uz
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Kanalga Telegram’da o‘tish

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 151
Obunachilar
-224 soatlar
+367 kun
+41730 kun
Postlar arxiv
ጫት ቃሚ ቅሞ ቅሞ ሲመረቅን ፏ ፉሽ ይላል አሉ አትሻብኝ 🤔
ጫት ቃሚ ቅሞ ቅሞ ሲመረቅን ፏ ፉሽ ይላል አሉ አትሻብኝ 🤔

⚠️ተውሒድ ማለት እንዲሁ የምንሸመድደው የመጽሐፍ ገጽ፣ በብዕር የምንከትበው ቃል ወይም በሚንበሮች ላይ የሚደረግ ደረቅ ንግግር ብቻ አይደለም። ተውሒድ ማለት ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ፣ በደም ስራችን ውስጥ የሚፈስና ሙሉ ሕይወታችንን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ብቻ የምናስገዛበት የታላቅነት መገለጫ ነው። ተውሒድ ማለት በልብ ውስጥ ከአንድ አምላክ ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ውጭ ሌላን ኃይል አለማስገባት፣ በምክንያቶች ሳይሆን በምክንያቶች ፈጣሪ ላይ ብቻ መመካት ነው። እወቁ... ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በስተቀር አድራጊ የለም! የሚጠቅመውም፣ የሚጎዳውም፣ የሚያከብረውም፣ የሚያዋርደውም፣ የሚያበለጽገውም፣ የሚያደኸየውም፣ ሕይወት የሚሰጠውም፣ የሚገድለውም እርሱ ብቻ ነው። ፍጡራን ሁሉ ደካሞች ናቸው፤ ሐኪሞች ይታመማሉ፣ መሐንዲሶች ይሳሳታሉ፣ ኃያላን ይወድቃሉ። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን የዓለማቱ ጌታ፣ የሰማያትና የምድር ብቸኛ አስተናባሪ ነው። ፀሐይን ያለ ስህተት በምህዋሯ የሚያስኬደው፣ ሰማያትን ያለ ምሰሶ የጠበቃቸውና አንዲት ቅንጣት እንኳ የማታመልጠው ሐፊዝ (ጠባቂ) የሆነው ጌታ እርሱ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ለነቢዩ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ እንዳለው፦ "ሙሳ ሆይ! እኔ ብተኛ ኖሮ ሰማያት በምድር ላይ ይወድቁ ነበር።" ነገር ግን እርሱ የማይተኛ፣ የማይረሳና ሁልጊዜም ከባሮቹ ጋር የሆነ ኃያል ጌታ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ካንተ ጋር ከሆነ ከማን ትሰጋለህ? በሕመምህ ሰዓት ወደ አላህ ተጠጋ። የትዳር አጋርህ ስታስቀይምህ ወደ አላህ ጩህ። ልጅህ ሲከዳህ ወደ አላህ ተመለስ። ጭንቀትህ ሲበዛና ሲሳዩ ሲጠብብህ የመውጫውን በር ከአላህ ዘንድ ፈልገው። ሰዎች ቢርቁህ ወደ አላህ ቅረብ፤ ምክንያቱም የሁሉ ነገር ቁልፍ ያለው በእርሱ እጅ ብቻ ነውና። እነዚያ ‹ኃያላን ነን› ያሉትን ፈርዖንንና ሰሙድን አላህ የት እንዳደረሳቸው ታሪክ ምስክር ነው? በእርሱ ፊት የትኛው ምድራዊ ኃይል ይቆማል ነገር ግን? አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው። የእርሱ ትእዛዝ አይመለስም፣ የእርሱ ኃይል አይገታም። ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፣ ልክ ነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ በዋሻ ውስጥ ሆነው ለጓደኛቸው ለአቡ በክር رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ እንዳሉት እኛም ለነፍሳችን እንዲህ እንበላት፦ "አትዘን! አላህ ከእኛ ጋር ነው!"። እውነተኛ ተውሒድ ይኸው ነው! ሰላም የሚገኘው ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በመቃረብና በእርሱ ውሳኔ በመርካት ውስጥ ብቻ ነው። ዛሬም ነገም ለስኬትና ለደስታ የሚበቃው አላህን ብቻ መከታ ያደረገ ልብ ነው። ኢላሒ..! በልባችን ውስጥ እውነተኛውን ተውሒድ ዝራብን። ካንተ ውጭ ላለ ማንኛውም ኃይል እንዳንሰግድና እንዳንዋረድ በእምነታችን አጽናን። መጨረሻችንንም በተውሒድ ቃል አሳምርልን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➫➫ ➫➫
🎧 የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers  ➪ 17k subscribers  🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥

የሰላምህ ጠላት ከሆነ ሰው ጋር መታገል አያስፈልግም ከድንጋይ ጋር ተጋጭተህ ከመጎዳት ከእሱ ፈቀቅ ማለት የጥበብ ጥበብ ነው።✍️✅_

ትዛዛቹህ ተሰርቷል እግደህ ኩኒያቹህ የሌለ ከዚሁ ስም አውጡ ለወደፊቱ ሰምቸ የማላቀው ስም ሁላ አለኮ🕶🕶 አታስቸግሩ አቦ የተለመደ ስም አውጡ ህዕ🍓🍓🍓
+7
ትዛዛቹህ ተሰርቷል እግደህ ኩኒያቹህ የሌለ ከዚሁ ስም አውጡ ለወደፊቱ ሰምቸ የማላቀው ስም ሁላ አለኮ🕶🕶 አታስቸግሩ አቦ የተለመደ ስም አውጡ ህዕ🍓🍓🍓

የስደት ውጤቱን እንመልከት ?! የታደሉት አረብ አገር መተው ቁረአንን ቀርተው ድናቸውን ተምረው አውቀው በሂጃባቸው ተከናንበው ተሰትረው ሀገራቸው ይመለሳሉ ከዛ ለቤተሰብም የሂድያ ሰበብ ይሆናሉ ማሻአሏ
የስደት ውጤቱን እንመልከት ?! የታደሉት አረብ አገር መተው ቁረአንን ቀርተው ድናቸውን ተምረው አውቀው በሂጃባቸው ተከናንበው ተሰትረው ሀገራቸው ይመለሳሉ ከዛ ለቤተሰብም የሂድያ ሰበብ ይሆናሉ ማሻአሏህ 👑🫰🏻 ያልታደሉት ደግሞ በቲክቶክ የተለያዩ አልባሳቶችን እየለበሰ በፋሺን ሙዚቃ እና መንዙማወች ኋላቸውን ደረታቸውን እያሳዩ በፊትና ላይ ተጠምደው ይገባሉ ሲገቡም ቤተሰብ ማክበር የለም የፈሳድ የዝሙት መስፋፊያ በር ከፋቾችም ይሆናሉ?!_💧ትልቅ ክስረት ነው ጣትን መንከስ እና ይሄንን ስታነቡ የትኛውን ነው የምትመርጡት እህቶቼ ?! ቆም ብለን እናስብ እኛ ስደት መውጣታችን ብዙ ነገር እድናውቅ ሰበባችን ነው ለምን እያወቅን ወደጥፋት እንገባለን✍️

➤🚫  ከእሳት ውስጥ ነው… 🇸🇦ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما كان أسفَلَ مِنَ الكَعبَيْنِ مِنَ الإزارِ؛ فهو في النّارِ﴾ 🇸🇦“ልብሱን (ኢዛሩን) ከቁርጭምጭሚት በታች አውርዶ የለበሰ ከእሳት ውስጥ ነው።” ➤📚  ቡኻሪ ዘግበውታል: 5787 https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h

ለምን አጠፋሺው ላላቹህ እህቶች ሀርፎቹ اهل الاثر ص ስለሆነች ላስተካክል ብየነው ኢንሸአሏህ ነገ ✍️

​الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات. ​اللهم لك الحمد والشكر على هذا العمل المبارك. نسألك يا رب أن تبارك في جهود أستاذنا أبي عمران، وأن تجعل هذا التطبيق صدقة جارية له ولجميع القائمين عليه، وميزاناً لحسناتهم إلى يوم القيامة. ​اللهم اجعل هذا التطبيق نافعاً للمسلمين، ونوراً يهدي الأجيال القادمة إلى الحق، وسبباً في نشر العلم الشرعي الصحيح في كل مكان. اللهم تقبله منهم خالصاً لوجهك الكريم، وافتح بهم قلوب العباد، وأعنهم على الاستمرار في هذا الخير وتوسيع نطاقه ليكون متاحاً لكل باحث عن العلم. عنوان: بشرى سارة ​بُشرى أطَلَّت كالشُّموسِ تَنيرُ نَشرَ العُلومِ بِها القُلوبُ تَسيرُ ​أهدى لنا "أبو عمرانَ" مَكرُمةً تطبيقُ عِلمٍ للورى مَنثورُ ​كُتُبٌ حَوت نُورَ الهُدى في طَيِّها لِلأُمَّةِ الغَرّاءِ فَهيَ سُرورُ ​تِلكَ التّجارةُ لا يَبورُ مَتاعُها أجرٌ تَسَامى، فَهُوَ بَل مَذخورُ ​يَمضي الزَّمانُ، وذِكرُهم يَبقى لنا أثراً جَميلاً، خَيرُهُ مَعمورُ ​قصيدة: صرحُ الهُدى ​يا "أهلَ الأثرِ" دومي في عُلا نُوراً لِلأُمَّةِ يَهدِي المَنزِلا ​فَرَحٌ يَغمُرُنا بِما قَد حُقِّقَا صَرحٌ لِلعِلمِ، بِهِ نَرقى فُلا =============== ​يَا "أهْلَ الأثَرِ" يَا مَنارةَ الهُدى دُومي بِعِزٍّ، وَانشُرِي نُورَ النَّدى ​صَرحٌ تَشامَخَ لِلسَّماءِ بِنُورِهِ يُحيِي القُلوبَ بِعِلمِهِ حِينَ الصَّدى ​بُورِكْتِ يا أُمَّ المَكارِمِ وَالتُّقى فِي كُلِّ دَربٍ لِلنَّجاحِ تَفَرَّدا ​اليَومَ نَحتَفِلُ بِبُشرى أقبَلَت تَطبيقُ خَيرٍ، بِهِ الحَقُّ ابتَدا ​يَا أبا عِمرانَ، يَا خَيرَ البِنا أجْرٌ سَيَبقَى، دَومَهُ كَم تَحَمَّدا ​صَدَقَةٌ تَجرِي كَنَهرٍ سَلْسَبِيلٍ تَسقِي الجِيالَ، وَتَمحُو كُلَّ الرَّدى ​كُونِي لِلأُمَّةِ نَبضاً لا يَغِيبُ وَدُرعاً مَنِيعاً، يَا مَناراً فِي المَدى ​نَدعُو الإلَهَ بِأنْ يَزِيدَكِ رِفْعَةً وَيُدِيمَ نَصراً لِلشَّريعةِ صَامِدا وصلِّ اللهم وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين.

​ አህሉል አሠር 💎 አህሉል አሠር" ሆይ! የመንገዱ (የሀቅ) መብራት በክብርሽ ኑሪ የረጠበውን (የእውቀትን) ብርሃን ዘርጊ ​በብርሃኑ ወደ ሰማይ ከፍ ያለ ግንብ ነሽ በእውቀትሽም የደረቁ ልቦችን ታ
+1
​  አህሉል አሠር 💎 አህሉል አሠር" ሆይ! የመንገዱ (የሀቅ) መብራት በክብርሽ ኑሪ  የረጠበውን (የእውቀትን) ብርሃን ዘርጊ ​በብርሃኑ ወደ ሰማይ ከፍ ያለ ግንብ ነሽ በእውቀትሽም የደረቁ ልቦችን ታድሻለሽ ​አንቺ የመልካም ምግባርና የፈሪሃ እናት ሆይ! የተባረክሽ ሁኚ ለስኬት በምትሄጂበት መንገድ ሁሉ ለየት ያለሽ ነሽ ​ዛሬ የመጣውን የምስራች እናከብራለን የኸይር ስራ አፕሊኬሽን ነው በእሱም እውነት (ሀቅ) ተጀመረ ​አንተ አቡ ኢምራን ሆይ! ለግንባታው ምርጥ አስተባባሪ ዘላቂ ምንዳ ሶደቀተጃሪያ  ለዘላለም የተመሰገነ ሆኖ ይቀራል ​እንደ ንጹህ ወንዝ የሚፈስ ምንዳ ትውልዶችን የሚያጠጣ ክፋትን ሁሉ የሚያስወግድ ​ለኡማውም የማይጠፋ ትርታ ህይወት ሁኚ በሩቅ ዘመናት ሁሉ የማይናወጥ ጋሻና መብራት ሁኚ ​አምላክ ደረጃሽን እንዲያሳድግልሽ እንለምናለን ለሸሪዓችንም ድል ድጋፍ ጸንቶ እንዲቀጥል እናደርጋለን ኢንሻአሏህ ::::::::/:::::✍️ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

​🌟 የቁርአን ተፍሲር የቀጥታ ስርጭት ግብዣ 🌟 ​የልባችን ብርሃን የነፍሳችን ረፍት ከሆነው ከታላቁ የጌታችን ቃል ጋር የምናሳልፈው ድንቅ ጊዜ ደርሷል። የቁርአን ተፍሲር ቀጥታ ስርጭት (Live) ​ ሱረቱል አል-አንፋል ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

Repost from HUDA SOFT
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦   • ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።   • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።   • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።   • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።   • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።   • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።   • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።   • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር። የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን። አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦ 🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

👉በ 𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ Wave ዉስጥ ያላቺሁ የቻናል ባለቤቶች ይሄ አካውንት ሥራ ሊያቆም ስለሆነ በሌላ አካዉንት ከፍተናል 50 ቻናል ብቻ ነዉ የቀረው መግባት የምትፈልጉ ቶሎ አናግሩኝ        🚀
𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ
🚀 👉 1k+ subscribers  👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers  👉 100k+ subscribers  "🙅‍♂️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ

የኔ ጥያቄ እሱን የሚጠላው አለወይ ነው መልሱ ወዶች አይወዱትም እዳልል በሱው የሚገዳደሉት ብዙ ናቸው አሏህ ይርዳን እጂ ✍️ ባልወደው ነበር የሚገርመው ስት በርሀ ቆርጨ ተሰድጀ ህዕ ሆ 💵💵ሀቢቢ 💎✅

ለወንዶች፤ "ሴቶች ብር ይወዳሉ" የሚለው አባባላችሁስ ትክክል ነው?✍🕶👆 ​ብዙ ጊዜ አንዳንድ ወንዶች ሴቶችን "ብር ይወዳሉ" በማለት ይወርፋሉ። ነገር ግን እውነታው ከዚህ የተለየ ነው። ሴቶች የሚ
ለወንዶች፤ "ሴቶች ብር ይወዳሉ" የሚለው አባባላችሁስ ትክክል ነው?✍🕶👆 ​ብዙ ጊዜ አንዳንድ ወንዶች ሴቶችን "ብር ይወዳሉ" በማለት ይወርፋሉ። ነገር ግን እውነታው ከዚህ የተለየ ነው። ሴቶች የሚሸሹት የሪዝቅ መጥበብ ያለበትን ወይም የድካም አቅም የሌለውን ሰው ሳይሆን፣ "ለራሱም ለቤተሰቡም ግድ የሌለው፣ ሰነፍ ወንድን" ነው። ​በእስልምና አስተምህሮ፣ ወንድ ለቤተሰቡ ኃላፊነት የመውሰድ እና ቀለብ የመቻል ግዴታ አለበት። አሏህ በቁርአን እንዲህ ይላል፡ "ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አስተዳዳሪዎች) ናቸው፤ ያም አንዳንዶቹን በአንዳንዶች ላይ አላህ ባበለጠው፣ ወንዶችም ከገንዘባቸው ስለለገሱ ነው" (አል-ኒሳእ፡ 34)። ​ይህ አንቀጽ የሚያሳየው፡- ​የኃላፊነት መገለጫ  የቤተሰብ አስተዳደር የጋራ ቢሆንም፣ የኑሮን ሸክም በመሸከም በኩል ወንዱ ቅድሚያውን ወስዶ እንዲንቀሳቀስ ያበረታታል። ​ ሪዝቅ የአሏህ ችሮታ ነው። ሰው በዱንያ ላይ ተግቶ መስራት ይጠበቅበታል። የኑሮ መጥበብ ወይም መስፋት በአሏህ እጅ ነው፤ ስለዚህ በቅንነት እና በታማኝነት እየለፋ ያለ ማንኛውም ሰው ክቡር ነው። ​መሠረታዊው ቁምነገር፤  ሴቶች የሚፈልጉት ሀብት ብቻ አይደለም፤ የሚፈልጉት ኃላፊነት የሚሰማው፣ ለቤተሰቡ ብሎ የሚለፋ፣ እና አቅሙ የፈቀደውን ያህል ጥረት የሚያደርግ ወንድ ነው። ​አቅም እያላቸው ለመስራት የማይፈልጉ፣ ወይም ኃላፊነታቸውን የዘነጉ ወንዶች ናቸው ትዳርን አስቸጋሪ የሚያደርጉት። ያለውን አቅም ተጠቅሞ ለቤተሰቡ የሚለፋ ወንድ ግን፣ በአሏህ ዘንድም በሰው ዘንድም ትልቅ ቦታ አለው። ​ስለዚህ ወንዶች ሆይ፤ ትኩረታችሁ ላይ ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ኃላፊነታችሁን በመወጣት እና ለቤተሰባችሁ በመትጋት ላይ ይሁን። እውነተኛው ስኬት የጥረታችሁ እና የአሏህ እገዛ ጥምረት ነው።👆✍🕶👌 ጫጫታ አልፈልግም

እውቀት ከጉልበት በላይ ያስከብራል። እንደምን አደራችሁ!☕🍫📖🎧 ትናንት የነበርንበት ቦታ ማረፊያችን ሳይሆን፣ ዛሬ የምንጀምርበት መነሻችን ነው። በብርታት እና በተስፋ የተሞላ ቀን ይሁንላችሁ። ​
እውቀት ከጉልበት በላይ ያስከብራል። እንደምን አደራችሁ!☕🍫📖🎧 ትናንት የነበርንበት ቦታ ማረፊያችን ሳይሆን፣ ዛሬ የምንጀምርበት መነሻችን ነው። በብርታት እና በተስፋ የተሞላ ቀን ይሁንላችሁ። ​"ጠዋት እንደ አዲስ እድል ነው። በራስ መተማመን እና በትኩረት የዛሬን ትምህርቶች እንጀምር። ስኬት የትጋታችን ውጤት ነው✅ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እህቶች እስኪ መድና የተያዘ የሚያወጣ የምታውቁ ተባበሩኝ @Umu_Abdellah_1

የጥንዶች ጨዋታ፡ "የመልካምነት ሽልማት" ዝም ብለን ታሪክ እና ቂሷ እያነበብን እየሰማን መኖሮ ✍💧 ​አንድ ቀን ባልየው ወደ ቤቱ ሲገባ ሚስቱን እንዲህ አላት፡ "ውዷ ሚስቴ፣ ዛሬ አንድ ውድ ስጦታ
የጥንዶች ጨዋታ፡ "የመልካምነት ሽልማት" ዝም ብለን ታሪክ እና ቂሷ እያነበብን እየሰማን መኖሮ ✍💧 ​አንድ ቀን ባልየው ወደ ቤቱ ሲገባ ሚስቱን እንዲህ አላት፡ "ውዷ ሚስቴ፣ ዛሬ አንድ ውድ ስጦታ ልሰጥሽ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ስጦታውን የምትወስጂው በአንድ ቅድመ ሁኔታ ነው።" ​ሚስትም በጉጉት "ምንድን ነው ያ ቅድመ ሁኔታ?" አለችው። ​ባልየውም፡ "ዛሬ እኔ ቤት ውስጥ የማልችለውን ወይም በጣም የሚከብደኝን ሶስት ጥሩ ነገሮችን ዘርዝረሽ ከነገርሽኝና ካደረግሽልኝ ስጦታው ያንቺ ይሆናል" አላት። ​ሚስትም ትንሽ ካሰበች በኋላ ፈገግ ብላ እንዲህ መለሰችለት፡ "አንደኛ፡ በደከመህ ሰዓት እግርህን ማሸትና ሰውነትህን ማዝናናት፤ ይህም እንደ ሚስት የምወስደው ታላቅ የቤት ስራዬ ነው። ሁለተኛ፡ ከማንኛውም ነገር በላይ አንተን ማዳመጥና በምክርህ መደሰት። ሶስተኛ፡ ከማንም በላይ ላንተ የማሳየው ማራኪና ፈገግታ የተሞላበት ፊት።" ​ባልየውም የሰጠችውን መልስ እያደነቀ፣ "እሺ ታዲያ አሁን ከነዚህ ውስጥ የትኛውን ነው እየተገበርሽ ያለሽው?" አላት። ​ሚስትም ወደ እሱ ቀረብ ብላ እጁን ይዛ፡ "አንደኛውን አሁን ስራዬን ጨርሼ ስለምጠብቅህ በቅርቡ እንጀምረዋለን። ሁለተኛውን አሁን ንግግርህን በማዳመጥ ላይ ነኝ። ሶስተኛውን ደግሞ... በውበቴና በፈገግታዬ እያየኸኝ አይደለም እንዴ? ስለዚህ ስጦታው ቀድሞውኑ በእጄ ገብቷል ማለት ነው!" አለችው። ​ባልየውም በብልሃቷ ተደስቶ፣ በትዳራቸው ውስጥ ሁልጊዜም እርስ በርስ እንዲህ ባሉ መልካም ነገሮችና ቀልዶች መከባበር እንደሚያስፈልግ ተገነዘቡ የኔ መደነቅ ምን የሚሉት ነው ግን💧