fa
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

رفتن به کانال در Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 192
مشترکین
+2824 ساعت
+447 روز
+45130 روز
آرشیو پست ها
ሶለዋትማውረድ እንብዛ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ‏ (أكثروا الصلاة عليَّ يوم الجمعة وليلة الجمع فمن صلى عليَّ صلاة صلى الله عليه عشراً) ‏ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

‏قال تعالى : "وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا أَصَابَكَ" « አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል፡- “በሚደርስብህ ነገር ላይ ታገስ።” « قال الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله : «ሸይኽ ሳሊህ ኢብኑ ፈውዛን አል-ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- « الذي يأمر بالمعروف وينهى عن ‎#المنكر يناله مشقة، يناله أذى من الناس، يناله لوم أو تهديد، فيصبر على ذلك. «በመልካም ነገር የሚያዝ እና ከክፉ ነገር የሚከለክል ሰው ከሰዎች የሚመጣ ችግር፣ ጉዳት፣ ወቀሳ ወይም ዛቻ ያጋጥመዋል፣ እናም በዚህ መታገስ አለበት።» 📚التعليق على رسالة : وجوب الأمر بالمعروف ( ٣٢) = t.me/https_Asselefya1

አንብቡት ትጠቀሙበት አላችሁ ተቃጠልን እኮ ጎበዝ የሰው ባል መቀማት ጀመራችሁ ማለት ነው ❗

ጥያቄ 👇 ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል 🎁 ➦ የላኢላሃ ኢላላህ ትርጉም የቱ ነዉ ?
ቻናል በነፃ ለማሳደግ @Abu_Nueym

ዛፈራን ተፈጥሯዊ የደስታ ስሜት እንዲፈጠር የሚያግዝ ንጥረ ነገር አለው ጭንቀትንና ድብርት ለመቀነስ ይረዳል። በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል ለሰውነት ጉልበት ይሰጣል ናና ቅጠል የሆድ መተንፈስን
+2
ዛፈራን ተፈጥሯዊ የደስታ ስሜት እንዲፈጠር የሚያግዝ ንጥረ ነገር አለው ጭንቀትንና ድብርት ለመቀነስ ይረዳል። በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል ለሰውነት ጉልበት ይሰጣል ናና ቅጠል  የሆድ መተንፈስን የሆድ ድርቀትን እና የምግብ አለመፈጨትን ችግሮች ያስታግሳል። ጉንፋን በሚኖርበት ጊዜ የአፍንጫ መዘጋትን በመክፈት ለመተንፈስ ምቾት ይሰጣል። ሁለቱ ቅመሞች ሲጣመሩ ሰውነትን የሚያዝናኑ የምግብ መፈጨትን የሚያስተካክሉ እና በተለይም በስራ ቀን የሚፈጠርን የድካም ስሜትና የውስጥ ጭንቀትን በማስወገድ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል። ​ይህ መጠጥ በተለይ ከምግብ በኋላ ወይም ለጥቂት እረፍት በሚወሰድበት ሰዓት በጣም ተስማሚ ነው። ጠጡ ተብላቹሀል ቤተሰብ ደግሞ አታበሳጩኝ ... 👌✅

