الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
前往频道在 Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
显示更多未指定国家未指定类别
2 203
订阅者
+1824 小时
+617 天
+46430 天
帖子存档
አላህ ሆይ! አንተ የባሪያዎችህ ተጠባባቂ (ደጋፊ) የሆንክ ሲሳይን (ርዝቅን) የምትለግስ ስጦታዎችንም የምታوزዕ ሆይ! በልቦቻችን ውስጥ ብርሃንን በፊቶቻችን ላይ ወገግታን (ውበትን) በሰውነታችን ላይ ጤንነትን በርዝቃችን ላይ ስፋትን በእውቀታችንና በስራችን ላይ በረከትን በሰዎች ልብ ውስጥ ውድድድን (ፍቅርን) በባህሪያችን ላይ መልካምነትን በስራችንና በኒያችን (በሃሳባችን) ላይ ደግሞ ማስተካከልን (በጎነትን) ለግሰን። አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ
ኧረግቡ አመለጣቹህ ያረብ💧💧💧💧💧💧 አዳምጡ ሸርም አድርጉት ለኸይር ጥሪ ተሽቀዳደሙ እስኪ ጎበዝ🕶🕶🕶
Repost from قناة ابي حنيفة حسين بن ادريس الوالربابي
የጁሙዓ ኹጥባ ቀጥታ ስርጭት (Live) ተጀምሯል!
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!
የዛሬውን የጁሙዓ ኹጥባ አሁን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ይችላሉ።
📍 ቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንድንሆን መልእክቱን ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
🚨 ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ ከሙዚቃና ከስሜት አምልኮ እንጠንቀቅ!
መላው ሙስሊሞች
ሰሞኑን በቲክቶክ እና በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የአንድ ሙስሊም ወንድማችንን ድምጽ በሙዚቃ አቀናብሮ በመልቀቅ ብዙዎች እያለቀሱበት ሌሎቹም እየተደነሱበት በሰፊው ሲያሰራጩት እያየን ነው። ይህ ድርጊት አላህ የከለከለውን ወንጀል ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን/ አንድን ግለሰብ (ድምፃዊውን) ከማክበርና ከመውደድ የተነሳ እስልምና ካስቀመጠው ገደብ ማለፍና ወደ ስሜት አምልኮ መግባት ነው።
በዚህ በተባረከ ቀን ሁላችንም ቆም ብለን ልናስተውላቸው የሚገቡ የአላህና የመልእክተኛው ቃል
አላህ (ሱ.ወ) በቁርዓኑ እንዲህ ይላል
وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ "ከሰዎችም ያለ እውቀት ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማሾፊያ ሊያደርጋት የአስቂኝ ንግግርን (ዘፈንን/ሙዚቃን) የሚገዛ አለ እነዚህ ለእነሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው።" (ሱረቱ ሉቅማን፡ 6) ታላቁ የሰሃባ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) አላህን ሶስት ጊዜ ምሎ ሲናገር "የአስቂኝ ንግግር የተባለው ዘፈን/ሙዚቃ ነው" ብሏል። የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ያስጠነቀቁን ታላቅ ሀዲስ
