fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 424
مشترکین
+4524 ساعت
+1107 روز
+77230 روز
آرشیو پست ها
አዝካር ማለት እንዳትረሱ🙌

ማለዳ ላይ የምንሰማቸውን ቲላዋዎች እንደቀላል አንያቸው በርግጥም የልቦቻችን መርጊያ ናቸው https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ንፅፅሩንስ ያድርጉ ምንድነው ፎቶዋቸው ቻሌንጅ እያሉ ፖሮፋይል ማድረግ? እሺ እሱንም ተውት። እናንተ እህቶች የአጅነቢይ ፎቶ እንዴት ፕሮፋይል ታረጋላቹ? ያማል በጣም ኡማው የማንም ጃሂል መጫወቻ ሲሆን ማየት💔

Part 2 (የሰለፊያ እውነታ) ሰለፊዮች አላማቸው ምንድነው ? ዳዕዋቸውስ ለማነው? ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ኢንሻአላህ ዛሬም  ባለፈው ካቆምንበት እንቀጥላለን እንደሚታወቀው በዚች ምድር ስንኖር ሁሉም ሰው/አካል በህይወት ጉዞው የራሴ የሚለው ግብና አላማ አለው እናም ሰለፊዮችም አላህ ያዘዛቸው የሆነ እናም በቻሉት አቅም ተግባራዊ አድርገውት ሌሎችን የሚያስተምሩበት አላማ አላቸው እሱም ምድር ላይ ተውሂድን ማስፈን ከሽርክ ማስጠንቀቅ መልካም ተግባራት ላይ ማነሳሳት እንዲሁም ከመጥፎ ስራዎች መከልከል ነው እነዚህንም አስመልክቶ ጌታችን አሏህ በተለያዩ የቁርአን አንቀፆች ላይ እንደሚከተለው ትዕዛዛቱን አስቀምጦልናል وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رَّسُولٍ إِلَّا نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدُونِ وَلْتَكُن مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ۚ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ስለዚህ በነዚህ የቁርአን ትዕዛዛት እንዲሁም በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መመሪያ መሰረት ሰለፊዮች ሌትተቀን ህዝበ ሙስሊሙ ትክክለኛ አቂዳ ላይ እና የታዘዘው ኢባዳዎች ላይ እንዲፀና ትግል ያደርጋሉ በዚ ትግል መሀል የሚገጥሟቸውን እክሎችም በሰብር አልፈው ወደፊት ይቀጥላሉ ስለዚህ ሰለፊዮች ሰዎችን ሲተቹም ሆነ ሲቃወሙ , ከአንዳንድ ነገሮች ሲያስጠነቅቁ ይሄን ሁሉ የሚያደርጉት የማንንም አላማ ለማስፈፀም, ያለባቸውን እልህ ለመወጣት , የተለየ ጥቅም ለማግኘት ወይም በዘረኝነት ተነሳስተው ሳይሆን እነዚህ እርምጃዎች ከአላህና ከረሱል የታዘዙበት ስለሆነ ብቻና ብቻ ነው ስለዚህ ህዝባችንም እውነታውን በዚህ መልኩ ተቀብሎ ለሰለፊዮች ውዴታና መተባበርን ሊያሳይ እንዲሁም በስመ ሙስሊም ተሸሽገው የሙስሊሙን