*_እህት አለም ሰወች ዘንድ ለመወደድና እነርሱን ለመምሰል ብለሽ አስመሳይና አጭረፋራፊ አትሁኝ ::*_ እየውልሽ እህቴ ሰወች እያስመሰሉ እያጭረፈረፉ ለግዜው ደስተኛና ስኬታማ የሆኑ ቢመስሉሽና ቢመስላ
*_እህት አለም ሰወች ዘንድ ለመወደድና እነርሱን ለመምሰል ብለሽ አስመሳይና አጭረፋራፊ አትሁኝ ::*_ እየውልሽ እህቴ ሰወች እያስመሰሉ እያጭረፈረፉ ለግዜው ደስተኛና ስኬታማ የሆኑ ቢመስሉሽና ቢመስላቸው ግን እውነቱ ሌላነው እነርሱ ማስመሰላቸው ማጭረፍረፋቸው ምን ያክል ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው ያውቃሉ ምክናየቱም ሰወች ናቸውና የማሰቢያ ጭንቅላት አላቸው ግን ችግሩ ከዛተግባር አልተወገዱም እመኒኝ እህቴ ውሸታሞች አስመሳይወች ሳቃቸው አጭር ደስታቸው ትንሽ ስኬታቸው ከጫፍ ሳይደርስ የሚቀነጠስ ነው ፡፡ እውነተኞች ግን ሳቃቸው ቢያንስ ለግዜው ደስታ ቢያጡና የሚደሰቱበት ቀን አንሶ የሚያዝኑበትና የሚተክዙበት ቀን በጣም ቢበዛም የደስታቸውን የስኬታቸውን ማማ የሚደርሱበት / የሚያገኙበት ቀን ግን አይርቅም፡፡ ምክናየቱም እውነተኞች ናቸው ጌታቸውን ይፈራሉ በሰወች ፊት ቢዋሹ ቢያስመስሉ አሏህ እንደሚያዋርዳቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ስለዚህ እውነትን ይዘው መጋፈጥን ነው የሚመርጡት *_እናማ እልሻለሁ ውዷየ ከእውነተኞቹ እንሁን፡፡*_ ይህን ስታረጊ በዙሪያሽ ያሉሰወች ሊርቁሽ ሊያጣጥሉሽ ይችላሉ አንችግን በእውነተኝነትሽና በታማኝነትሽ ምንግዜም አሸናፊ ሁኝ፡፡

ስደት ከሰው መራቅ ነው እንጂ ከሃይማኖት መራቅ አይደለም። በቲክቶክ ላይ የምትታዪው አጭር የደስታ ጊዜ በጀሀነም እሳት የምትከፍይው የረጅም ጊዜ ዋጋ አለው። እህቴ ሆይ! ስደትሽ የሂዳያ ሰበብ ይሁን
+1
ስደት ከሰው መራቅ ነው እንጂ ከሃይማኖት መራቅ አይደለም። በቲክቶክ ላይ የምትታዪው አጭር የደስታ ጊዜ በጀሀነም እሳት የምትከፍይው የረጅም ጊዜ ዋጋ አለው። እህቴ ሆይ! ስደትሽ የሂዳያ ሰበብ ይሁን እንጂ የፈሳድ መክፈቻ አትሁኚ። ተመለሺ / አላህ ከእርሱ የሚመለስን ባሪያውን ይወዳልና። #ያረብ .... https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ስደት ከሰው መራቅ ነው እንጂ ከሃይማኖት መራቅ አይደለም። በቲክቶክ ላይ የምትታዪው አጭር የደስታ ጊዜ በጀሀነም እሳት የምትከፍይው የረጅም ጊዜ ዋጋ አለው። እህቴ ሆይ! ስደትሽ የሂዳያ ሰበብ ይሁን
ስደት ከሰው መራቅ ነው እንጂ ከሃይማኖት መራቅ አይደለም። በቲክቶክ ላይ የምትታዪው አጭር የደስታ ጊዜ በጀሀነም እሳት የምትከፍይው የረጅም ጊዜ ዋጋ አለው። እህቴ ሆይ! ስደትሽ የሂዳያ ሰበብ ይሁን እንጂ የፈሳድ መክፈቻ አትሁኚ። ተመለሺ / አላህ ከእርሱ የሚመለስን ባሪያውን ይወዳልና። #ያረብ ....# https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆ
ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆን እንኳ፤ ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ ብልህነት ነው። «ከዚህ ሚዲያ በስተጀርባ የተሻሉ መልካም ነገሮችን እያሳለፍኩ ይሆን? የዕለት ተዕለት ኃላፊነቴን በአግባቡ እየተወጣሁ ነው? ለልጆቼና ለትዳር አጋሬ የሚገባቸውን ትኩረትና ጊዜ እየሰጠሁ ነው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ሐቃቸውን እንዳጓድል መሰናክል ሆኖብኛል?» ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። በተለይ ይህንን የክረምት ወቅት በተሻለና ይበልጥ ፍሬያማ በሆነ መልኩ ለመጠቀም አሁኑኑ ፕሮግራም ብናወጣ መልካም ነው። አላህ ይገዘን! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