لَيَكُونَنَّ مِنْ أُمَّتِي أَقْوَامٌ، يَسْتَحِلُّونَ الحِرَ وَالحَرِيرَ، وَالخَمْرَ وَالمَعَازِفَ (رواه البخاري) ከኡመቴ የሆኑ ህዝቦች ዝሙትን ሀርን/ ኸምርን (አልኮልን) እና የሙዚቃ መሳሪያዎችን ሀላል (የተፈቀደ) የሚያደርጉ በእርግጥ ይመጣሉ።" (ቡኻሪ)🚨 ለአላህ ብላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ! (ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሙስሊም ወንድምና እህቶች) ሰሞኑን በአንድ ሙስሊም ወንድማችን የሙዚቃ ቪዲዮ ዙሪያ በቲክቶክና በተለያዩ ሚዲያዎች የምናየው ነገር ከእስልምና ስነ-ምግባር ሙሉ በሙሉ የወጣ ነው። ወንድማችን በሰራው ስህተት ላይ ‘ያምራል/ ቀጥልበት/ ድምፅህ ደስ ይላል’ እያላችሁ የምታጨበጭቡና ቪዲዮውን እንደ ትልቅ ቁምነገር የምታዘዋውሩ ወገኖች አላህን ፍሩ! የሰይጣንን ድምፅ አታወድሱ፦ ቁርኣንን ማድነቅና ማስፋፋት ሲገባችሁ/ ሸሪዓችን ያገደውን ሙዚቃና ዘፈን ‘ደስ አለን’ እያላችሁ ማሰራጨት የወንጀል ተባባሪ ያደርጋችኋል። ወንድማችሁን ወደ እሳት አትግፉት አንድ ሙስሊም ወንድም ሲሳሳት መምከርና ወደ አላህ እንዲመለስ ዱዓእ ማድረግ ሲገባ ‘ቀጥልበት’ ማለት ወንድምን ማጥፋትና ለሰይጣን አሳልፎ መስጠት ነው። በአላህና በወንጀል ላይ አትረዳዱ! (አል-ማኢዳህ: 2) ነገ በአኼራ ይጠየቅበታል በእናንተ ማበረታታት ሰበብ እሱ ወንጀል ላይ ቢቀጥልና ሌሎች ቪዲዮውን ቢያዩ/ የወንጀሉ ሙሉ ተካፋይ ትሆናላችሁ። ዛሬ በቲክቶክ የምታደርጉት ‘ላይክና ሼር’ ነገ የቂያማ ቀን የኪሳራችሁ ሰበብ እንዳይሆን ተጠንቀቁ። መልእክቱ ለሁላችንም ነው እባካችሁ ቪዲዮውን ማዘዋወር አቁሙ! ‘ያምራል’ እያላችሁ ኮሜንት ከመጻፍና ወንጀልን ከመደገፍ ተቆጠቡ። የወንድማችንን ነውር እንሸፍን/ ለእሱም ለራሳችንም ሂዳያህን እንለምን። ዲናችን የመሸፈንና የማረም እንጂ ወንጀልን የማድነቅ ዲን አይደለም . ወንጀልን ስለማስፋፋት (ሼር ስለምናደርገው ነገር) ድምጹን ሼር በማድረግ ሰዎችን ወደ እሱ የምንገፋፋ ከሆነ/ ወንጀሉ የእኛም ጭምር ይሆናል። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
وَمَنْ دَعَا إِلَى ضَلَالَةٍ، كَانَ عَلَيْهِ مِنَ الْإِثْمِ مِثْلُ آثَامِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ آثَامِهِمْ شَيْئًا (رواه مسلم) "ወደ ጥመት የጠራ ሰው የተከተሉት ሰዎች የሚሸከሙት አይነት ወንጀል በእሱም ላይ ይሆንበታል/ ከእነሱ ወንጀል ምንም ሳይቀነስ።" (ሙስሊም) በቁርዓንና በዚክር ሊራራ የሚገባው የሙስሊም ልብ/ በሙዚቃና በሰው ድምጽ ተነክቶ ማልቀሱ የልብ መታመምና የስሜት መከተል ምልክት ነው። ወንድማችንን የምንወደው ከሆነ ዱዓእ በማድረግና ከመጥፎው መንገድ እንዲርቅ በመምከር እንጂ/ እያጨበጨብንና ቪዲዮውን ሼር እያደረግን ወደ ጥፋት ገደል በመግፋፋት አይደለም። እባካችሁ ወንጀልን በየሚዲያው በማሰራጨት የአላህን ቁጣ አንጋብዝ። ቪዲዮውን ያጋራችሁ አጥፉት/ ያላጋራችሁ ደግሞ ከማየትና ላይክ ከመስጠት ተቆጠቡ። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን/ ልባችንንም በቁርዓን ያርጥብልን 👇👇👇ሸር በማድረግ ተደራሽ እድሆን አድርጉት
ጌታዬ ሆይ! እውቀትን ጨምርልኝ በል አላህ ሁላችንንም ጠቃሚ እውቀት ሰጥቶ በተማርነው የምንሰራ እና ለሌሎችም የምናካፍል ያድርገን።
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል "ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓ ቀን ነው። በእሱ ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ ሰለዋታችሁ እኔ ዘንድ ይቀርባልና።" (አቡ ዳውድ)
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ (አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነቢዪና ሙሐመድ) በዚህ በተባረከ የጁሙዓ ቀን ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝባትን ሰዓት የምናገኝባት ወንጀሎቻችን የሚማሩባት እና በረከት በቤታችን የሚሞላበት እንዲሆንልን እንመኛለን
አሏህ ሆይ ......
