الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
رفتن به کانال در Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 157
مشترکین
+1224 ساعت
+1887 روز
+41030 روز
آرشیو پست ها
ውድ እህቴ በሙቀት ሳይሆን በእውቀት ላይ ሁነሽ?! ለመንቀሳቀስ ሞክሪ የሚያስከብርሽ ስያሜሽ ብቻ ሳይሆን ተግባርሽም ጭምር ነው ስያሜ ካለ ተግባር ፋይዳ አይኖረውም ከነፈሰው ጋር መንፈስ መዘዝ የከፋ ነው እውቀት ከንግግርም ከተግባርም በፊት ይቀደማል
"የሰው ልጅ በስሙ ብቻ ሳይሆን በዘራቸው በሚተክለው መልካም ተግባር ነው የሚታወቀው። ዛሬ የምንዘራው የዕውቀት ዘር፣ ነገ በምናፈራው የሥራ ፍሬ ተለክቶ ነው የሚቀበለን።
ስትናገሪ በዕውቀት፣ ስትሰሪ በጥበብ፣ ስትጓዢ ደግሞ በዕውነት ይሁን። ከዕውቀት የራቀ ጩኸት ከነፋስ የከፋ ጉዳት አለው፤ ምክንያቱም አቅጣጫ የለውም። የዕውቀት ባለቤት መሆን ማለት መረጃን መያዝ ብቻ ሳይሆን፣ መረጃውን ለለውጥ ማዋል ነው። ስምሽን ከፍ የሚያደርገው፣ በሰዎች ልቦና ውስጥ የሚቀር ታሪክሽን የሚጽፈው የእውቀትና የተግባር ውህደት ነው
سبحان الله
الحمدُلله
لا إله إلا الله
الله أكبر
سبحان الله وبحمده
سبحان الله العظيم
لا حول ولا قوة إلا
ቀስ ብላቹህ አንብቧትማ 💧✅ ከዛም ቡኋላ......◦
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ቤተሰብ
የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ምናልባትም ነገን ላናገኘው እንችላለን 💧💧
ለይል ሶላት ቆም በሉማ ባረከሏሁ ፊኩም ንቁ ተነሱ ያልተኛሽ እህቴ ያልተኛህ ወድሜ ቁሙ ቁሙ የተወሰኑ ደቂቃወችን ወደፈጣሪቹህ ዙሩማ በዱዓቹህ አስቡኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
ኪታብ ተሸካሚ የፍቅር ነጋዴ
እስኪ ዛሬ ልበል ትንሽ የልቤን
በዚህ በኛ ዘመን የተስፋፋውን
የብዙዎችን እንባ ያፈሰሰውን
የስንት እህቶችን ልብ የሰበረውን
ውሸት በሞላው ቃል አሽበልባሊውን
ያ አውቃለሁ ባዩ ቃለ አሏህ በማለት የሚታለውን
ኪታብ ተሸጋሚው ስማኝማ አንተን ነው
በሚድያው አለም ላስተምር ነው ያልከው
አልሃምዱሊላሂ እውቀትህ የጉድ ነው
ታዳ ምነው ስራህ የሚዘገንነው
በኡስታዝ ስም ነግደህ ልብን የምትሰብረው
እውቀት አስተማሪ የፍቅር ነጋዴው
እወድሻለሁ ባይ ውሸትን ተራኪው
አላህን አፈራም ታዳ እንደው ካንተ ዘንድ ትምርቱ ምንድን ነው
እውቀት ካለው አካል ውርሱ ግን ምንድ ነው
ኧረ ያስገርማል ወደ አንተ ስትመጣ እውቀት ፈልጋ ነው
ምነው አንተ ቸኮልክ በግል ለማውጣት
ሚስኪኗን እህቴን ማታለል ጀመርካት
ሀያዕሽ አሸነፈኝ ድምፅሽ ማራኪነው
አንችን እምፈልግሽ ለትዳር ብቻ ነው
በሚል የውሸት ቃል ባትጎዳት ምነው
አርፋ ብትቀመጥ ስደቷን ብትገፋው
ኧረ እስኪ ንገረኝ ድንህ የት ድረስ ነው
ሁሉንም አሟልቶ አምላኩ ሰጥቶት
መተግበር ያቃተው ስሜት አሸንፎት
ኡስታዝ በሚል ለቀብ ስንት አለቀሰበት
ስሙኝማ
እውቀት ያለው አካል እንዴት ይነገራል
ቀድሞውንም ያውቃል በምን ይገሰፃል
