uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
329
Obunachilar
-424 soatlar
+107 kun
+4430 kun
Postlar arxiv
17አቡበክር (ረ.ዐ) የቁረይሾች እንግልት ሳይበግራቸው እስልምናን በግልጽ የሰበኩበት የመጀመሪያው ቦታ የት ነው?
Anonymous voting

16አቡበክር (ረ.ዐ) እስልምናን ከመቀበላቸው በፊት በጃሂሊያ ወቅት የነበራቸው ዋና የሙያ/የስራ መስክ ምን ነበር?
Anonymous voting

15በታቡክ ዘመቻ ወቅት ለጦርነቱ ዝግጅት ሙሉ ሀብታቸውን በሙሉ ለኢስላም የለገሱት ሶሃባ ማን ናቸው?
Anonymous voting

14ነቢዩ ﷺ በታመሙበት ወቅት አቡበክር (ረ.ዐ) ምን እንዲያደርጉ በነቢዩ ﷺ ተወክለው ነበር?
Anonymous voting

13አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው ያስተዳደሩት ለስንት ዓመታት ያህል ነው?
Anonymous voting

12​አቡበክር (ረ.ዐ) የነቢዩ ﷺ ባለቤት የነበሩት የትኛዋ ታላቅ ሶሃቢይ አባት ነበሩ?
Anonymous voting

11​አቡበክር (ረ.ዐ) በገንዘባቸው ካወጧቸውና ከባርነት ነፃ ካወጧቸው ታዋቂ ሶሃቦች መካከል የመካው ሙአዚን ማን ይገኝበታል?
Anonymous voting

10አቡበክር (ረ.ዐ) የቁርኣን አንቀጾችን ሰብስቦ በአንድ ላይ እንዲጽፍ ዋና ኃላፊነት የሰጡት ለትኛው ጸሐፊ ነው?
Anonymous voting

9በአቡበክር (ረ.ዐ) ዘመን ቁርኣን በአንድ መጽሐፍ (ሙስሐፍ) ተሰብስቦ እንዲጻፍ ሀሳብ ያቀረበው ሶሃባ ማን ነው?
Anonymous voting

8እኔ ነቢይ ነኝ" ብሎ በአረብ ምድር አመፅ አስነስቶ በየማማህ ጦርነት የተገደለው ሐሰተኛ ነቢይ ማን ይባላል?
Anonymous voting

7አቡበክር (ረ.ዐ) በኸሊፋነት ዘመናቸው ከሐሰተኛ ነቢያትና ከከሃዲያን ጋር ያካሄዱት ጦርነት ምን ይባላል?
Anonymous voting

16አቡበክር (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው የተመረጡበት ታዋቂ ቦታ ምን ይባላል?
Anonymous voting

5ነቢዩ ﷺ ካረፉ በኋላ የመጀመሪያው የሙስሊሞች ኸሊፋ (መሪ) ሆነው የተመረጡት ማን ናቸው?
Anonymous voting

4አቡበክር (ረ.ዐ) ከነቢዩ ﷺ ጋር ከካበሩት ሂጅራ ወቅት ከመካ ወደ መዲና ሲሄዱ የተሸሸጉበት ዋሻ ማን ይባላል?
Anonymous voting

3ከጎልማሶች (ከወንዶች) መካከል የመጀመሪያው እስልምናን የተቀበለው ማን ነው?
Anonymous voting

2አቡበክር (ረ.ዐ) "አል-ሲዲቅ" (እውነተኛው) የሚል የክብር ስም የተሰጣቸው በየትኛው ታላቅ ክስተት ነው?
Anonymous voting

1የኸሊፋው አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) ትክክለኛ ስም ማን ይባላል?
Anonymous voting

ተስፋ አትቁረጥ! አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቀው ነገር ይዘገያል። ዱዓህም መልስ ያላገኘ ይመስልሃል። ግን አላህ የረሳህ አይደለም። ምናልባት የምትጠብቀው ነገር በጊዜው ሲመጣ ዛሬ ለምን እንደዘገየ ትረዳለ
ተስፋ አትቁረጥ! አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቀው ነገር ይዘገያል። ዱዓህም መልስ ያላገኘ ይመስልሃል። ግን አላህ የረሳህ አይደለም። ምናልባት የምትጠብቀው ነገር በጊዜው ሲመጣ ዛሬ ለምን እንደዘገየ ትረዳለህ። ዱዓህን ቀጥል፣ ተስፋህንም አለምልም።

➻ብርቱ ሴት ማለት የማትወድቅ ሳይሆን በወደቀችበት ቦታ ተነስታ አቦራውን አራግፋ ጉዞዋን የምትቀጥል ናት◌◌◌◌ አንቺ ደግሞ ያቺ ብርቱ ሴት ነሽ🫵~~~💥🌹
➻ብርቱ  ሴት   ማለት  የማትወድቅ ሳይሆን  በወደቀችበት ቦታ ተነስታ  አቦራውን አራግፋ  ጉዞዋን የምትቀጥል  ናት◌◌◌◌ አንቺ ደግሞ ያቺ ብርቱ ሴት ነሽ🫵~~~💥🌹

በወጣትነት ዕድሜህ ላይ የተለያዩ ስህተቶች፣ ድክመቶች ወይም የህይወት ፈተናዎች ሊገጥሙህ ይችላሉ። ነገር ግን ስህተት መስራት የህይወትህ ፍጻሜ ሳይሆን፣ ታርመህ ወደ ተሻለ መንገድ እንድትመለስ የተሰጠህ አጋጣሚ ነው። إِنَّهُ كَانَ لِلْأَوَّابِينَ غَفُورًا «እርሱ (አላህ) ወደ እርሱ ተፀፅተው ለሚመለሱት ተደጋጋሚ ምሕረት አድራጊ ነውና።»
ከወጣቶች አለም 🌎....
Share & join: @yemuslimwetatochdimts