​💎 "ልክ እንደ ውድ ሽቶ ሁኚ ሰዎች ባያዩሽ እንኳ መገኘትሽና ያማረው ንግግርሽ ሁሌም ደስ የሚል ጠረን ጥሎ ያልፋል።" ​በሰዎች ልብ ውስጥ የምትተያት ትናንሽ መልካም ነገሮች ነገ በትልቅ ክብር ተመልሰው ዋጋሽ ይሆናሉ። ገባ ገባ በሉ ተጋብዛቹሀል ✍🌸 https://t.me/Asslfyaa   👑

ጫት ቃሚ ቅሞ ቅሞ ሲመረቅን ፏ ፉሽ ይላል አሉ አትሻብኝ 🤔
ጫት ቃሚ ቅሞ ቅሞ ሲመረቅን ፏ ፉሽ ይላል አሉ አትሻብኝ 🤔

⚠️ተውሒድ ማለት እንዲሁ የምንሸመድደው የመጽሐፍ ገጽ፣ በብዕር የምንከትበው ቃል ወይም በሚንበሮች ላይ የሚደረግ ደረቅ ንግግር ብቻ አይደለም። ተውሒድ ማለት ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ፣ በደም ስራችን ውስጥ የሚፈስና ሙሉ ሕይወታችንን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ብቻ የምናስገዛበት የታላቅነት መገለጫ ነው። ተውሒድ ማለት በልብ ውስጥ ከአንድ አምላክ ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ውጭ ሌላን ኃይል አለማስገባት፣ በምክንያቶች ሳይሆን በምክንያቶች ፈጣሪ ላይ ብቻ መመካት ነው። እወቁ... ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በስተቀር አድራጊ የለም! የሚጠቅመውም፣ የሚጎዳውም፣ የሚያከብረውም፣ የሚያዋርደውም፣ የሚያበለጽገውም፣ የሚያደኸየውም፣ ሕይወት የሚሰጠውም፣ የሚገድለውም እርሱ ብቻ ነው። ፍጡራን ሁሉ ደካሞች ናቸው፤ ሐኪሞች ይታመማሉ፣ መሐንዲሶች ይሳሳታሉ፣ ኃያላን ይወድቃሉ። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን የዓለማቱ ጌታ፣ የሰማያትና የምድር ብቸኛ አስተናባሪ ነው። ፀሐይን ያለ ስህተት በምህዋሯ የሚያስኬደው፣ ሰማያትን ያለ ምሰሶ የጠበቃቸውና አንዲት ቅንጣት እንኳ የማታመልጠው ሐፊዝ (ጠባቂ) የሆነው ጌታ እርሱ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ለነቢዩ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ እንዳለው፦ "ሙሳ ሆይ! እኔ ብተኛ ኖሮ ሰማያት በምድር ላይ ይወድቁ ነበር።" ነገር ግን እርሱ የማይተኛ፣ የማይረሳና ሁልጊዜም ከባሮቹ ጋር የሆነ ኃያል ጌታ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ካንተ ጋር ከሆነ ከማን ትሰጋለህ? በሕመምህ ሰዓት ወደ አላህ ተጠጋ። የትዳር አጋርህ ስታስቀይምህ ወደ አላህ ጩህ። ልጅህ ሲከዳህ ወደ አላህ ተመለስ። ጭንቀትህ ሲበዛና ሲሳዩ ሲጠብብህ የመውጫውን በር ከአላህ ዘንድ ፈልገው። ሰዎች ቢርቁህ ወደ አላህ ቅረብ፤ ምክንያቱም የሁሉ ነገር ቁልፍ ያለው በእርሱ እጅ ብቻ ነውና። እነዚያ ‹ኃያላን ነን› ያሉትን ፈርዖንንና ሰሙድን አላህ የት እንዳደረሳቸው ታሪክ ምስክር ነው? በእርሱ ፊት የትኛው ምድራዊ ኃይል ይቆማል ነገር ግን? አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው። የእርሱ ትእዛዝ አይመለስም፣ የእርሱ ኃይል አይገታም። ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፣ ልክ ነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ በዋሻ ውስጥ ሆነው ለጓደኛቸው ለአቡ በክር رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ እንዳሉት እኛም ለነፍሳችን እንዲህ እንበላት፦ "አትዘን! አላህ ከእኛ ጋር ነው!"። እውነተኛ ተውሒድ ይኸው ነው! ሰላም የሚገኘው ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በመቃረብና በእርሱ ውሳኔ በመርካት ውስጥ ብቻ ነው። ዛሬም ነገም ለስኬትና ለደስታ የሚበቃው አላህን ብቻ መከታ ያደረገ ልብ ነው። ኢላሒ..! በልባችን ውስጥ እውነተኛውን ተውሒድ ዝራብን። ካንተ ውጭ ላለ ማንኛውም ኃይል እንዳንሰግድና እንዳንዋረድ በእምነታችን አጽናን። መጨረሻችንንም በተውሒድ ቃል አሳምርልን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➫➫ ➫➫
🎧 የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers  ➪ 17k subscribers  🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥

የሰላምህ ጠላት ከሆነ ሰው ጋር መታገል አያስፈልግም ከድንጋይ ጋር ተጋጭተህ ከመጎዳት ከእሱ ፈቀቅ ማለት የጥበብ ጥበብ ነው።✍️✅_

ትዛዛቹህ ተሰርቷል እግደህ ኩኒያቹህ የሌለ ከዚሁ ስም አውጡ ለወደፊቱ ሰምቸ የማላቀው ስም ሁላ አለኮ🕶🕶 አታስቸግሩ አቦ የተለመደ ስም አውጡ ህዕ🍓🍓🍓
+7
ትዛዛቹህ ተሰርቷል እግደህ ኩኒያቹህ የሌለ ከዚሁ ስም አውጡ ለወደፊቱ ሰምቸ የማላቀው ስም ሁላ አለኮ🕶🕶 አታስቸግሩ አቦ የተለመደ ስም አውጡ ህዕ🍓🍓🍓

የስደት ውጤቱን እንመልከት ?! የታደሉት አረብ አገር መተው ቁረአንን ቀርተው ድናቸውን ተምረው አውቀው በሂጃባቸው ተከናንበው ተሰትረው ሀገራቸው ይመለሳሉ ከዛ ለቤተሰብም የሂድያ ሰበብ ይሆናሉ ማሻአሏ
የስደት ውጤቱን እንመልከት ?! የታደሉት አረብ አገር መተው ቁረአንን ቀርተው ድናቸውን ተምረው አውቀው በሂጃባቸው ተከናንበው ተሰትረው ሀገራቸው ይመለሳሉ ከዛ ለቤተሰብም የሂድያ ሰበብ ይሆናሉ ማሻአሏህ 👑🫰🏻 ያልታደሉት ደግሞ በቲክቶክ የተለያዩ አልባሳቶችን እየለበሰ በፋሺን ሙዚቃ እና መንዙማወች ኋላቸውን ደረታቸውን እያሳዩ በፊትና ላይ ተጠምደው ይገባሉ ሲገቡም ቤተሰብ ማክበር የለም የፈሳድ የዝሙት መስፋፊያ በር ከፋቾችም ይሆናሉ?!_💧ትልቅ ክስረት ነው ጣትን መንከስ እና ይሄንን ስታነቡ የትኛውን ነው የምትመርጡት እህቶቼ ?! ቆም ብለን እናስብ እኛ ስደት መውጣታችን ብዙ ነገር እድናውቅ ሰበባችን ነው ለምን እያወቅን ወደጥፋት እንገባለን✍️

