ከቃሉ ማዕድ
رفتن به کانال در Telegram
☀️ ክርስቶስን መስለን በመኖር ፣ ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍሎች በመፀለይ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን የሙጥኝ የምንልበት ቻነል ነው። 1ጢሞ 2:1-4 ☀️ ደግሞም አብ የሰጠንን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በልተን ደግሞም ጠትተን ዕለት ዕለት ደግሞ 💥በሁለንተናችን የሚያሳድገንን የቃሉን🎯 ማዕድ የምንቆርስበት ትምህርታዊ እና መንፈሳዊ ቤት ነው። ዮሐ6:35
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
321
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+6330 روز
آرشیو پست ها
321
THUMB Rule📌
⓵ Tribal 📿 religions
📌 ለጎሳ እምነት
⓶ Hinduism 👳♂️
📌 ለሒንዱ እምነት ተከታዮች
⓷ Un-religious peoples
📌 ሀይማኖት የለሽ ሰዎች
⓸ Muslims 🕋
📌 ለእምስልምና እምነት ተከታዮች
⓹ Buddhism ☸️
📌ለቡዲስም እምነት ተከታዮች
321
ማቴዎስ 9:35-38
35 ኢየሱስ በምኵራቦቻቸው እያስተማረ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች እየሰበከ፣ እንዲሁም ደዌንና ሕመምን ሁሉ እየፈወሰ በከተሞቹና በመንደሮቹ ዞረ።
36 ሕዝቡም እረኛ እንደሌለው በግ ተጨንቀውና ተመልካች የለሽ ሆነው ባየ ጊዜ ዐዘነላቸው።
37 ደቀ መዛሙርቱንም እንዲህ አላቸው፤ “መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤
38 ስለዚህ የመከሩ ጌታ፣ ወደ መከሩ ሠራተኞችን እንዲልክ ለምኑት።”
321
💥LIVE🎙ፕሮግራማችን ተጀምሯል!!!
📌 ዛሬ በሰፊው ስለ 10/40 መስኮት እና ስለ ዓለማቀፍ ክርስትና የምንዳስስ ይሆናል።
Join ለማድረግ👇👇👇
https://t.me/Kekalu_Maid?livestream=fb0115d65df4d8c546
321
⏰⏰⏰ 5 min Left! ⏰⏰⏰
💡እንዳታረፍዱ አደራ ፣ ከገቡ መውጣት የለም ምክንያቱም የሚወራው አብ፣ ወልድ እና መንፈስቅዱስ በመስማማት የሚገኙበት የክርስቶስን ወንጌል ፣ ያልተደረሱትን ሕዝቦች የምናስብበት ነውና።
321
🎙 LIVE MISSIONAL WEBINAR 💻
📌 ከ10/40 የጸሎት ቆይታችን መልስ... በድጋሚ ስለ ተልዕኳችን በምንዳስስበት LIVE🎙 ፕሮግራም ተገናኝተናል።
👉ይህኛው የ LIVE Program 📻 በውስጡ ፦
🔖 የትምህርት (Training time📝)
🔖 የጸሎት(Prayer time🛐) እና
🔖 አድማጮች የሚጠይቁበት🙋🏼♀🙋♂ መርሃግብር ይኖረናል።
👉@Kekalu_maid comment & Chat Group📆 ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 21 እና 🗓 ሐሙስ ሐምሌ 23 /2018 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ⏳ 📍#ከቃሉ ማዕድ 📌@Kekalu_Maid.....🚀ይ🀄️ላ🀄️ሉን🚀 ስንል በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን። #MISSIONAL_WEBINAR #Day_1 ¶| Follow | Share @kekalu_maid
321
📌 "ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ልምምድ ባነሰ ቁጥር፣ ቤተክርስቲያንን ለማስቀጠል ብዙ የኬክና የቡና ፕሮግራም እናበዛለን።"
🔎ወንጌላዊ ራያንሃርድ ቦንኬ
📌እውነት ወይንስ 📌ሐሰት❔🔖መልሱን ለእኛው ትቼዋለሁ:: #ከቃሉ_ማዕድ ¶| Follow | Share @kekalu_maid
321
🕯"በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ አንድ ሰዓት መቆየት ያለ እርሱ ከሚደረግ ከዓመታት በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይልቅ ያስተምራችኋል።"🪔
✨ዋችማን ኒ
ማቴዎስ 6:6
6 አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።
🌤 እግዚአብሔር ከባረከን አይቀር እርሱን በስውር በመጠማት ይባርከን! አሜን!🛐
ሰሞኑን በአዳዲስ ፕሮግራሞች እንገናኛለን....Be ready!!!#Daily_devotion ¶| Follow | Share @kekalu_maid
321
👉"ጸሎት ከምኞት በላይ ነው፤ ምክንያቱም ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ የእምነት ድምፅ ነውና።"
📌ቢሊ ግራሃም📌
-----------------------------------------------------------------
1ኛ ተሰ ፭:፲፯ 👉"ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።"
-----------------------------------------------------------------
#quotes
¶Join | Follow | Share @kekalu_maid
321
«ቃሉን ጻፈው» አገር አቀፍ መጽሐፍ ቅዱስን በእጅ ጽፎ የመጨረስ ውድድር ተሳታፊዎችን ለ3ኛው ዙር እየመዘገበ ይገኛል።
ለመመዝገብ👇👇👇 ይደውሉልን
0953458291
0953458292
ወይም መስፈንጠሪያውን 👇👇👇 ይጠቀሙ ።
ማስታውሻ!
ግለሰብ ተወዳዳሪዎች መመዝገቢያ 700ብር
ባል እና ሚስት በቡድን 1ሺ ብር
የቤተሰብ ተወዳዳሪዎች እስከ 5 ቅርብ የቤተሰብ አባላትን አካቶ መመዝገቢ 1500ብር። በቴሌ ብር 0953458291 አስገብተው ደረሰኝ በቴሌግራም ይላኩና ኮድ ይውሰዱ።ኦንላይን ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ፎርም ይሙሉ
https://forms.gle/zdET3E7zPqosmsWW7
Tiktok: @kaluntsafew
Facebook: https://www.facebook.com/share/1CeS5U6ZBQ/
Instagram: https://www.instagram.com/kaluntsafew?igsh=NTlrcjViNjd0N29p
YouTube: youtube.com/@kalun-tsafew1543?si=4DOdaARw6ZXXqI3l
Telegram: t.me/kaluntsafew
#ቃሉን_ጻፈው #kalun_tsafew #bible #christian
#Announcement @kekalu_maid
321
"መዝሙር 73:28
28 ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤
ጌታ እግዚአብሔርን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ፤
ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ።"
👉"ብቻህን ከእግዚአብሔር ጋር የምታሳልፈው ጊዜ ባህሪህን ይለውጣል ብሎም ትጋትህን ይጨምራል።"
📌
ቻርለስ ስታንሊ
💥 እግዚአብሔር እንደገና ወደ እርሱ በመጠጋት ይባርከን🙏🙏🙏
#Daily_devotion
¶| Follow | Share @kekalu_maid321
መንፈስ-ቅዱስ በድካማችን ያግዘናል እንጂ ስንፍናችንን አያበረታታም።🎯
💢 ቻርለስ ስፐርጂየን
#Missionaries_quotes
¶| Follow | Share @kekalu_maid
321
📌እግዚአብሔር ይባርካችሁ❕🥰
መዝሙር 20:1-4
1 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
2 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።
3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ።
4 እንደ ልብህ ይስጥህ፡ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
@kekalu_maid
#ቅድሚያ_ላልተደረሱት
#ለ10_40_እፀልያለሁ
#ከቃሉ_ማዕድ
#Day_7
