fa
Feedback
ከቃሉ ማዕድ

ከቃሉ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

☀️ ክርስቶስን መስለን በመኖር ፣ ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍሎች በመፀለይ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን የሙጥኝ የምንልበት ቻነል ነው። 1ጢሞ 2:1-4 ☀️ ደግሞም አብ የሰጠንን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በልተን ደግሞም ጠትተን ዕለት ዕለት ደግሞ 💥በሁለንተናችን የሚያሳድገንን የቃሉን🎯 ማዕድ የምንቆርስበት ትምህርታዊ እና መንፈሳዊ ቤት ነው። ዮሐ6:35

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
321
مشترکین
+324 ساعت
+77 روز
+6630 روز
تعداد پست‌ها

در حال بارگیری داده...

واکنش‌ها
نظرات
ستاره‌های تلگرام
بهترین پست‌ها بر اساس

در حال بارگیری داده...

تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها
ديناميک بازديد ها
═════════════════════════════════ አጭር መረጃ... ✔️ በሰማይ ላይ "የመለከት ድምፅ📯" መሰማቱ ምንን ያመለክት ይሁን?🤔 ራእይ 1:4-8 4-5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። 7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። 8 “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡” ይላል። 👉              ከ2012 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አልፎ አልፎ የመጡ ታሪካዊ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት በሰማይ ላይ ያሉ እንግዳ የመለከት አይነት ሀያል ድምፆች በተለምዶው "የሰማይ መለከት" የሚባሉ ድምፆች በአለም ዙሪያ አልፎ አልፎ መሰማታቸው ተዘግቧል። የተሰሙበትም ቦታ የተወሰነ ጊዜ ወይም ነጠላ ቦታ አልነበረም እና ቢያንስ በ12 አገሮች ላይ ተመዝግበዋል—ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፣ ዩክሬን፣ ጀርመን፣ ማሌዥያ እና አውስትራሊያን ጨምሮ። ☑️ እነዚህም ድምፆች ባልተጠበቀ ሁኔታ ይከሰታሉ፣ ብዙ ጊዜ ከጥቂት ሴኮንዶች እስከ ሁለት ደቂቃዎች ብሎም ቀን እና በሌሊት ያህል ርዝማኔ ኖሯቸው በሁሉም ሰዓታት ሪፖርት ተደርገዋል። ☑️ በአብዛኛው በሸለቆዎች፣ በተራራማ አካባቢዎች በባሕር ዳርቻዎች ወይም በጸጥታ የሰፈነባቸው ከተሞች ላይ በይበልጥ ይሰማ እንደነበረ አውስተዋል። ☑️ የሳይንስ ሊቃውንትና የአኮስቲክ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የእነዚህ ድምፆች አብዛኞቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የወጡ ቪዲዮዎች ማጭበርበሮች፣ የድምጽ ማስተካከያዎች(audio edits) አሏቸው ወይም የተሳሳቱ ምድራዊ ድምፆች ናቸው። ነገር ግን፣ እውነተኛ ያልተገለጹ ዝቅተኛ ድግግሞሽ ድምፆች በአብዛኛው በአየር ወይም በመሬት ውስጥ ረጅም ርቀት ከሚጓዙ የተፈጥሮ ወይም የኢንዱስትሪ ክስተቶች ይመነጫሉ ብለው እርግጠኛ ባለመሆን ገልፀዋል። ✅ ይህን ይበሉ እንጂ ከ12 በላይ የሆኑ ሀገራትን ሊያናውጥ የሚችል ሰው ሰራሽ እንቅስቃሴ ቢሆን ሞገድ ቢሆን እንደ ቀንደ መለከት ከደቂቃ አልፎ ለሰዓታት አልፎም ለቀናት በሰማይ በአጋጣሚ ሊሰማ አይችልም። ግን ለአማኝ አንድ ነገርን ያመለክታል እርሱም ሰማያትና ምድር ያልፋሉ፣ ምድርም አርጅታለች። ሁሉ እንደ መጎናጸፊያ ሊጠቀለል የማያልፈው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ግን በክብር ሊመጣ ጊዜው የተጣደፈ መሆኑን አመልካች ነው። ዕብራውያን 1:10-12 10 ደግሞ፦ “ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም፥” ይላል። ═══════╰ከ╯╰ቃ╯╰ሉ╯▪╰ማ╯╰ዕ╯╰ድ╯═══════ ለዝርዝር መረጃ👉 https://youtu.be/hDnZNhU7l04?si=7jRSglI-D-7IHa6D #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና ¶ Follow | Share @kekalu_maid
