fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘

ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘

رفتن به کانال در Telegram

📖 ተርቲል ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ 🌙 🕌 የቁርአን ንባብና ተጅዊድ ትምህርት 🌍 በኦንላይን ከየትም ቦታ 💚 ቁርአንን እንማር፣ በቁርአን እንብራ! ➡️ ለመመዝገብ 🗨️ @Terteel_Acadamy

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
606
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+611
در 71 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
22 اکتبر+11
پست‌های کانال
🗨️ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘 💰 ወርሃዊ ክፍያ፦ 500 ብር 📅 በሳምንት 6 ቀን (ከጁምዓ ውጪ) 👥 2 ተማሪዎችን ብቻ እንቀበላለን! 📩 ለመመዝገብ፦ 👉 @Terteel_Acadamy

2
¶ ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘 🆕አስቾካይ የምዝገባ ፕሮግራም ✍ የምንፈልገው 5 ተማሪ ብቻ ነዉ ፍጠኑ ⏺️ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ⏺️ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ⏺️የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ⏺️የቁርዐን ሂፍዝ  ከሙራጀዐ ጋር። 🆕 ወርሓዊ ክፍያ 500 ብር  🗨️ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ @Terteel_Acadamy .
1
3
ሰው እንደሚሞት አውቆ እድር ይገባል ግን ለምን ተውበትስ አያረግም 💔 : Comment
179
4
ኢላሂ እረዳኝ በራህመትህ ደካማ ነኝ እኔ፣ ስንቅ ያላዘጋጄሁ ያልሰራሁ ለዲኔ፣ አግዘኝ ዒላሂ ልሁን ያንተ ባሪያ፣ ነፍሴ እንዳትጓጓ ለዚች ጠፊ ዱኒያ፣ ያላንተ የለኝም መሄጃም መጠጊያ፣ አንተ የወደድከዉ የጀነት ነዉና፣ ልመናዬን ስማኝ ዒላሂ
221
5
ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ምን ያርግ.........? Comment
283
6
ጌታዬ አርግልኝ ያንንም ያንንም 🤲 ትልቅ ጌታ ያለው ትንሽ አይለምንም ☝️ .
341
7
ህይወት ምን አስተማራቹህ? .
366
8
Ya Allah በእዝነትህ ልንቃ ምራኝ መንገዱን እንዳዉቅህ አስችለኝ ልያዘዉ ገመዱን .
420
9
የቀን ስንቅ ለቀልብዎ💜 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀 صباح الخير
የቀን ስንቅ ለቀልብዎ💜        𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀 صباح الخير
390
10
✅ ተከታታይ የተጅዊድ ትምህርት ክፍል ⓶ ➛ አልኢስቲአዛ እና በስመላህ ➥ አልኢስቲአዛ የተጅዊድ ምሁራኖች ማንኛውም ሰው ቁርአን ለማንበብ በሚፈልግበት ጊዜ አኡዙ ቢላሂ ብሎ መጀመሩ አስፈላጊ ነው ይላሉ። ምክንያቱም አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ በሱረቱ አንነህል ላይ እንዲህ ስለሚል ነው። <<ቁርአንን ባነበብክ ጊዜ እርጉም ከሆነው ሰይጣን በአላህ ስም ተጠበቅ፣>> ◉ኢስቲአዛ የምትደበቅበትና ግልፅ የምጦንበት ቦታ ➛ ኢስቲአዛን በአራት ቦታዎች ላይ በድብቅ ማንበብ ይወደዳል። 1. የሚያነበው ሰው በድብቅ(ድምፁን ዝቅ አድርጎ) በሚያነብበት ጊዜ 2. የሚያነበው ሰው እየጮኸኸና ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ 3. ሶላት ውስጥ ሆኖ በሚያነብበት ጊዜ 4. የሚያነበው ሰው በሀለቃ መካከል ከሆነና ሀለቀተል ቁርአኑን ጀማሪ ካልሆነ ኢስቲአዛን ድምፅን ዝቅ አድርጎ ማንበብ ይወደዳል። ➛ኢስቲአዛ ግልፅ መሆኑ የሚወደድበት ቦታ ኢስቲአዛ በሶስት ቦታዎች ላይ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማንበብ ይወደዳል። 1. አንባቢው እየጮኸ የሚያነብ ከሆነና ቂርአቱን የሚያዳምጥ ሰው ካለ 2. በዝግጅት መክፈቻ ጊዜ 3. በሀለቀተል ቁርአን መካከል ሀለቀተል ቁርአኑን ጀማሪ ከሆነ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማንበብ ይወደዳል። ይቀጥላል... 📩 ለመመዝገብ፦ 👉 @Terteel_Acadamy 💰 ወርሃዊ ክፍያ፦ 500 ብር
