fa
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

رفتن به کانال در Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 192
مشترکین
+2824 ساعت
+447 روز
+45130 روز
آرشیو پست ها
📣አሸላሚ ቻሌንጅ በድጋሚ 💰 😀አሰላሙ አላይኩም 👑 ውድድሩ የሚሆነው JOIN ማስደረግ ነዉ የግል ሊንክ ይሰጣቹሃል በራሱ ስለሚቆጥር ምንም ማጭበርበር የለም እስላም ብቻ ነዉ የምትጋብዙት መልካም ዕድል 🌸እሱም የሚሆነው 🔥አንደኛ ለወጣ 1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ 🔥ሁለተኛ ለወጣ 6⃣0⃣0⃣ ❤️‍🔥ሶስተኛ ለወጣ 4⃣0⃣0⃣ ብር ይሸለማሉ https://t.me/Quran_Offic 🗓ሐሙስ ማታ ያልቃል ሁላቺሁም ተሳትፍ 💸 🎁 ውድድሩን ለመሳተፍ @Abu_Nueym ስማቺሁን ብቻ ንገሩን ስትመጡ

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ እደት ናችሁ እህት ወንድሞች ሰዋ እና ዘየን ካርድ የምፈልጉ ከኔጋ አለ 20 25 57 115 የምፈልጉ በዚህ አናግሩኝ ካርዱን ተጠቅማችሁ ብሩን ገቢ ማድረግ የምችሉ የንያ ነው አጀርም ታገኙበት አላችሁ ኢንሻአሏህ @Riiche1 @Riiche1

👌 ባሎች ሆይ ለኛ ለሚስቶቻችሁ መልካምን ምከሩ ከጎናችንም ቁሙ በመልካም ነገር ላይ ቀስቅሱን አግዙን እኛም ለባሎቻችን ታዛዦች እንሆናለንና ። ካልተፋፈርን በስተቀር እኛ ያለናንተ አይሆንልንም እናን
👌 ባሎች  ሆይ ለኛ   ለሚስቶቻችሁ  መልካምን  ምከሩ  ከጎናችንም  ቁሙ   በመልካም  ነገር ላይ  ቀስቅሱን አግዙን  እኛም  ለባሎቻችን ታዛዦች  እንሆናለንና  ።  ካልተፋፈርን በስተቀር  እኛ ያለናንተ አይሆንልንም  እናንተም  ያለእኛ  አይሰምርላችሁም  ።  ስለዚህ  ትዳራችን  ሰምሮ  ተከባብረን ተዋደን  ልጆቻችንን  በተውሒድ  አንፀን  አሳድገን  ።  በትዳራችን ጎን በጎን  ደዕዋው  ለኡማው  በስፋት  እንድዳረስ  እኛም  ሰበብ  እንድንሆን  በመጀመሪያ  እንዋደድ እንግባባ   ተውሒድ     የጀነት  ቁልፍ ተውሒድ የሁለት አገር ስኬት ተውሒድ  የአንድነት  ማገር ተውሒድ  የፍቅር  አስኳል ተውሒድ  የእህትማማችነት አክሊል ተውሒድ  የጌጦች ሁሉ ጌጥ በትዳር ውስጥ ስላለው ፍቅርና እዝነት (ሱረቱ አር-ሩም وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ​ ለተውሒድና ለሁለት አገር ሰላም (ሱረቱ አል-አንዓም الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ ልጆችን በተውሒድ ስለማሳደግ (ሱረቱ ሉቅማን وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ

በቅርቡ ወደኢቶ የምገቡ በሀርተኛ ልጅ መያዝ የምፈልጉ እህቶች እስከ ኮቦልቻ ድረስ በውስጥ አውሩኝ ወረባቦች አሁን መቅርቡ ሰሞኑን የምጀምሩ እህቶች ካላቹህ @umu_afifah_ami_1

የገጠር ትዝታኮ አይጠፋም ሁሌም ልጀነት ግን ማርናወተቱ ማር ሲባል የልጅነት ነገር ሁሉም ጣፋጭ ነው ወተት ሲባል የልጅነት ልብ እደወተት ንፁህ 🤍🤍 ነው ያረብ በቃ ጊዜ ወደኋላ💧💧💧💧💧