አላህ ሆይ! የምንወዳቸውን መልካም ብስራቶች (አበሳሳሪዎችን) እና ልብን ደስ የሚያሰኙ ቀናትን እንደ ዝናብ አውርድልን። ተከታታይ የሆኑ እዝነቶችህንም ለግሰን/ የምንደሰትባትና የምንኖርባት የሆነችንም ሙሉ ጤንነት ስጠን። ውስጣችንንና መንገዳችንን የሚሞላ ሰፊ በረከትንም ስጠን።
አላህ ሆይ! ህመሞቻችንን ሁሉ የሚያስረሳን ደስታን/ እንባዎቻችንን የምታብስ ፈገግታን/ የአእምሮ እረፍትን መልካም ሁኔታዎችን/ እንዲሁም የተባረከና ሰፊ የሆነ ሲሳይን እንለምንሃለን
+1
انبي محمد صلى الله عليه وسلم
ስለ ጓደኛ አስገራሚና ጥልቅ የሆነ ምሳሌ ሰጥተውናል። እንዲህ ይላሉ
የመልካም ጓደኛና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ ልክ እንደ ሚስክ (ሽቶ) ተሸካሚና እንደ እሳት አንጥረኛ (ነፋሽ) ነው። ሽቶ ተሸካሚው ወይ ይሸልምሃል ወይም ከእሱ ትገዛለህ ወይም ደግሞ መልካም ጠረኑን ታዝናናበታለህ። ✍👇 የእሳት አንጥረኛው ግን ወይ ልብስህን ያቃጥልብሃል ወይም መጥፎና የሚከረፋ ሽታውን ያጋባብሃል። (ቡኻሪና ሙስሊም)💎 መልካም ጓደኛ ማለት ማን ነው ወደ አላህ የሚያቀርብህ አላህን ስታስታውስ የሚያግዝህ ስትዘነጋ ደግሞ የሚያስታውስህ ነው ለአኼራህ የሚጨነቅ አንተን ይዞ ወደ ጀነት ለመግባት የሚጓጓ በፈተና ወቅት በትዕግስትና በዱዓ ከጎንህ የሚቆም ነው። ነውርህን የሚደብቅ ስትሳሳት በምስጢር የሚመክርህ እንጂ ስህተትህን ለሰው አሳልፎ በመስጠት የማያዋርድህ ነው። መጥፎ ጓደኛ ማለትስ? ለዱንያ ብቻ የሚፈልግህ ጥቅሙ ሲያልቅ አብሮህ የሚያልቅ በችግርህ ቀን ፊቱን የሚያዞርብህ ነው። ወደ ወንጀል የሚገፋፋህ መጥፎ ነገርን የሚያስውብልህ ለአላህ ትዕዛዛት ያለህን ግድተኝነት የሚያጠፋብህ ነው ነገ በአኼራ የሚያስቆጭህ ቁርኣን እንዲህ ይላል/ በዚያም ቀን በደለኛ እጆቹን ይነክሳል "ዋና ጥፋቴ! ከነቢዩ ጋር መንገድን በያዝኩ ኖሮ" ይላል። "ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባላደረግኩት ኖሮ! 💡 መልእክት ለራሳችን ጓደኛህን ስትመርጥ የአሁኑን ሳቅና ጨዋታ ብቻ አትመልከት "ይህ ሰው ነገ አኼራ ላይ ይጠቅመኛል ወይስ ያስቆጨኛል?" ብለህ እራስህን ጠይቅ። ከሁሉም በላይ ደግሞ... አንተ ራስህ ለሰዎች መልካም ጓደኛ ለመሆን ጣር የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን
Repost from Ale Amana Online Academy
📣አሸላሚ ቻሌንጅ በድጋሚ 💰
😀አሰላሙ አላይኩም 👑
ውድድሩ የሚሆነው JOIN ማስደረግ ነዉ የግል ሊንክ ይሰጣቹሃል በራሱ ስለሚቆጥር ምንም ማጭበርበር የለም እስላም ብቻ ነዉ የምትጋብዙት መልካም ዕድል
🌸እሱም የሚሆነው
🔥አንደኛ ለወጣ 1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣
🔥ሁለተኛ ለወጣ 6⃣0⃣0⃣
❤️🔥ሶስተኛ ለወጣ 4⃣0⃣0⃣
ብር ይሸለማሉ
https://t.me/Quran_Offic
🗓ሐሙስ ማታ ያልቃል ሁላቺሁም ተሳትፍ 💸
🎁 ውድድሩን ለመሳተፍ @Abu_Nueym ስማቺሁን ብቻ ንገሩን ስትመጡ
👌 ባሎች ሆይ ለኛ ለሚስቶቻችሁ መልካምን ምከሩ ከጎናችንም ቁሙ በመልካም ነገር ላይ ቀስቅሱን አግዙን እኛም ለባሎቻችን ታዛዦች እንሆናለንና ። ካልተፋፈርን በስተቀር እኛ ያለናንተ አይሆንልንም እናንተም ያለእኛ አይሰምርላችሁም ። ስለዚህ ትዳራችን ሰምሮ ተከባብረን ተዋደን ልጆቻችንን በተውሒድ አንፀን አሳድገን ። በትዳራችን ጎን በጎን ደዕዋው ለኡማው በስፋት እንድዳረስ እኛም ሰበብ እንድንሆን በመጀመሪያ እንዋደድ እንግባባ
ተውሒድ የጀነት ቁልፍ
ተውሒድ የሁለት አገር ስኬት
ተውሒድ የአንድነት ማገር
ተውሒድ የፍቅር አስኳል
ተውሒድ የእህትማማችነት አክሊል
ተውሒድ የጌጦች ሁሉ ጌጥ
በትዳር ውስጥ ስላለው ፍቅርና እዝነት (ሱረቱ አር-ሩም
وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
ለተውሒድና ለሁለት አገር ሰላም (ሱረቱ አል-አንዓም
الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ
ልጆችን በተውሒድ ስለማሳደግ (ሱረቱ ሉቅማን
وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ
በቅርቡ ወደኢቶ የምገቡ በሀርተኛ ልጅ መያዝ የምፈልጉ እህቶች እስከ ኮቦልቻ ድረስ በውስጥ አውሩኝ ወረባቦች አሁን መቅርቡ ሰሞኑን የምጀምሩ እህቶች ካላቹህ