396
11
ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ነገር ያምራል፣ ልቡን በትዕግስት ያሸበርምቀ ሰው መጨረሻው ሁሌም አሸናፊ ነው 🥀 ትንሽ صبر 🌸
390
12
📖🌙 ተርቲል ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ ✨ ቁርአንን ከመሠረቱ ይማሩ! 🌙 እስከ ረመዳን ድረስ ሙሉ ቁርአንን ለማንበብ ጉዞዎን ይጀምሩ! 📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦ 🔹 ቃዒደቱ ኑራኒያ 🔹 ነዘር ከተጅዊድ ጋር 🔹 የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት 🔹 ሂፍዝ ከሙራጀዓ ጋር 💰 ወርሃዊ ክፍያ፦ 500 ብር 📅 በሳምንት 6 ቀን (ከጁምዓ ውጪ) 👥 ጥቂት ተማሪዎችን ብቻ እንቀበላለን! 📩 ለመመዝገብ፦ 👉 @Terteel_Acadamy 🤍 ቁርአንን በትክክል እንማር!
461
13
✅ ተከታታይ የተጅዊድ ትምህርት ክፍል ⓵ بسم الله الرحمن الرحيم ➛ ተጅዊድ ማለት ምን ማለት ነው? ➥ ተጅዊድ የሚለው ቃል እንደ ዐረብኛ ቋንቋ "ማሳመር" የሚል ትርጓሜ ያለው ሲሆን እንደ ተጅዊድ ሙህራኖች ደግሞ "ለእያንዳንዱ ፊደል የሚገባውን መብት በመስጠት ድምጽን አሳምሮ መቅራት" የሚል ትርጉም ይሰጠዋል። ➛ ተጅዊድን መማር ለምን? ➥ ተጅዊድ የምንማርበት ዋነኛ አላማው የአላህ ቁርአን በምናነብበት ግዜ ምላሳችንን ከስህተት ለመጠበቅ ነው። ➛ ተጅዊድን የመማር ጥቅም? ➥ ተጅዊድን መማር በዋነኝነት የአላህ ውዴታ እንድናገኝ ያደርጋል። ➛ ተጅዊድን መማር ሁክሙ/ፍርዱ ምንድን ነው? ➥ የተጅዊድን ሁክም በተመለከተ ዑለማዎች ለሁለት ከፍለው ያዩታል ⓵ ተጅዊድን መማር ፦ ተጅዊድን በትምህርት ደረጃ መማር ፈርዱል ኪፋያ ነው። ፈርዱል ኪፋያ ማለት ከማህበረሰቡ ውስጥ ውስን ሰዎች ከተገበሩት ሌሎች የማይጠየቁበት ማለት ነው። ⓶ በተጅዊድ መቅራት፦ ቁርአን በምንቀራበት ወቅት ተጅዊድን ጠብቆ መቅራት ፈርዱል ዐይን ነው። ፈርዱል ዐይን ማለት በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ የሆነ ማለት ነው። ይቀጥላል...
417
14
Allah ለፈተናው ሰብርን ፣ ለዱዓችን ምላሹን ፣ ለህይወታችን ደግሞ በረካን ይስጠን .
425
15
ወንጀሎችን ከመላመዳችን ብዛት ሃራምነታቸውንም ዘነጋን💔 .
448
16
¶ ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘 👉 ለጀማሪዎች እስከ ረመዳን ሙሉ ቁርአን እንዲያነቡ የማድረግ ጉዞ ጀምረናል 👉 በመረጡት ቋንቋ ቁርኣን እኛ ጋር ይማሩ ✍ የምንፈልገው ትንሽ ተማሪ ብቻ ነዉ ፍጠኑ ⏺️ ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ⏺️ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ⏺️የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ⏺️የቁርዐን ሂፍዝ  ከሙራጀዐ ጋር። 🆕 ወርሓዊ ክፍያ 500 ብር  🗨️ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ @Terteel_Acadamy
510
17
መሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርቶችን በተከታታይ ክፍል በጽሁፍ መልኩ ለመጀመር አስበናል .. ምን ትላላቹ
484
18
⌛️ɪɴsʜᴀ ᴀʟʟᴀʜ⌛️ ጊዜው ሲደርስ ፌትህን ለማየት የጠሉ ሰዎች ጀርባህን ለማየት ይናፍቃሉ 🧡 ብቻ ትንሽ صبر . 👉 Online Quran ለመመዝገብ @Terteel_Acadamy
477
19
ላ ተቅነጡ፣ ላ ተሕዘኑ፣ ላ ተይአሱ፣ ላ ተሂኑ፣ ላ ተኻፉ፣ አብሽሩ...... ይላል። ይህን የሚለን የፈጠረን አምላካችን ነው። በተለያዩ የቀርኣን አንቀጾች ውስጥ ያገኟቸዋል። ሱብሓነከ ረቢ። ሰዎች "አይዟችሁ፣ አብሽሩ.. " ሲሉን ምን ያህል እንፅናናለን፣ እንበረታለን??? አላህ እንዲህ ሲለንስ... ~ ተስፋ አትቁረጡ ~ አትዘኑ ~ አትድከሙ ~ አትስነፉ ~ አትፍሩ ~ አይዟችሁ፣ በመልካም  ተበሰሩ . . 👉 Online Quran ለመመዝገብ @Terteel_Acadamy
525
20
ለሰከንድ እንኳን በማይተዉሽ አላህ ላይ ብቻ ተማመኚ❤️‍🩹 .
461