ትምርትን ይሰጣል ታዳ ደግሞ ስህተት በነሱ ላይ ብሷል
በአሏህ አታሳዝንህም ወይ
አሁንስ ያስፈራል የሚስኪኗ ህይወት✍
አንተው አስማሪ አንተው ምክር ለጋሽ
አንተው ነህ ሰባሪ አንተው ነህ አራካሽ
አታሳዝንህም የናፍቆት አባዜ ጩኸት የበዛባት
አንተ ተጨምረህ ምናለ ባትጎዳት
መከዳው ይመስክር እስኪ ይንገርላት
በእንባ ዘላል ስር ሁሌ እማይለያት
በስንቱ ተከፍታ በስቱ ሆድ ባሳት
ምን ብታደርግ ነው በዳይ የበዛባት
ምናለ ኡስታዙ አንተኳ ብተዋት
አረብ ሀገር ምድር ጉድ አለው ቢናገር
የዛችን አልቃሻ የዛችን ገራገር
አፉን ዛሬ ከፍታ ምንም ባትናገር
ነገ በዛች ጭንቅ ቀን ይቆማል ምስክር
እባክህን ተዋት አትሁን የመከፋት ሽብር
የስደቷ እህቴ አንችው ተስተካከይ
በተራ ቃል ድርደራ ምነው ባትታለይ
አንችን ነው እህቴ በእውቀት ስም ለተሸነፍሽው
ምርጫ የብለሽ ላሰብሽው
ቡሃላም ተሰባብረሽ ለቀረሽው
እውቀት ሲባል ቀድመሽ የምታለቅሽው
በለስላሳ ቃል በተራ ግጥም ለተሸወድሽው
አቦ ነቃበይ ሁሌም በውሸታሞች አትታለይ
ተነሽ እንባሽን እብሽ ታጠቂ ድጋሜ ቁሚ
በዛም በወድህ እንደ እርሻ መንገድ አትጣመሚ
ስሚኝማ ውዷ
ምነው ግድ ነውዴ ሙሉ እውቀት ያለው
ምረጭው ያንን ባለ አህላቁን አደብ ያለውን
መማር ላይ ሆኖ ደሞም ታጋዩን
ከጎኑ ለድን አጋዥ ፈላጊውን
አላህን ፈሪ ለእውቀት ለፊውን
በበረሀው ድማቅ ለፍቶ አዳሪውን
ግመል እረኛ ብሎም የፍየሎቹን
ቢያንስ
ሀቅሽን ጠባቂ ክብርሽን ይለያል
ሀራምን ስትነግሪው ቀድሞ ይታቀባል
ባንችላይ ከማላፍ እጂጉን ይፈራል
እውቀት ቢኖረው ተግባር ከሌለው
ውዷየ ላንች ምርጫሽ ምንድነው
የኔ ውድ እህት ደሞ ላንች ነው ለተሰበርሽው
ኡስታዝ ነኝ ብሎ ቃለ አሏህ ቃለ ረሱል እያለ ላታለለሽው
በነሱ ምክንያት ከመልካም ሰወች ለተሰወርሽው
ሀቂቃ ለፅሁፌ በጣም ይቅርታ
ግን አሁን ላይ የብዙ እህቶች መሰበር የእንባዋ መፍሰስ የሀዘኗ ምክንያት አሏህ ካዘነላቸው ውጭ አዋቂ በሚባሉት ሰዎች ነው
ቢሆንም ግን ጀግና ድንን ኮቴ በኮቴ የሚኖሩም አሉ ለሴት ልጂ መከታ ተቆርቋሪ የሆኑ አሏህ ይጠብቃቸው🌿
ሁሉንም ማለቴ አደለም እህቴ ሆይ የፍላጎት ስህተት የለውም የምርጫ እንጂ ምርጫሽን አስተካክይ
እና ደሞ ኢስላም ብሄር የለውም በሚል ምክንያት በእርግጥም የለውም ነገር ግን ትዳር ላይ ሲሆን አስቡ እሩጣቹህ ክትት አትበሉ መጀመሪያ አርቃቹህ አስቡ ከናተ ሀገር ውጭ እራቅ ያለን ወንድ እኔ ከወደድኩት ብላቹህ የምታገቡ እህቶች ስሜትን ሳይሆን ነገን አስቡ ነገ መውለድ አለ ልጆቻቹህ በበተሰብ መሀከል ማዳግን ይሻሉ ብቸኛ እንዲሁኑ አታድርጉ መኖርም ደስ የሚለው ከበተሰብ ጋ ነው።
ደግሞ አረብ ሀገር ሆነሽ ኢትዮ ያለ ወንድጋ ኒካህ የምታደረጊ የሆንሽው እህቴ ወላሂ ትልቅ ስህተት ውስጥ ነሽ ጥቅም የሌለው ነገር ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማለይ አይነት ህይወት ነው
አሏህ ልቦና ይስጠን🌿🌿✅
💫💫💫💫💫💫💫💫💫
ቀጥታ ስርጪት የቁርአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 📢📢💺📚 ፍጠኑ ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
ወጣትነት!