413107Loading...
═════════════════════════════════ አጭር መረጃ... ✔️ በሰማይ ላይ "የመለከት ድምፅ📯" መሰማቱ ምንን ያመለክት ይሁን?🤔 ራእይ 1:4-8 4-5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። 7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። 8 “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡” ይላል። 👉 ከ2012 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አልፎ አልፎ የመጡ ታሪካዊ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት በሰማይ ላይ ያሉ እንግዳ የመለከት አይነት ሀያል ድምፆች በተለምዶው "የሰማይ መለከት" የሚባሉ ድምፆች በአለም ዙሪያ አልፎ አልፎ መሰማታቸው ተዘግቧል። የተሰሙበትም ቦታ የተወሰነ ጊዜ ወይም ነጠላ ቦታ አልነበረም እና ቢያንስ በ12 አገሮች ላይ ተመዝግበዋል—ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፣ ዩክሬን፣ ጀርመን፣ ማሌዥያ እና አውስትራሊያን ጨምሮ። ☑️ እነዚህም ድምፆች ባልተጠበቀ ሁኔታ ይከሰታሉ፣ ብዙ ጊዜ ከጥቂት ሴኮንዶች እስከ ሁለት ደቂቃዎች ብሎም ቀን እና በሌሊት ያህል ርዝማኔ ኖሯቸው በሁሉም ሰዓታት ሪፖርት ተደርገዋል። ☑️ በአብዛኛው በሸለቆዎች፣ በተራራማ አካባቢዎች በባሕር ዳርቻዎች ወይም በጸጥታ የሰፈነባቸው ከተሞች ላይ በይበልጥ ይሰማ እንደነበረ አውስተዋል። ☑️ የሳይንስ ሊቃውንትና የአኮስቲክ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የእነዚህ ድምፆች አብዛኞቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የወጡ ቪዲዮዎች ማጭበርበሮች፣ የድምጽ ማስተካከያዎች(audio edits) አሏቸው ወይም የተሳሳቱ ምድራዊ ድምፆች ናቸው። ነገር ግን፣ እውነተኛ ያልተገለጹ ዝቅተኛ ድግግሞሽ ድምፆች በአብዛኛው በአየር ወይም በመሬት ውስጥ ረጅም ርቀት ከሚጓዙ የተፈጥሮ ወይም የኢንዱስትሪ ክስተቶች ይመነጫሉ ብለው እርግጠኛ ባለመሆን ገልፀዋል። ✅ ይህን ይበሉ እንጂ ከ12 በላይ የሆኑ ሀገራትን ሊያናውጥ የሚችል ሰው ሰራሽ እንቅስቃሴ ቢሆን ሞገድ ቢሆን እንደ ቀንደ መለከት ከደቂቃ አልፎ ለሰዓታት አልፎም ለቀናት በሰማይ በአጋጣሚ ሊሰማ አይችልም። ግን ለአማኝ አንድ ነገርን ያመለክታል እርሱም ሰማያትና ምድር ያልፋሉ፣ ምድርም አርጅታለች። ሁሉ እንደ መጎናጸፊያ ሊጠቀለል የማያልፈው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ግን በክብር ሊመጣ ጊዜው የተጣደፈ መሆኑን አመልካች ነው። ዕብራውያን 1:10-12 10 ደግሞ፦ “ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም፥” ይላል። ═══════╰ከ╯╰ቃ╯╰ሉ╯▪╰ማ╯╰ዕ╯╰ድ╯═══════ #ማራናታ ¶ Follow | Share @kekalu_maid
1000Loading...
https://youtu.be/hDnZNhU7l04?si=7jRSglI-D-7IHa6D
120100Loading...
🔅 አንድ ዜና ላስታውሳችሁና...የኤፍራጥስ ወንዝ ከመድረቁ በፊት እና ከደረቀ በኃላ ዓለም ያለችበት ሁናቴ ተመሳሳይ ነውን? 🌍 ➜ "የምጥ ጣር መጀመሪያ የተባለው ቃል በአግባቡ እየተፈፀመ ነው።" The End Is Near. Here .
121003Loading...
ሰላም የዚህ ቻናል አባላት ከዚህ በኃላም አብልጠን ስለ ምፅዓት ማሰብ ያለብን ጊዜ ስለሆነ የተለያዩ የተቀነጨቡ ዜናዎችንም ጭምር ላጋራችሁ ወደድኩ። ይመቻችኃል?
109000Loading...
Check out kia's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSq8cmWQj/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
103000Loading...