አቂዳና ስነምግባር ከሚበዘብዙ አካላት (ማለትም ከነ ካሊድ ክብሮም, ኑሩ ቱርኪ , ያሲን ኑሩ , አቡበከር አህመድ , ኢልያስ አህመድ, ዶክተር ጅይላን, በድሩ ሁሴን , አህመዲን ጀበል , ሀሰን ታጁ የመሳሰሉ አይነት ሰዎችና መሰሎቻቸው ) ሊጠነቀቅ ይገባል። ከላይ ለመጥቀስ እንደወደድነውም እነዚህን ስማቸውን የዘረዘርናቸውን ሰዎችም ሆነ መሰሎቻቸውን ተጠንቅቀን የምናስጠነቅቀው ከነሱ ጋር የግል ፀብ ኖሮብን ሳይሆን እነዚ አካላት ሸሪአውን ስለጣሱ ለዚህም በቂ መረጃዎች ስላሉን መሆኑ ሊታወቅ ይገባል !! አላህ ሁላችንንም የሀቅ ሰዎች ያድርገን ትክክለኛው መንገድ ላይም ያፅናን Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የሰለፊያ እውነታ part 1 ለምን ሰለፊዮች ሆንን?? ብዙ ሰዎች በአላዋቂነት ከሚያነሱት ጥያቄ ውስጥ ''እንዴ አንተ ምን ነክቶህ ነው ሰለፊይ የሆንከው?? በማለት ሰለፊዮችን👇👇 እነሱኮ አሸባሪ ናቸው ሰዎችን ካፊር ይላሉ እና መሰል የቅጥፈት ውረፋዎችን በመዘርዘር ሊያሸማቅቁን ይሞክራሉ ግን ይሄ ትልቅ ስህተት ነው ። ሲጀመር ሰለፊይ አለመሆን ነው ትልቅ ስህተት ምክንያቱም ሰለፊያ ማለትኮ የሰሃቦችና የረሱል መንገድ ነው ። ሰለፊያ ከየትኛውም ሰው አመለካካት የመጣ አይደለም ይልቁንም በቁርአንና ሀዲስ አስተምህሮ ላይ የተመሰረተ ነው ሰለፊያ የየትኛውም ፖለቲካዊ አቋም ማስኬጃ አይደለም ይልቁንም ከፖለቲካ ርቆ ትክክለኛውን ሸሪአ ማስተማሪያ መንገድ ነው ሰለፊያ የየትኛውም ብሄር አይደለም አንድ ሰው ቁርአንና ሀዲስን በሰሃቦች አረዳድ በትክክል ከተገነዘበ ብሄሩ ምንም ቢሆን ችግር የለውም....... ሌላውና በደንብ ልታውቁልን የሚገባው እኛ እነ እከሌ የቢድአ አካላት ናቸው በተቃራኒው ደግሞ እነእከሌ የሱና(የተውሂድ ሰዎች /ሰለፊዮች )ናቸው ስንል የላይኞቹን በጭፍን ጠልተናቸው ወይም ከነሱ ጋር የግል ችግር ኖሮብን አይደለም እንደዛው ሁሉ የታችኞቹን በጭፍን ወደናቸው ወይም የኛ ብሄር ሰዎች ስለሆኑ አይደለም ይልቁንም ሁለቱንም አካላት ከቁርአንና ሀዲስ አስተምህሮ አንፃር ሲመዘኑ ትክክለኞቹ የትኞቹ ናቸው ከሚለው አኳያ ነው ስለዚህ ጥሩ ተብለው የነበሩትም ከሰነፉ(ከጠመሙ)እንተዋቸዋለን ምክንያቱም የረሱል እንጂ የነሱ ተከታዮች ስላልሆንን እንደዛው ሁሉ ጠማማ የነበሩትም ከተመለሱ በደስታ እንቀበላቸዋለን ምክንያቱም መጀመሪያውኑ የፀባችን ምክንያት ዲን ስለሆነ ኢንሻአላህ እንዳላበዛባችሁ ለዛሬ እዚጋ ይብቃን በ part 2 እመለሳለሁ ✍Temu Al Halabi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ከ500 ተከታይ በላይ ቻናል ያላቹ ቻናላቹን ማሳደግ ምፈልጉ ከታች ባለው Username አናግሩኝ👇👇👇 @Mujahid_Selefi

"ውበት የገላ ሳይሆን የስብእና ነው" በሀያእ ተዋቢ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ኒቃብ ለብሳ የትኛ ሱና ነው ? የትኛው የነብዩ ፋና ነው ምትከተይው? ይሄኮ ያለሽበት የዱርዬ መንገድ ነው። ሀዲስ የሌለበት የሰለፎች ፋና የሌለበት በእንግሊዘኛ የሰካራም ተፍሲር እየፈሰረልሽ። ምኑ ኢ
ኒቃብ ለብሳ የትኛ ሱና ነው ? የትኛው የነብዩ ፋና ነው ምትከተይው? ይሄኮ ያለሽበት የዱርዬ መንገድ ነው። ሀዲስ የሌለበት የሰለፎች ፋና የሌለበት በእንግሊዘኛ የሰካራም ተፍሲር እየፈሰረልሽ። ምኑ ኢልም አለኝ ትያለሽ ? ነፍስሽ የበደልሽ እራስሽ ለጥፋት ያዘጋጀሽ ኒቃቢስት ብዬሻለሁ። ኻሊድ አመፀኛ ሙጅሪም ነው። ኩራተኛ ነወ። የአላህ ዲን ላይ ተጫውቶ ዛሬም ተውበት አላደረገም። ሱብሃነሏህ እሱ ተነካ ብላቹ ፀጉራቹ ሚቆሞ ካላቹ ስትፈልጉ ጨርቃቹን ጥላቹ ልታብዱ ትችላላቹ። እኛ ዋና አላማችን የአላህ ዲን የበላይ ማድረግ ነው።እንጂ የሰዎች ቲፎዞ አደለንም። አንዳንድ ግልፅ ፅመቱ ሲመጣላቸው አሻፈረኝ የሚሉ ስላሉ ነው። አላህ ይምራቸው። https://t.me/Abu_Mehreen

በዛሬ ቀን ብዙ ኸልቆች የኛውን የላጤውን ጀማ በመካድ ወደ ባለትዳሮች አለም ይቀላቀላሉ አሏህ ትዳራቸውን በተውሂድ በሱና ያማረ ያርግላቸው🤲 ግን ሲያስቀኑ👀👀

🌸እድለኞች ብሎ ማለት ቀናቸውን በቁርአን የሚጀምሩት የሆኑ ናቸው👌 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሼር👆👆👆

👆👆👆እነዚህ ሁለቱ ቲቪዎች በሎጎጂ በመንሃጅ አንድ ናቸው። ኢህዋን ሱሩሪይ ናቸው ላያቸው አለባበሳቸው የሰለፊዮችን ይመስላል ነገር ግን የዳእዋ አካሄዳቸው ከአህለል ቢደአ ጋር ያላቸው አቋም የኢህ
+1
👆👆👆እነዚህ ሁለቱ ቲቪዎች በሎጎጂ በመንሃጅ አንድ ናቸው። ኢህዋን ሱሩሪይ ናቸው ላያቸው አለባበሳቸው የሰለፊዮችን ይመስላል ነገር ግን የዳእዋ አካሄዳቸው ከአህለል ቢደአ ጋር ያላቸው አቋም የኢህዋን ነው። ከላይ ከላይ ተውሂድ ሽርክ እያሉ በደፈናው በሚያስተምሩት ትምህርት አትሸወዱ። እስኪ ልጠይቃቹ በነኚህ ሁለቱ ጣቢያዎች ላይ ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ሽርኮች በግልፅ ለኡማው እያስተማሩ ከዛ ሽርክ ሲከለክሉ ሰምታቹዋልን? ሌላም ጥያቄ ልጨምርላቹህ በነኚህ ጣቢያዎች ላይ በስመ ዳኢ በስመ ኡስታዝ ተቀምጦ ወደ ሽርክ ወደ ኩፍር ወደ ቢደአ ወደ ኢኽቲላቅ ወደ ነሺዳ ወደ ፊልም የሚጣራን አካል ከእሱ ሲያስጠነቅቁ ሰምታቹዋልን? የቱ ጋር ነው ሰለፎችን መከተል ኡማውን በግልፅ ከሽርክ ከቢደአ እንዲሁም ከሙሽሪክ ከሙብተዲእ ካላስጠነቀቁ? እረ ንቁ እስከመች ነው ምታንቀላፋት እኮ እስከመች? አሏህ በቀጥተኛው መንገድ ያፅናን🤲 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አንተ ወጣት ሆይ ምንድነው ምክንያትህ ከትዳር ዘግይተህ በላጤነት ምትሰቃይበት? የላጤነት ስቃዩ አልሰለቸክምን? https://t.me/Abu_Umer1