​ የየዋህነታችን ዘመን (የገጠር ትዝታ💔 ​ያ የልጅነት ዘመን... ያ የገጠሩ ማዕዛ ዛሬ በናፍቆት ሲታወስ ልብን በሀዘን ያቅብዛል አረም አርመን ደክሞን በማሳው ላይ ጎንበስ ቀና ከብቶቹን እያቆረንን
​ የየዋህነታችን ዘመን (የገጠር ትዝታ💔 ​ያ የልጅነት ዘመን... ያ የገጠሩ ማዕዛ ዛሬ በናፍቆት ሲታወስ  ልብን በሀዘን ያቅብዛል አረም አርመን ደክሞን በማሳው ላይ ጎንበስ ቀና ከብቶቹን እያቆረንን በየሜዳው ስንዋዥቅ ገና የቀትር ፀሐይ አቅልጦን ጠራራው ሲበረታብን ከዚያች ትልቅ ዛፍ ስር ጥላዋ መጠለያ ሆነን ​ያቺ በአገልግል የተጠቀሰች የእናት የናፍቆት እንጀራ ፈትተን ስንቃረሳት በፍቅር በአንድነት ጋራ ጣዕሙ ዛሬም በምላሴ በልቤ ውስጥ አለ ህያው የናፈቀኝ ያ ንፁህ ዘመን ዛሬ ትዝታ ብቻ የሆነው ​የልጅነት ያ ንፁህ ፍቅር ክፋት ምቀኝነት የሌለው የአሁኑን ኑሮ ስናየው ያኔ ምንኛ የታደለ ነው ዛሬ ሁሉም አልፎ በትዝታ ማዕበል ስንናወጥ ያንን የዋህነታችንን ዘመን  በምን ሸምተን እንለውጥ
​ ሲታወስ…💧💧 ​ማሳው ላይ የፈሰሰው ወዝ፣ በጭቃ የተለወሰው እግራችን፣ ከብቶቹን እያባረርን ያሳለፍነው ውብ ውሎ ዛሬ የትም የለም። በተለይ ያቺ ከቤት በአገልግል ተጠቅሳ የወጣችው፣ የጭስና የቅቤ ማዕዛ የሚሸተው እንጀራ፣ ከዛፍ ስር ተቀምጠን በነፃነት ስንጎርሳት የነበረው ጣዕም የትኛውም ውድ ሆቴል አይተካውም። የልጅነት ፍቅርና ትስስር አሁን በትዝታ መዝገብ ላይ ብቻ ተቆልፎ ቀርቷል
​ያንን የመሰለ የዋህና ጣፋጭ ዘመን ማሳለፍ በራሱ ትልቅ የታደለ ማንነት ነው/ ትዝታው ምንም እንኳ ቢያስለቅስም ውስጣችንን በክቡር ትዝታ የሚሞላ የህይወት ስጦታ ነው

لا إلــه إلا اللّه وحده لا شريـك له، له الملك ‏وله الحمـد وهو على كل شيء قدير، ‏لاحـول ولا قوةً إلا بالله، سبـحان اللّه والحم
لا إلــه إلا اللّه وحده لا شريـك له، له الملك ‏وله الحمـد وهو على كل شيء قدير، ‏لاحـول ولا قوةً إلا بالله، سبـحان اللّه والحمدلله ولا إله إلا اللّٰه والله أكبر (غفرت له ذنوبه ولو كانت مثل زبد البحر‏) " أكثروا مِنَ الإستغفار، فإنَّكم لاتدرون متى تنزل الرحمة " -الحسن البصري رحمه الله.

أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُواْ الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُواْ مِنكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ
በእውነቱ አላህ ከናንተ እነዚያን የታገሉትን ሳያውቅ (ሳይለይ) ታጋሾቹንም ሳያውቅ ገነትን ልትገቡ አሰባችሁን ጀነት በምኞት አትገኝም ​ሰው በመመኘት ወይም "እኔ አማኝ ነኝ" በማለት ብቻ በቀላሉ ጀነት ይገባል ብሎ ማሰብ ስህተት መሆኑን ያስገነዝበናል። ጀነት እጅግ ውድ የሆነች የአላህ ስጦታ በመሆኗ የራሷ የሆነ መስፈርትና ዋጋ አላት ​አላህ ሰዎችን በተለያዩ ፈተናዎች በትግል (ጂሀድ) እና በችግሮች የሚፈትነው ማን እውነተኛ አማኝ እንደሆነና ማን ደግሞ በምላሱ ብቻ እንደሚናገር ለይቶ ለማውጣት ነው። ይህ ማለት፡ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ አላህማ ነገሩ ከመከሰቱ በፊትም ያውቀዋል። ነገር ግን እዚህ ላይ "ያውቅ" የተባለው በተግባር ተከስቶ ለሰዎች ግልጽ እንዲሆንና በምድር ላይ ፍርዱ በሰዎች ስራ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለማድረግ ነው ​አንቀጹ ሁለት ዋና ዋና መስፈርቶችን በአንድ ላይ አስቀምጧል፡ (الَّذِينَ جَاهَدُواْ)✍👇 በአላህ መንገድ ላይ በነፍስ በገንዘብ  በዕውቀት እንዲሁም ስሜትንና ሸይጣንን በመታገል ረገድ የሚደረግ ጥረት።👆👆 ​ (الصَّابِرِينَ) በትግሉ ሂደት ላይ ለሚመጡ መከራዎች ለአላህ ትዕዛዛት መፅናት እና ወንጀል ላይ ከመውደቅ መታገስ ​ሸይኽ አስ-ሰዕዲይ እንዳብራሩት ጂሀድ ያለ ሶብር (ትዕግስት) ሊቀጥል አይችልም። ጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀትም ሆነ ዲንን ቀጥ አድርጎ ለመያዝ ሶብር ወሳኝ ምሶሶ ነው። ​በደስታና በምቾት ጊዜ እውነተኛው ታጋሽና ውሸተኛው አይለይም። ፈተናዎች ሲመጡ ግን የአማኞች ደረጃ ከፍ ይላል ወንጀላቸው ይታበሳል የወርቅ ጥራት በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ የአማኞችም ኢማን ጥራት ይረጋገጣል።

👉 መልካም ዕድል የእስላማዊ ቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ        
•☄️𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚅𝚒𝚙 𝚆𝚊𝚟𝚎𝚛☄️ •
👉 1k+ subscribers 📣 👉 10k+ subscribers 📣 👉 15k+ subscribers 📣 👉 20k+ subscribers 📣 👉 50k+ subscribers 📣 👉 100k+ subscribers 📣 ❗️
ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ
✅ "👎 ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ ⛔️  ” ⚜️
ቻናል መግዛት የምትፈልጉ ከ 1000 እስከ 10k አናግሩኝ
⏩1k+ subscribers 📣 ⏩10k+ subscribers 📣 🚀
አሰላሙ አላይኩም ብላቺሁ Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ
🔗 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️ @Abu_Nueym

በግርግርና በጭንቀት በተሞላ ዓለም ውስጥ ልባችሁ ሰላምና መረጋጋትን ሲሻ ወደ አንዱና ወደ ብቸኛው ጌታችሁ ዙሩ/ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል ​أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئ
በግርግርና በጭንቀት በተሞላ ዓለም ውስጥ ልባችሁ ሰላምና መረጋጋትን ሲሻ ወደ አንዱና ወደ ብቸኛው ጌታችሁ ዙሩ/ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል
​أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
​ሕይወት የፈለገውን ያህል ብታስጨንቅህ/ መንገዶች ቢጠቡብህና ማንም ያልተረዳህ ቢመስልህ እንኳ ሁል ጊዜ የሚያይህ፣ በውስጥህ የምታንሾካሹከውን ዱዓ የሚሰማና ካለህበት ጨለማ ውስጥ ብርሃንን የሚያወጣልህ ጌታ አለህ። ​ፈተናዎች ሁሉ ጊዜያዊ ናቸው ከእያንዳንዱ ጠባብ መንገድ ጀርባ ሰፊ ስጦታና እፎይታ አለ። ዛሬን በአላህ ላይ መልካም በመግመት/ ልባችንን በዚክርና በሶላት በማደስ እንጀምር ​አላህ ቀናችንን በበረከትና በሰላም ይሙላልን🎀

ክክክክክ ጉድ ያለሽ ልጅ በሳቅ ትርትር ልል ዛሬ እኔኮ ቴሌ ሩጨ በዚህ ቤት ነው የምገባው ፁሁፎችን ለማንበብ የምለቂው ሁላ ደስ ይላል በርቺልን 🌸👑👌

