الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
رفتن به کانال در Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 159
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1817 روز
+41530 روز
آرشیو پست ها
Repost from قناة ابي حنيفة حسين بن ادريس الوالربابي
ቀጥታ ስርጪት ተጀምሯል
ሱረቱ ዩኑስ ከቁጥር ( "15" )
የገባችዉ አተዉጡ ተከታተሉ ትጠቀማላቹህ ታተርፋላቹህ ?!✅
ተ
ጀ
ም
ሯል
☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️🍫🍫🍫
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🌺በየቀኑ በእስላማዊ ጥያቄ እና ምልስ በመሳተፍ ሁሌም የካርድ ተሸላሚ ይሁኑ 🎁
ዛሬ 2 ሰዓት 50 ብር ካርድ ሽልማት አለ
ወላሂ እውነተኛ ማስተወቂያ ነዉ🤌
+1
ما معنى السلفية
السلفية
هي اتباع منهج النبي ﷺ وأصحابه
لأنهم هم الذين سلفونا وتقدموا علينا
فاتباعهم هو السلفية
العلامة محمد بن صالح العثيمين - سلسلة لقاء الباب المفتوح (٥٧)
ሰለፊያ ማዓና ምድነው
ይህ የነቢዩ ሙሀመ እና የሱሀባ ዎቹን መንገድ መከተል ነው።
ምክንያቱም እነሱ ከኛ በፊት የነበሩ እና ያለፉት ሰዎች ናቸው።
እነሱን መከተል ነው ሰለፊያ የሚባለው።
ምንጭ
ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሳሊህ አል-ኡሰይሚን - ስልሲላት ሊቃኢ አል-ባብ አል-መፍቱህ (57)
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨
💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉 5k Subscribers
👉 8k subscribers
👉12k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
ህይወት ልክ እንደ ቡናናት፤ጣዕሟን የምታመጣው በትዕግስት ሲሰሉ, ሲፈላ እና ሲጠበቅ ነው። ዛሬም ቀና አመለካከት ይዘን፣ በብርታት እና በጥንካሬ እንነሳ! መልካም ቀን! ይሁንላቹህ የቡና መዓዛ ያሽትቱ እየቆሉ ያፍሉ 🌷✨ #ቡና # እና እኔ ?🌹
በሰው ጓሮ አትግቡ በሰው ጓሮ መግባት ለውርደት ይዳርጋቹሀል !⤵️⤵️
በኑሮ ጉዟቺን ብዙ አይነት ሰወችን እናያለን ከሁሉም የሚገርመው የሰው አጥር ለመጣስ የሚነቀንቁት ናቸው?!
የማይመለከተንን አጥር ሳንነቀንቅ የራሳችንን ግቢ በክብር እንጠብቅ !
የሰውን ስብእና ፣ ድንበር ፦ እና ባለቤትን እንቢ አልኩ ብሎ መድፈር ራስን ለውርደት ማጋለጥ ነው ፦ ማንኛውም ነገር ልክ አለው የሰውም ክብር ፣ የቤትም ድንበር የራሱ መከለያ አለው ፣ ባልተቤቱን ታልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እደተባለው ፣ የባለቤቱን አቅም ፣ ታሪኩን እና ክብሩን ሳይገነዘቡ ፣ ድንበር ጥሶ መግባት የጥፋት መጀመሪያ ነው፣
የምነቅንቁት አጥር ቢፈርስ ለእርሰዎ አደጋ ነው እባከወን አርፈው ይቀመጡ ⤴️⤴️⤴️
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል [አሏህ ማነው የሚለምነኝ መርሀባ የምለው ]የሚልበት ሰአት ላይ ነን ንቁ ጀዋላቹሁን ኖር አርጉና ትንሽየ ደቂቃወች ወደአሏህ ተቃረቡ ዱዓ የማይመልሰው በላዕ ያማያስተካክለው ጉዳይ የለምና እስኪ እኔንም አስቡኝ በዱአቹህ💧💧መላአክትም ላቺም ላተም በማለት ዱአ ያደርጉላቹሀል✅
قم صلّ ركعتين في جوف الليل، واخلع هموم الدنيا من قلبك، واقترب من ربك بالخضوع والدعاء؛ فإنه ينزل كل ليلة إلى السماء الدنيا يقول: "هل من داعٍ فأستجيب له
አስተያየታቹሁን እቀበላለሁኝ መጀመሪያ ከስሜት ከመሳደብራ ከነብስያ ዝንባሌ ራቁ 👌👌👌👌👌 ለምትሳደቡ አሏህ ሂድያ ይስጣቹህ ኑና እንቁ እህቶች አሉ ከነሱ ሹራ አድርጉ ተማም አለዚያ ገና ቃኢዳን ሳንቀራ ያዙኝኝኝ ልቀቁኝ ለምትሉ አስተውሉ ተማሩ ማነው ኡስታዜ ከየትስ ልማር ብለሽ ጠይቂ
በፎቶ ብልጭልጭ እና በግጥም የተሞኘሺው የጦሳ ማዶ እህቴ
አዳምጪኝ እህቴ አለኝ ትልቅ ጥሪ
ጦሳ ማዶን ራቂ አትደናበሪ
በሽንት ቤት ኩርሲ በሶፋው ብርቅርቅ አቱኚ አተኳሪ
የውስጡን ጉድ እዩት ምን እንደሁ አጣሪ
መጀመሪያ እወቂ?!
መጀመሪያ እወቂ በተክፊሮች ጩኸት አትጨማለቂ
እናትሽ አባትሽ ካፊር ናቸው የሚል ጯሂ አላዋቂ
እህቴ ተመለሽ ተማሪና እወቂ!
ከሰለፍዬች ጋር ነይናጠይቂ
ጦሳ ማዶ ብለው ስሟን አሳምረው
የነሱ አላማግን ሙስሊምን ማክፈርነው
ሲታይ አስገራሚ ያያሸበረቀው!
በሶፋና ባልጋ ፎቶው የደመቀው!
ወድም ሙስጦፋ ✍ ይብቃህ ማታለሉ
ለካስ ለፋሺንነው ክህደት ሊረግጡ!
ሙስሊሙን ከድኑ በሀሰት ሊያወጡ
ኡስታዝ ነኝ ተብዬው አቡ ኒብራስ ወየ
ጅህልናን ሲዘራ በሊቭ እየታየ?
ኧረ አሏህን ፍራ ወንድም ሙስጦፋየ
ጦሳ ማዶ በሚል በፎቶ ሽንገላ!
ስንቱን ግራ አጋባህ ዞረህ ወደኋላ
የኡማው በሽታ የተክፊር ስብስብ
ተመከር ተመለስ ሳይወርድብህ መቅሰፍት
ናተወያይ እወቅ ብለው ሲፅፉልህ
አይ አይ ነው ምትለው መልስ ስለሌለህ
ወንድም አቡ ኒብራስ ተመለስ እባክህ
የአንተ አልበቃ ብሎ ትውልድ አበላሸህ
ጀሊሉ ረበና ሂዲያውን ይስጥህ