🔵ትልቅ የሙሃደራ ዝግጅት https://t.me/medresetulislah
🔵ትልቅ የሙሃደራ ዝግጅት https://t.me/medresetulislah

♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.019 ● ርእስ፦ ግዜን በአግባቡ መጠቀም! 🎙ኡስታዝ ሰይፉዲን ሣኒ ከወላይታ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ! 🗓 ሰኔ 5 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🌸እድለኞች ብሎ ማለት ቀናቸውን በቁርአን የሚጀምሩት የሆኑ ናቸው👌 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🍂 ለፈጅር የሚቀሰቅስህ Alarm አይደለም                #ኢማንህ ነው ።

ኡለማዎች ገጠር ላይ ደረሳ በማስቀራት ቢዚ በነበሩበት ወቀት ከተማ አከባቢ የነበሩ ወጣቶች በሶሻል ሚዲያ ላይ በሚያውቁት ልክ ለሱና ተፍ ተፍ አሉ ለአንዳንዶቻችን የሂዲያ ሰበብ ሆኑን ከዛን ጅህልና ቢጤ እና ego ኩራት ስለነበረባቸው ተንሸራተቱ ከዚም ተርፎ የሱና ኡለሞች ላይ ሚዲያ ላይ ባገኙት እውቅና ተጠቅመው አፋቸውን መክፈት ጀመሩ የኔ ቢጤ የሆነው ኪታብ በቅጡ ያልቀራ ከተማ አከባቢ ያለ ጃሂል ምንም ማስረጃ ሚባል ነገር ሳያይ ትላንት የሂዲያ ሰበብ ሆኖውልኛል ብሎ በጭፍን እነሱን መከተል ጀመረ ተንሸራተዋልኮ ሲባል እምብኝ ዘራፍ ካካኪ ዘራፍ ማለት ጀመረ።ከዛም ያ ሚስኪን በሂዳያ ሰበብ ያገኛት የተውሂድ እና የመንሃጅ ወኔ የድሮ እውቅናቸውን ተጠቅመው በኪኒኒ እና በመርፌ የተምይእ ክትባት ወጉት። አላህ ያዘነላት ደግሞ የሱና ኡለሞችን ዳእዋ ሰምቶ ተምይእ ከምትባል የጥመት ክትባቸው ተርፎ ህይወቱን በሰላማዊ መንገድ እየኖረ ይገኛል። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

#ሚስትህ ሀይድ ላይ ባለች ጊዜ.... 1.💫ከሷ ጋር አትከራከር... 2.💫ከሷ ጋር ሁሌም አዉራት ጠይቃት ሁኔታዋን... 3.💫እንድትስቅ አድርጋት.... 4.💫ምግብ አዘጋጅላት... 5.💫ሆዷን አሻሽላት... 6.💫በእጆችህ እቀፋት... 7💫.እሷን የሚያቆስሉ ቃሎችን አትናገር... 8.💫ስሜቷ መቀያየሩን ቻላት ... 9.💫ህመም ላይ እንዳለች (እንደሚያማት ተረዳት... የተወሰደ ለባለትዳሩ ጓደኛህ ላክለት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ጥያቄ ልጠይቃቹ ምንድነው ዲናቹን ከመማር ወደኃላ የሚያደርጋቹ እስኪ ምክንያታቹን ፃፋ✍