➤🚫  ከእሳት ውስጥ ነው… 🇸🇦ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما كان أسفَلَ مِنَ الكَعبَيْنِ مِنَ الإزارِ؛ فهو في النّارِ﴾ 🇸🇦“ልብሱን (ኢዛሩን) ከቁርጭምጭሚት በታች አውርዶ የለበሰ ከእሳት ውስጥ ነው።” ➤📚  ቡኻሪ ዘግበውታል: 5787 https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h

ለምን አጠፋሺው ላላቹህ እህቶች ሀርፎቹ اهل الاثر ص ስለሆነች ላስተካክል ብየነው ኢንሸአሏህ ነገ ✍️

​الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات. ​اللهم لك الحمد والشكر على هذا العمل المبارك. نسألك يا رب أن تبارك في جهود أستاذنا أبي عمران، وأن تجعل هذا التطبيق صدقة جارية له ولجميع القائمين عليه، وميزاناً لحسناتهم إلى يوم القيامة. ​اللهم اجعل هذا التطبيق نافعاً للمسلمين، ونوراً يهدي الأجيال القادمة إلى الحق، وسبباً في نشر العلم الشرعي الصحيح في كل مكان. اللهم تقبله منهم خالصاً لوجهك الكريم، وافتح بهم قلوب العباد، وأعنهم على الاستمرار في هذا الخير وتوسيع نطاقه ليكون متاحاً لكل باحث عن العلم. عنوان: بشرى سارة ​بُشرى أطَلَّت كالشُّموسِ تَنيرُ نَشرَ العُلومِ بِها القُلوبُ تَسيرُ ​أهدى لنا "أبو عمرانَ" مَكرُمةً تطبيقُ عِلمٍ للورى مَنثورُ ​كُتُبٌ حَوت نُورَ الهُدى في طَيِّها لِلأُمَّةِ الغَرّاءِ فَهيَ سُرورُ ​تِلكَ التّجارةُ لا يَبورُ مَتاعُها أجرٌ تَسَامى، فَهُوَ بَل مَذخورُ ​يَمضي الزَّمانُ، وذِكرُهم يَبقى لنا أثراً جَميلاً، خَيرُهُ مَعمورُ ​قصيدة: صرحُ الهُدى ​يا "أهلَ الأثرِ" دومي في عُلا نُوراً لِلأُمَّةِ يَهدِي المَنزِلا ​فَرَحٌ يَغمُرُنا بِما قَد حُقِّقَا صَرحٌ لِلعِلمِ، بِهِ نَرقى فُلا =============== ​يَا "أهْلَ الأثَرِ" يَا مَنارةَ الهُدى دُومي بِعِزٍّ، وَانشُرِي نُورَ النَّدى ​صَرحٌ تَشامَخَ لِلسَّماءِ بِنُورِهِ يُحيِي القُلوبَ بِعِلمِهِ حِينَ الصَّدى ​بُورِكْتِ يا أُمَّ المَكارِمِ وَالتُّقى فِي كُلِّ دَربٍ لِلنَّجاحِ تَفَرَّدا ​اليَومَ نَحتَفِلُ بِبُشرى أقبَلَت تَطبيقُ خَيرٍ، بِهِ الحَقُّ ابتَدا ​يَا أبا عِمرانَ، يَا خَيرَ البِنا أجْرٌ سَيَبقَى، دَومَهُ كَم تَحَمَّدا ​صَدَقَةٌ تَجرِي كَنَهرٍ سَلْسَبِيلٍ تَسقِي الجِيالَ، وَتَمحُو كُلَّ الرَّدى ​كُونِي لِلأُمَّةِ نَبضاً لا يَغِيبُ وَدُرعاً مَنِيعاً، يَا مَناراً فِي المَدى ​نَدعُو الإلَهَ بِأنْ يَزِيدَكِ رِفْعَةً وَيُدِيمَ نَصراً لِلشَّريعةِ صَامِدا وصلِّ اللهم وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين.