(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
رفتن به کانال در Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-424 ساعت
+107 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
13አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው ያስተዳደሩት ለስንት ዓመታት ያህል ነው?
12አቡበክር (ረ.ዐ) የነቢዩ ﷺ ባለቤት የነበሩት የትኛዋ ታላቅ ሶሃቢይ አባት ነበሩ?
11አቡበክር (ረ.ዐ) በገንዘባቸው ካወጧቸውና ከባርነት ነፃ ካወጧቸው ታዋቂ ሶሃቦች መካከል የመካው ሙአዚን ማን ይገኝበታል?
10አቡበክር (ረ.ዐ) የቁርኣን አንቀጾችን ሰብስቦ በአንድ ላይ እንዲጽፍ ዋና ኃላፊነት የሰጡት ለትኛው ጸሐፊ ነው?
9በአቡበክር (ረ.ዐ) ዘመን ቁርኣን በአንድ መጽሐፍ (ሙስሐፍ) ተሰብስቦ እንዲጻፍ ሀሳብ ያቀረበው ሶሃባ ማን ነው?
8እኔ ነቢይ ነኝ" ብሎ በአረብ ምድር አመፅ አስነስቶ በየማማህ ጦርነት የተገደለው ሐሰተኛ ነቢይ ማን ይባላል?
7አቡበክር (ረ.ዐ) በኸሊፋነት ዘመናቸው ከሐሰተኛ ነቢያትና ከከሃዲያን ጋር ያካሄዱት ጦርነት ምን ይባላል?
16አቡበክር (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው የተመረጡበት ታዋቂ ቦታ ምን ይባላል?
5ነቢዩ ﷺ ካረፉ በኋላ የመጀመሪያው የሙስሊሞች ኸሊፋ (መሪ) ሆነው የተመረጡት ማን ናቸው?
4አቡበክር (ረ.ዐ) ከነቢዩ ﷺ ጋር ከካበሩት ሂጅራ ወቅት ከመካ ወደ መዲና ሲሄዱ የተሸሸጉበት ዋሻ ማን ይባላል?
2አቡበክር (ረ.ዐ) "አል-ሲዲቅ" (እውነተኛው) የሚል የክብር ስም የተሰጣቸው በየትኛው ታላቅ ክስተት ነው?
ተስፋ አትቁረጥ!
አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቀው ነገር ይዘገያል። ዱዓህም መልስ ያላገኘ ይመስልሃል። ግን አላህ የረሳህ አይደለም። ምናልባት የምትጠብቀው ነገር በጊዜው ሲመጣ ዛሬ ለምን እንደዘገየ ትረዳለህ።
ዱዓህን ቀጥል፣ ተስፋህንም አለምልም።
➻ብርቱ ሴት ማለት የማትወድቅ ሳይሆን በወደቀችበት ቦታ ተነስታ አቦራውን አራግፋ ጉዞዋን የምትቀጥል ናት◌◌◌◌
አንቺ ደግሞ ያቺ ብርቱ ሴት ነሽ🫵~~~💥🌹
በወጣትነት ዕድሜህ ላይ የተለያዩ ስህተቶች፣ ድክመቶች ወይም የህይወት ፈተናዎች ሊገጥሙህ ይችላሉ። ነገር ግን ስህተት መስራት የህይወትህ ፍጻሜ ሳይሆን፣ ታርመህ ወደ ተሻለ መንገድ እንድትመለስ የተሰጠህ አጋጣሚ ነው።
إِنَّهُ كَانَ لِلْأَوَّابِينَ غَفُورًا
«እርሱ (አላህ) ወደ እርሱ ተፀፅተው ለሚመለሱት ተደጋጋሚ ምሕረት አድራጊ ነውና።»
ከወጣቶች አለም 🌎....Share & join: @yemuslimwetatochdimts
Repost from 🌱📖"بناء الذات بنور الوحي
📝አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ
📌ግኡዝ አካል ያቀለጠው የፍቅር እንባ ...🥹
ከእለታት በአንዱ ጁምአ ረሱል ሁልግዜ ተደግፈው ኩጥባ ሚያደርጉባትን የተምር ዛፍ ትተው በተሰራላቸው ሚንበር ወተው ማድረግ 'ጀመሩ
ያኔ ... በዛች ቅጽበት አንድ ድንቅና ልብ💔 የሚያሰብር ተሪክ ተከሰተ.. "ሁሌ ተደገፈው የሚያደርጉባት የነበረችዋ የተምር ዛፍ ያቺ ደረቅና ነፍስ የሌላት የቴምር ግንድ— የነቢዩ (ﷺ) መራቅና መለያየት ስላስቆጫት፣ እንደ ሕፃን ልጅ ስቅስቅ እያለችና በከፍተኛ ድምፅ ማልቀስ ጀመረች! ምን ያህል ምያጅብ ፍቅር🤌🏽🫶 መስጂዱ ውስጥ የነበሩ ሶሃቦች በሙሉም የቴምሩን ግንድ ለቅሶ ሰምተው በነገሩ ተደመሙ፤ ልባቸውም በፍቅር ቀለጠ።ያሀቢበላህ 🥹
ነቢያችንም (ﷺ) ከሚንበሩ ወረዱ፤ ወደ ደረቋ የቴምር ግንድ ተጠግተው እንደ ውድ ልጅ አቅፈው ያሿሿትና ያረጓጓት ጀመር። የቴምር ግንዷም የነቢዩ (ﷺ) እቅፍ ሲሰማት ሰከነች፤ ለቅሶዋንም አቆመች።
ሰው ይቅርና ግኡዝ አካል ከነሱ ሲለዩ ሚያለቅሱላቸው የኛ ውድ ነቢ🤌🏿🥺 ሰለዋቱላሂ ወሰላሙ አለይሂአንድ ነፍስ የሌለው፣ የደረቀ እንጨት የነቢዩን (ﷺ) ፍቅርና ቅርበት አጥቶ እንደዚያ ካለቀሰ... እኛ ከእሳቸው እዝነት ተካፋይ የሆንነው የሳቸው #ኡመቶች እንዴት ልባችን በፍቅራቸው አይቀልጥም? ስለኛ ብለው ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ያለቀሱት ውዱ ነቢያችን 🥹🤍 እንዴትስ በስሟቸውና በሳቸው ላይ ሰላዋት በማውረድ ምላሳችን አይርስም? 📿صلوا على من بكى شوقاً لرؤيتنا!🩵
Share & join: 🌱@Binaulzat
☀️እርግጠኛ ሁን
ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም
ዛሬ ያስለቀሰህ ነገ ሚያስለቅሰው ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ካንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው።
Little patience things will be better
☘️አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት ::
ሁሌም ከአላህ ጋር አስከሆንን ድረስ አላህ የጻፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም አብሺሩ 🍁
🌹✶ ......✶🌹
ሰሉ አለነቢ 🥰 ሰለዋት እያወረድን
