ ከጭፍን ጥላቻ፣ ከጥፋትና ከጅምላዊ መወጋገድ ታደጋት። አምላክ ሆይ፤ እባክህን ወደ እኛ ተመልከት፤ ልቅሶአችንን ስማ፤ በጽድቅህና በእውነትህም ፍረድ። በዐመፅ ዑደት ልባችን እጅግ ዝሏል፤ ዐይኖቻችንም ወደ አንተ ብቻ ናቸው። አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንህ እግዚአብሔር ሆይ፤ በታላቅ ምሕረትህና በማያልቀው ርኅራኄህ መጠን ጐብኘን፤ የቈሰለውን ልባችንን ጠግን፤ ምድራችንንም በሰላምህ አሳርፋት። አሜን!
169
3
ቤተክርስቲያን ውስጥ ስብከት ላይ ወጣቶችን ቴክስት መደራረግን የማያስቆም መልእክት ከሌለኝ፣ ቴክስት መደራረግ ይቀጥሉ። መልዕክታችን እየተሰበከ እንኳን ኢንተርቴይመንት ሊያምረን፣ ሰዓት ጠብቀን የምንወ
ቤተክርስቲያን ውስጥ ስብከት ላይ ወጣቶችን ቴክስት መደራረግን የማያስቆም መልእክት ከሌለኝ፣ ቴክስት መደራረግ ይቀጥሉ። መልዕክታችን እየተሰበከ እንኳን ኢንተርቴይመንት ሊያምረን፣ ሰዓት ጠብቀን የምንወስደውን መድኃኒት የሚያስረሳ መሆን አለበት። አሁን እኮ ስብከታችን ይዘት የለውም፤ እኛም የምናወራው ዝም ብሎ ተደጋጋሚ ቃላት ብቻ ነው። ወላጆች ወጣት ልጆቻቸውን አስገድደው ቸርች እንዲመጡ ያደርጓቸዋል። ልጆቻቸው ወይ ግቢ ውስጥ ይጫወታሉ ወይ በግድ ይቀመጣሉ። ዛሬ ማስተካከል ካልቻልን ከስረናል ማለት ነው። ለትውልዱ መልእክት አጥተናል ማለት ነው። ይዘት ያለው መልዕክት ይፈልጋሉ። ካልተዘጋጀን ትውልዱ በጣም ያመልጠናል። ፍጥነቱ በጣም ከፍተኛ ነው። እኛ ካልሰጠነው ዓለም የምሰጠው በጣም ብዙ አለ። እኔ መልእክቴን ስዘጋጅ የሚያስጨንቀኝ አንዱ ነገር ይሄ ነው። እኔ ካልሰጠሁት፣ እኔ ካላጎረስኩት፣ ይህ ትውልድ አየር ላይ ተንጠልጥሎ አይኖርም። የሚያጎርሰው አለ። መንገዱ አማራጭ በአማራጭ ነው። ኢንተርኔት ላይ ቢገባ፣ ጎግል ቢያደርግ ብዙ የሚጠቅም ነገር ያገኛል። የኔን የማይጠቅም ነገር ለመስማት ለምን ቁጭ ይላል? ድሮ አማራጭ ስለሌለ ነው። ዛሬ ምንም የሚዘገይ ነገር የለም፤ ድሮ ጋዜጣ እንኳን በደንብ በሌለበት አገር ነበር። አሁን መዓት ነገር አለ። ሁሉን የሚያስጥል! እኛ የፈለግነውን ነገር እያደረግን ወጣቱ በጠብታ እያለቀቀው ነው። አሁን ቸርች ውስጥ ረሃብ በጣም አለ። በጣም! አንዳንድ ወጣቶች ያስታውቃሉ። ዓለም ነች የምትመግባቸው። እኛ ስላልመገብናቸው ረሃብ ዝም ብሎ አይኖርም። እውነተኛ ምግብ ካላገኘህ ቆሻሻ ያስበላሃል። መንፈሳዊ ረሃብ በጣም ስላላቸው በዚህ ይሞክሩታል፣ በዚያ ይሞክሩታል። እና ዓለም የምትሰጣቸው ጃንክ ሆኖባቸዋል፣ ሰልችቷቸዋል፤ ቸርች ደግሞ የምትሰጣቸው ብዙ ሚረባ ነገር የለም።...
0
4
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአል” ማቴ 28፥6 ዛሬ የድል ቀን ነው። ሞት ተሸንፏል፤ ሕይወት አሸንፏል። ትንሣኤው የአዲስ ሕይወት መጀመሪያ ነው። አዲሱ ሕይወት ማለት ክርስቶስ በእኛ የሚኖረው ሕይወት ማለት ነው። አዲሱን ሕይወት በየዕለቱ በመኖር የተባረካችሁ ሁኑ። ኢየሱስ ተነስቷል! መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!
0
5
ተወዳጆች የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ። ጌታችን ኢየሱስ ትልቅ ምስጢር የሆነውን ቅዱስ ቍርባን ስርዓት የመሰረተው በፋሲካ በዓል ቀን ነው። አይሁድ ንጹሕ በግ አርደው በሚያከብሩት በዓል ላይ ንጹሕ የእግዚአብሔር በግ በመሆን ራሱን ስለእኔ እና እናንተ መስዕዋት አድርጎ ያቀረበው ኢየሱስ ነው። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷል ! ይህ ቀን ቀላል ቀን አይደለም። ኢየሱስ ስለ ኃጢአተኞች የታረደበት ቀን ነው። #ተባረኩ!
0
6
አዲሱ_ወርቁ_5ቱ_ምርጥ_መዝሙሮች(128k).m4a
0