ችግሩ እደዚህ እስኪሸተት የተፈቀረው ማነው ማናት ነው ክክክክ እኔኮ ግራ እጋባለሁኝ ጎበዝ

አዎ አለው እንጂ! ፍቅር እኮ እንደ ሽቶ በምታየው ነገር ላይ የሚረጭ ሳይሆን፣ በልብ የሚታወቅ 'ልዩ ጠረን' አለው። ለምሳሌ ​የናፍቆት ሽታ አለው የሚወዱትን ሰው ሲያስቡት አካባቢውን የሚያውድ ​የሰ
አዎ አለው እንጂ! ፍቅር እኮ እንደ ሽቶ በምታየው ነገር ላይ የሚረጭ ሳይሆን፣ በልብ የሚታወቅ 'ልዩ ጠረን' አለው። ለምሳሌ ​የናፍቆት ሽታ አለው የሚወዱትን ሰው ሲያስቡት አካባቢውን የሚያውድ ​የሰላምና የእርካታ ሽታ አለው አጠገቡ ሲሆኑ ብቻ የሚሰማ። ​የደህንነት ሽታ አለው ጭንቀትን ሁሉ ጠራርጎ የሚያጠፋ። ይህን ሽታ ማሽተት የሚችለው ደግሞ አፍንጫ ሳይሆን 'ንጹህ ልብ' ብቻ ነው! ስለዚህ 'አፍቃሪ ብቻ ነው የሚያውቀው' የተባለው ለዚህ ነው ችግሩ እደዚህ እስኪሸተት የተፈቀረው ማነው ማናት ነው ክክክክ

☝️ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ጥያቄ 💭 ሁለት ቢስሚላህ ያለው ሱራ ምንድነው ❓

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ እደት ናችሁ እህት ወንድሞች ሰዋ እና ዘየን ካርድ የምፈልጉ ከኔጋ አለ 20 25 57 115 የምፈልጉ በዚህ አናግሩኝ ካርዱን ተጠቅማችሁ ብሩን ገቢ ማድረግ የምችሉ የንያ ነው አጀርም ታገኙበት አላችሁ ኢንሻአሏህ @Riiche1 @Riiche1

ዘየን ካርድ 25 ሪያል አለ የምፈልጉ ዉሰዱ ሌላም አለ ካርዱን ተጠቅማችሁ ብሩን ገቢ ማድረግ የምችሉ እህት ወድሞች አህለን @umu_afifah_ami_1

​ህይወት በትናንሽ ነገሮች ትደምቃለች። ዛሬን ስንኖር ልናስተውላቸው የሚገቡ 3 ነገሮች ​ራስዎን ካለፈው ማንነትዎ ጋር እንጂ ከሌላ ሰው ጋር አያወዳድሩ! የእርስዎ ጉዞ የተለየና የራስዎ ውበት ያለው
+7
​ህይወት በትናንሽ ነገሮች ትደምቃለች። ዛሬን ስንኖር ልናስተውላቸው የሚገቡ 3 ነገሮች ​ራስዎን ካለፈው ማንነትዎ ጋር እንጂ ከሌላ ሰው ጋር አያወዳድሩ! የእርስዎ ጉዞ የተለየና የራስዎ ውበት ያለው ነው። ትናንት ከነበሩበት ዛሬ በጥቂቱም ቢሆን መሻሻልዎ ትልቅ ስኬት ነው። ​ለደግነት ቦታ ይኑረን! ለአንድ ሰው የምናሳይበት ቅንነት ፈገግታ ወይም የምንለግሰው መልካም ቃል የሰውን ሙሉ ቀን የመቀየር አቅም አለው። ደግነት መቼም አይከስርም። ​በትናንሽ ነገሮች መደሰትን እንልመድ ትልልቅ ስኬቶች የሚመጡት የየቀኑን ትናንሽ ጥረቶች በማከማቸት ነው። ጠዋት በሰላም መንቃት/ ንጹህ አየር መተንፈስና ከባለፈው ስህተት ተምሮ አዲስ ቀን መጀመር መቻል ራሱ ትልቅ መታደል ነው። ​✨  ውብ ህይወት ማለት ፍጹም የሆነ ህይወት ማለት አይደለም/ ይልቁኑ በትናንሽና ቀላል ነገሮች ውስጥ ደስታን የመፍጠር ጥበብ እንጂ!

ጀዛኪላሁ ኸይረን ኦኽታየ✅💯💯

✍👇 ،ነገሩ ፀያፍ እና ሞኝ ቢሆንም ግን አድ እውነታ እድናውቅበት የሆነ አጋጣሚነው   ቴሌግራም አጥፍተው ጥፍት ያሉ እህቶችን አይቻለሁኝ በዚህ ጉዳይ ተደናግጠው እና በጓደኛምላስ ልባቸው ቆስሎ💧💧 አንድ የታዘብኩት" እና  ጓደኛ መስለው :አጋጣሚ ሲጠባበቁ ለነበሩት እህቶች ነው  /በሰሞኑ የቴሌግራም መጥፎና ዘግናኝ ሊንክ ምክኛት አቺ አቺ እያሉ ጣታቸውን ለሚቀስሩ እህቶች?! ​በሰሞኑ የቴሌግራም የሊንክ ፀያፍ ስርጪት ቫይረስ ምክንያት: ብዙዎች ሳያውቁትና ሳይፈቅዱት ስልካቸው ውስጥ ያሉ ሊንኮች በየግሩፑ ሲበተኑ አይተናል። በዚህ አጋጣሚ ተጠቅመው ባለማወቅ የተሸወዱ እህቶቻቸውን "አጋለጥንሽ! አሳፈርንሽ" እያሉ የሚያሸማቅቁና የሚያስፈራሩ ሰዎችን ስናይ "ትዝብት" ውስጥ እንድንወድቅ ያደርገናል። ​እውነተኛ ወዳጅ እና አስመሳይ የሚለዩት በፈተና ቀን ነውና ይህንን ማስታወሻ ለሁለቱም ወገኖች እናቅርብ ​ ጓደኞች" ​ክብርን መሸፈን የት ሄደ? የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል <የሙስሊምን ነውር የሸፈነ አላህ በቂያማ ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል (ቡኻሪና ሙስሊም)። ታዲያ ባለማወቅ በቴክኖሎጂ የተገኘን ስህተት አጉልቶ ማሳየትና ሰውን ማስጨነቅ ከየት የመጣ ስነ-ምግባር ነው? ​ዛሬ በእሷ.. ነገ በአንተ/ባንቺ ዛሬ ሰውን የምታሸማቅቁበት የቴክኖሎጂ ወጥመድ ነገ በእናንተ ስልክ ላይ ሊከሰት ይችላል። አላህ ካላዋረዳችሁ አትዋረዱም እንጂ ሁላችሁም ጥራጣሬ የሌለባችሁ ንጹሃን አይደላችሁም። የወንድምን/የእህትን ውድቀት መመኘትና ማስፈራራት የበታችነት ስሜት እንጂ ጥንካሬ አይደለም ​ እህታችን ​አትደንግጪ> አትሸማቀቂ አንቺ ሆንሽ ብለሽ ያላደረግሽውና የአፕሊኬሽን ስህተት  መሆኑን አንቺም አላህም ያውቃል። በአላህ ተማመኚ> የአጥፊዎች ዛቻና ማሸማቀቅ ዋጋ የለውም። ​የወዳጅሽን ማንነት አውቀሻል ይህ ፈተና ማን እውነተኛ ጓደኛሽ እንደሆነና ማን "ጥፋትሽን ፈልጎ" የሚጠባበቅ የአዞ እምባ አላቃሽ እንደሆነ ያሳየሽ ትልቅ አጋጣሚ ነው። ክፉሽን የሚመኝን ሰው ራቅ አድርገሽ ህይወትሽን በደስታ ቀጥዪ። ​👇✍ ጓደኝነት ማለት ስህተትን መደበቅ፣ ሲያመልጥ መያዝ እና በችግር ጊዜ አለሁ ማለት እንጂ ማሸማቀቅና ማግለል አይደለም። እህቶቻችን ላይ በሚደርስ የቴክኖሎጂ ስህተት የምታላግጡና የምታስፈራሩ ሰዎች ከአላህ ፍረድ ተጠንቀቁ! ​አላህ ክብራችንን ይጠብቅልን\ ከክፉዎች ተንኮልም ይታደገን