ወጣትነት አማና ነው።
ወጣትነት እድል ነው።
ወጣትነት መዝሪያ ነው።
ዛሬ ኢሞ ሰፈር የተደረገው ሙሀደራ ሱበሀን አሏህ አሁን ያለንበትን አህዋል ቁልጭ
በወድማቺን አቡ ሂበቱሏህ አሏህ ይጠብቀው በጣም ልብ የሚነካ ተግሳፅ ነበር ያለፋቹህ አምልጧቹሀል ሀቂቃ፣
አሁን በኢሞ ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ አለ
ግቡና አዳምጡ
https://s.imoim.net/bzY0rS?from=copy_link
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 16k Followors
👉 10k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ያኡመተል ሙስሊሚን ሶሉ አለሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
በዚህ በተባረከው ቀን የጁሙዓ ለይል ሶላትን ስገዱ
ሰሞኑን በሳኡድ አረቢያ በገጠሩ በጫካው መሰራት የያዘውን እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ግፍን እስኪ ዱአ አድርጉ ያጀመዓ እኔማ ወድሞቸን በማሰብ ሰሞኑን በስቀቀን አለኩኝ💧ኢናሊሏህ ይዘገንናል ወድሞቼ አሏህ ነው ጠባቂው ግን እናተም ሰበብ ለማድረግ ሞክሩ አሏህ ይጠብቃቹህ
اللهم احفظ إخواننا في صحراء السعودية وغاباتها من شرور كل ذي شر.
اللهم يا حفيظ احفظهم بعينك التي لا تنام، واجعل بينهم وبين الظالمين سداً منيعاً.
اللهم من أرادهم بسوء فاشغله في نفسه ورده خائباً.
ربنا أفرغ عليهم صبراً وثبت أقدامهم، واجعل لهم من كل هم فرجاً ومن كل ضيق مخرجاً
حسبنا الله ونعم الوكيل، ولا حول ولا قوة
إلا بالله العلي العظيم
አላህ ሆይ! በሳውዲ በረሃና ጫካ ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችንን ከማንኛውም ክፉ ፍጥረት ክፋት ጠብቃቸው
አላህ ሆይ! ጠባቂው ጌታ ሆይ! በማያንቀላፋው ዓይንህ ጠብቃቸው፤ በእነሱና በግፈኞች መካከልም የማይወጣ ግድግዳ አድርግላቸው
አላህ ሆይ! እነሱን በክፉ የፈለገ አካል በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ እንዲቀር አድርገው ተስፋ የቆረጠም ሆኖ ይመለስ
ጌታችን ሆይ! በትዕግስት አርሰባቸው (ታጋሽ አድርጋቸው) እግሮቻቸውንም አጽና ከጭንቀት ሁሉ መውጫን ከችግርም ሁሉ እፎይታን አድርግላቸው።
Repost from ኑ የራያ ሰለፍዩችን መስጅድ በጋራ እንገንባ
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሶስተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ዓምር ሀፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/+yxwTU-Sx-7szZGVk
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 11k subscribers
👉 8k subscribers
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ሴት ልጅ እንደ ንግሥት የሚያከብራትን እና እንደ ሕፃን የሚያንሸራሽራትን (የሚያደላላትን) ትወዳለች! 🦋🦋
እሷን እንደ ንግሥት አክብራት የክብሯ አክሊል ሁንላት። የልብ ንግሥት ስትሆን ፍቅርህ በዙሪያዋ ግርማ ሞገስ ይሁን። እንደ ሕፃን ተንከባከባት፤ በፍቅር ሽንገላ የልቧን መርጋጊያ ሁንላት
እውነተኛው ወንድነት ፍቅርና እንክብካቤ የሚታየው ሴትን ልጅ በልዩ ዉበት፣ በትዕግስት እና በጥንቃቄ መያዝ ሲቻል ነው።
ርህራሄና ጥንቃቄ የፍቅር ማሳያ ናቸውና፤ እንክብካቤ አትነፍጓት! ከጎኗ ሆናችሁ ከብልጭልጭ ዓለም በላይ በለስላሳ እጅ በሞቀ ስሜት እና በንጹህ ፍቅር ተንከባከቧት።
ጨርሻለሁ ባረከሏሁ ፊኩም እግድህ በሉ እናተም ሊኳን ሸር አርጉ 👌 ok መልካም ፕሮፋይል ይሁንላቹህ 👏🍃📚
