ch
Feedback
ከቃሉ ማዕድ

ከቃሉ ማዕድ

前往频道在 Telegram

☀️ ክርስቶስን መስለን በመኖር ፣ ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍሎች በመፀለይ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን የሙጥኝ የምንልበት ቻነል ነው። 1ጢሞ 2:1-4 ☀️ ደግሞም አብ የሰጠንን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በልተን ደግሞም ጠትተን ዕለት ዕለት ደግሞ 💥በሁለንተናችን የሚያሳድገንን የቃሉን🎯 ማዕድ የምንቆርስበት ትምህርታዊ እና መንፈሳዊ ቤት ነው። ዮሐ6:35

显示更多
未指定国家未指定类别
321
订阅者
+324 小时
+77 天
+6630 天
帖子存档
"ወንጌል የምስራች የሚሆነው በጊዜ የደረሰ እንደሆነ ብቻ !ነው"    ካርል ኤፍ ኤች ሔንሪ

ከቃሉ ማዕድ: Join አድርጉ በድጋሚ ....ስለተፈጠረው መቆራረጥ ይቅርታ እያደረጋችሀ... Join at👇 https://t.me/Kekalu_Maid?livestream=fb0115d65df4d8c546

Join አድርጉ በድጋሚ ....ስለተፈጠረው መቆራረጥ ይቅርታ እያደረጋችሀ...

THUMB Rule📌 ⓵ Tribal 📿 religions 📌 ለጎሳ እምነት ⓶ Hinduism 👳‍♂️ 📌 ለሒንዱ እምነት ተከታዮች ⓷ Un-religious peoples 📌 ሀይማኖት የለሽ ሰዎች ⓸ Muslims 🕋 📌 ለእምስልምና እምነት ተከታዮች ⓹ Buddhism ☸️ 📌ለቡዲስም እምነት ተከታዮች

ማቴዎስ 9:35-38 35 ኢየሱስ በምኵራቦቻቸው እያስተማረ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች እየሰበከ፣ እንዲሁም ደዌንና ሕመምን ሁሉ እየፈወሰ በከተሞቹና በመንደሮቹ ዞረ። 36 ሕዝቡም እረኛ እንደሌለው በግ ተጨንቀውና ተመልካች የለሽ ሆነው ባየ ጊዜ ዐዘነላቸው። 37 ደቀ መዛሙርቱንም እንዲህ አላቸው፤ “መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ 38 ስለዚህ የመከሩ ጌታ፣ ወደ መከሩ ሠራተኞችን እንዲልክ ለምኑት።”

💥LIVE🎙ፕሮግራማችን ተጀምሯል!!! 📌 ዛሬ በሰፊው ስለ 10/40 መስኮት እና ስለ ዓለማቀፍ ክርስትና የምንዳስስ ይሆናል። Join ለማድረግ👇👇👇 https://t.me/Kekalu_Maid?livestream=fb0115d65df4d8c546

ይሰማል???

⏰⏰⏰ 5 min Left! ⏰⏰⏰ 💡እንዳታረፍዱ አደራ ፣ ከገቡ መውጣት የለም ምክንያቱም የሚወራው አብ፣ ወልድ እና መንፈስቅዱስ በመስማማት የሚገኙበት የክርስቶስን ወንጌል ፣ ያልተደረሱትን ሕዝቦች የ
⏰⏰⏰ 5 min Left! ⏰⏰⏰ 💡እንዳታረፍዱ አደራ ፣ ከገቡ መውጣት የለም ምክንያቱም የሚወራው አብ፣ ወልድ እና መንፈስቅዱስ በመስማማት የሚገኙበት የክርስቶስን ወንጌል ፣ ያልተደረሱትን ሕዝቦች የምናስብበት ነውና።

🎙 LIVE MISSIONAL WEBINAR 💻 📌 ከ10/40 የጸሎት ቆይታችን መልስ... በድጋሚ ስለ ተልዕኳችን በምንዳስስበት LIVE🎙 ፕሮግራም ተገናኝተናል። 👉ይህኛው የ LIVE Program
🎙 LIVE MISSIONAL WEBINAR 💻 📌 ከ10/40 የጸሎት ቆይታችን መልስ... በድጋሚ ስለ ተልዕኳችን በምንዳስስበት LIVE🎙 ፕሮግራም ተገናኝተናል። 👉ይህኛው የ LIVE Program 📻 በውስጡ ፦ 🔖 የትምህርት (Training time📝) 🔖 የጸሎት(Prayer time🛐) እና 🔖 አድማጮች የሚጠይቁበት🙋🏼‍♀🙋‍♂ መርሃግብር ይኖረናል።
👉@Kekalu_maid comment & Chat Group
📆 ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 21                     እና 🗓  ሐሙስ ሐምሌ 23 /2018 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ⏳ 📍#ከቃሉ ማዕድ 📌@Kekalu_Maid.....🚀ይ🀄️ላ🀄️ሉን🚀 ስንል በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን። #MISSIONAL_WEBINAR #Day_1 ¶| Follow | Share @kekalu_maid

📌 "ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን ልምምድ ባነሰ ቁጥር፣ ቤተክርስቲያንን ለማስቀጠል ብዙ የኬክና የቡና ፕሮግራም እናበዛለን።" 🔎ወንጌላዊ ራያንሃርድ ቦንኬ
📌እውነት ወይንስ 📌ሐሰት
🔖መልሱን ለእኛው ትቼዋለሁ:: #ከቃሉ_ማዕድ ¶| Follow | Share @kekalu_maid

🕯"በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ አንድ ሰዓት መቆየት ያለ እርሱ ከሚደረግ ከዓመታት በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይልቅ ያስተምራችኋል።"🪔 ✨ዋችማን ኒ ማቴዎስ 6:6 6 አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እ
🕯"በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ አንድ ሰዓት መቆየት ያለ እርሱ ከሚደረግ ከዓመታት በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይልቅ ያስተምራችኋል።"🪔 ✨ዋችማን ኒ ማቴዎስ 6:6 6 አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።
🌤 እግዚአብሔር ከባረከን አይቀር እርሱን በስውር በመጠማት ይባርከን! አሜን!🛐
ሰሞኑን በአዳዲስ ፕሮግራሞች እንገናኛለን....Be ready!!!
#Daily_devotion ¶| Follow | Share @kekalu_maid

👉"ጸሎት ከምኞት በላይ ነው፤ ምክንያቱም ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ የእምነት ድምፅ ነውና።" 📌ቢሊ ግራሃም📌 -----------------------------------------------------
👉"ጸሎት ከምኞት በላይ ነው፤ ምክንያቱም ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ የእምነት ድምፅ ነውና።" 📌ቢሊ ግራሃም📌 ----------------------------------------------------------------- 1ኛ ተሰ ፭:፲፯ 👉"ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።" ----------------------------------------------------------------- #quotes ¶Join | Follow | Share @kekalu_maid

«ቃሉን ጻፈው» አገር አቀፍ መጽሐፍ ቅዱስን በእጅ ጽፎ የመጨረስ ውድድር ተሳታፊዎችን ለ3ኛው ዙር እየመዘገበ ይገኛል። ለመመዝገብ👇👇👇 ይደውሉልን 0953458291 0953458292 ወይም መስፈንጠሪያውን 👇👇👇 ይጠቀሙ ። ማስታውሻ! ግለሰብ ተወዳዳሪዎች መመዝገቢያ 700ብር ባል እና ሚስት በቡድን 1ሺ ብር የቤተሰብ ተወዳዳሪዎች እስከ 5 ቅርብ የቤተሰብ አባላትን አካቶ መመዝገቢ 1500ብር። በቴሌ ብር 0953458291 አስገብተው ደረሰኝ በቴሌግራም ይላኩና ኮድ ይውሰዱ።ኦንላይን ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም  ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/zdET3E7zPqosmsWW7 Tiktok: @kaluntsafew Facebook: https://www.facebook.com/share/1CeS5U6ZBQ/ Instagram: https://www.instagram.com/kaluntsafew?igsh=NTlrcjViNjd0N29p YouTube: youtube.com/@kalun-tsafew1543?si=4DOdaARw6ZXXqI3l Telegram: t.me/kaluntsafew #ቃሉን_ጻፈው #kalun_tsafew  #bible #christian #Announcement @kekalu_maid

"መዝሙር 73:28 28 ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤   ጌታ እግዚአብሔርን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ፤   ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ።" 👉"ብቻህን ከእግዚአብሔር ጋር የምታሳልፈው ጊዜ ባህሪህን ይለውጣል ብሎም ትጋትህን ይጨምራል።" 📌ቻርለስ ስታንሊ 💥 እግዚአብሔር እንደገና ወደ እርሱ በመጠጋት ይባርከን🙏🙏🙏 #Daily_devotion ¶| Follow | Share @kekalu_maid

መንፈስ-ቅዱስ በድካማችን ያግዘናል እንጂ ስንፍናችንን አያበረታታም።🎯 💢 ቻርለስ ስፐርጂየን #Missionaries_quotes ¶| Follow | Share @kekalu_maid
መንፈስ-ቅዱስ በድካማችን ያግዘናል እንጂ ስንፍናችንን አያበረታታም።🎯 💢 ቻርለስ ስፐርጂየን #Missionaries_quotes ¶| Follow | Share @kekalu_maid