@umu_afifah_ami_1
የገጠር ትዝታኮ አይጠፋም ሁሌም ልጀነት ግን ማርናወተቱ ማር ሲባል የልጅነት ነገር ሁሉም ጣፋጭ ነው ወተት ሲባል የልጅነት ልብ እደወተት ንፁህ 🤍🤍 ነው ያረብ በቃ ጊዜ ወደኋላ💧💧💧💧💧
የየዋህነታችን ዘመን (የገጠር ትዝታ💔
ያ የልጅነት ዘመን... ያ የገጠሩ ማዕዛ
ዛሬ በናፍቆት ሲታወስ ልብን በሀዘን ያቅብዛል
አረም አርመን ደክሞን በማሳው ላይ ጎንበስ ቀና
ከብቶቹን እያቆረንን በየሜዳው ስንዋዥቅ ገና
የቀትር ፀሐይ አቅልጦን ጠራራው ሲበረታብን
ከዚያች ትልቅ ዛፍ ስር ጥላዋ መጠለያ ሆነን
ያቺ በአገልግል የተጠቀሰች የእናት የናፍቆት እንጀራ
ፈትተን ስንቃረሳት በፍቅር በአንድነት ጋራ
ጣዕሙ ዛሬም በምላሴ በልቤ ውስጥ አለ ህያው
የናፈቀኝ ያ ንፁህ ዘመን ዛሬ ትዝታ ብቻ የሆነው
የልጅነት ያ ንፁህ ፍቅር ክፋት ምቀኝነት የሌለው
የአሁኑን ኑሮ ስናየው ያኔ ምንኛ የታደለ ነው
ዛሬ ሁሉም አልፎ በትዝታ ማዕበል ስንናወጥ
ያንን የዋህነታችንን ዘመን በምን ሸምተን እንለውጥ
ሲታወስ…💧💧 ማሳው ላይ የፈሰሰው ወዝ፣ በጭቃ የተለወሰው እግራችን፣ ከብቶቹን እያባረርን ያሳለፍነው ውብ ውሎ ዛሬ የትም የለም። በተለይ ያቺ ከቤት በአገልግል ተጠቅሳ የወጣችው፣ የጭስና የቅቤ ማዕዛ የሚሸተው እንጀራ፣ ከዛፍ ስር ተቀምጠን በነፃነት ስንጎርሳት የነበረው ጣዕም የትኛውም ውድ ሆቴል አይተካውም። የልጅነት ፍቅርና ትስስር አሁን በትዝታ መዝገብ ላይ ብቻ ተቆልፎ ቀርቷልያንን የመሰለ የዋህና ጣፋጭ ዘመን ማሳለፍ በራሱ ትልቅ የታደለ ማንነት ነው/ ትዝታው ምንም እንኳ ቢያስለቅስም ውስጣችንን በክቡር ትዝታ የሚሞላ የህይወት ስጦታ ነው
لا إلــه إلا اللّه وحده لا شريـك له، له
الملك وله الحمـد وهو على كل شيء
قدير، لاحـول ولا قوةً إلا بالله، سبـحان
اللّه والحمدلله ولا إله إلا اللّٰه والله أكبر
(غفرت له ذنوبه ولو كانت مثل زبد البحر)
" أكثروا مِنَ الإستغفار، فإنَّكم لاتدرون متى تنزل الرحمة "
-الحسن البصري رحمه الله.
أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُواْ الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُواْ مِنكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَበእውነቱ አላህ ከናንተ እነዚያን የታገሉትን ሳያውቅ (ሳይለይ) ታጋሾቹንም ሳያውቅ ገነትን ልትገቡ አሰባችሁን ጀነት በምኞት አትገኝም ሰው በመመኘት ወይም "እኔ አማኝ ነኝ" በማለት ብቻ በቀላሉ ጀነት ይገባል ብሎ ማሰብ ስህተት መሆኑን ያስገነዝበናል። ጀነት እጅግ ውድ የሆነች የአላህ ስጦታ በመሆኗ የራሷ የሆነ መስፈርትና ዋጋ አላት አላህ ሰዎችን በተለያዩ ፈተናዎች በትግል (ጂሀድ) እና በችግሮች የሚፈትነው ማን እውነተኛ አማኝ እንደሆነና ማን ደግሞ በምላሱ ብቻ እንደሚናገር ለይቶ ለማውጣት ነው። ይህ ማለት፡ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ አላህማ ነገሩ ከመከሰቱ በፊትም ያውቀዋል። ነገር ግን እዚህ ላይ "ያውቅ" የተባለው በተግባር ተከስቶ ለሰዎች ግልጽ እንዲሆንና በምድር ላይ ፍርዱ በሰዎች ስራ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለማድረግ ነው አንቀጹ ሁለት ዋና ዋና መስፈርቶችን በአንድ ላይ አስቀምጧል፡ (الَّذِينَ جَاهَدُواْ)✍👇 በአላህ መንገድ ላይ በነፍስ በገንዘብ በዕውቀት እንዲሁም ስሜትንና ሸይጣንን በመታገል ረገድ የሚደረግ ጥረት።👆👆 (الصَّابِرِينَ) በትግሉ ሂደት ላይ ለሚመጡ መከራዎች ለአላህ ትዕዛዛት መፅናት እና ወንጀል ላይ ከመውደቅ መታገስ ሸይኽ አስ-ሰዕዲይ እንዳብራሩት ጂሀድ ያለ ሶብር (ትዕግስት) ሊቀጥል አይችልም። ጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀትም ሆነ ዲንን ቀጥ አድርጎ ለመያዝ ሶብር ወሳኝ ምሶሶ ነው። በደስታና በምቾት ጊዜ እውነተኛው ታጋሽና ውሸተኛው አይለይም። ፈተናዎች ሲመጡ ግን የአማኞች ደረጃ ከፍ ይላል ወንጀላቸው ይታበሳል የወርቅ ጥራት በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ የአማኞችም ኢማን ጥራት ይረጋገጣል።
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👉 መልካም ዕድል የእስላማዊ ቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ
•☄️𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚅𝚒𝚙 𝚆𝚊𝚟𝚎𝚛☄️ •👉 1k+ subscribers 📣 👉 10k+ subscribers 📣 👉 15k+ subscribers 📣 👉 20k+ subscribers 📣 👉 50k+ subscribers 📣 👉 100k+ subscribers 📣 ❗️
ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ✅ "👎 ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ ⛔️ ” ⚜️
ቻናል መግዛት የምትፈልጉ ከ 1000 እስከ 10k አናግሩኝ⏩1k+ subscribers 📣 ⏩10k+ subscribers 📣 🚀
አሰላሙ አላይኩም ብላቺሁ Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ🔗 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️ @Abu_Nueym
በግርግርና በጭንቀት በተሞላ ዓለም ውስጥ ልባችሁ ሰላምና መረጋጋትን ሲሻ ወደ አንዱና ወደ ብቸኛው ጌታችሁ ዙሩ/
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል
أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉሕይወት የፈለገውን ያህል ብታስጨንቅህ/ መንገዶች ቢጠቡብህና ማንም ያልተረዳህ ቢመስልህ እንኳ ሁል ጊዜ የሚያይህ፣ በውስጥህ የምታንሾካሹከውን ዱዓ የሚሰማና ካለህበት ጨለማ ውስጥ ብርሃንን የሚያወጣልህ ጌታ አለህ። ፈተናዎች ሁሉ ጊዜያዊ ናቸው ከእያንዳንዱ ጠባብ መንገድ ጀርባ ሰፊ ስጦታና እፎይታ አለ። ዛሬን በአላህ ላይ መልካም በመግመት/ ልባችንን በዚክርና በሶላት በማደስ እንጀምር አላህ ቀናችንን በበረከትና በሰላም ይሙላልን🎀
ክክክክክ ጉድ ያለሽ ልጅ በሳቅ ትርትር ልል ዛሬ እኔኮ ቴሌ ሩጨ በዚህ ቤት ነው የምገባው ፁሁፎችን ለማንበብ የምለቂው ሁላ ደስ ይላል በርቺልን 🌸👑👌
ችግሩ እደዚህ እስኪሸተት የተፈቀረው ማነው ማናት ነው ክክክክ እኔኮ ግራ እጋባለሁኝ ጎበዝ
