fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 444
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1477 روز
+80330 روز
آرشیو پست ها
የስም ሳይሆን የተግባር ዲነኛ የሆነች ሴት ካገባህ በቃ ዝም ብለህ የዱኒያን ጀነት ታኖርሃለች👌 ይወፍቀን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ
የስም ሳይሆን የተግባር ዲነኛ የሆነች ሴት ካገባህ በቃ ዝም ብለህ የዱኒያን ጀነት ታኖርሃለች👌 ይወፍቀን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ሴቷ ብቻ አይደለችም የማይሰትራትን ልብስ ስትለብስ ሙተበሪጃህ የምትባለው ወንዱም የአይኑን ግርዶ አውልቆ ሲጥል ሙተበሪጅ ነው !! وصل؟؟     በዚህ ፈተና በበዛበት ዘመን ለሁለቱም ወገን የራስን ስነ-ምግባር ጠብቆ መጓዝ ትልቅ ጥረትና የአላህን እገዛ ይጠይቃል አላህ ያግራልን የተወሰደ🙌

🔷  ከኡድሒያ ህግጋቶች –  ሸሪዓዊ ብይኑ  ➲ ኡድሒያ ከፊል ዑለሞች እንደ አቡ ሐኒፋ ፣ አል አውዛዒ፣ ለይስ ኢብኑ ሰዕድና ሌሎችም አቅም ባለው ሰው ላይ ግዴታ (ዋጂብ) ነው ሲሉ ሌሎች ጁሙሁሮች ደግሞ ሱና ሙአከድ ነው ይላሉ ። ነገር ግን አንድ ሰው በኡድሒያ የሚገኘውን አጅር ዝም ብሎ ሊያስመልጥ አይገባም ። –  የሚታረደው ከብት አይነትና እድሜው – ለኡድሒያ የሚታረደው የከብት አይነት – ግመል ➡️  5 አመት የሞላውና ከዛበላይ – በሬ     ➡️   2 አመት የሞላውና ከዛ በላይ – ፍየል   ➡️   1 አመት የሞላውና ከዛ በላይ – በግ    ➡️    6 ወር የሞላውና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል ። ↪️ ለኡድሒያ እንዳይሆን የሚከለክሉ አይቦች ➧ እውርነቱ ግልፅ የሆነ  (ማየት የማይችል) ➧ ግልፅ የሆነ በሽታ ያለበት ➧ እግሩ ላይ ችግር ያለበት (ከከብቶች ጋር እኩል መሄድ የማይችል የሚያነክስ) ➧የማይድን ስብራት ያለበት ➽ በሚታረድበት ጊዜ ➻ በሚያርድበት ጊዜ በግራ ጉኑ ማስተኛት ይኖርበታል ። ኢማሙ ነወዊ በዚህ ላይ የዑለማዎች ስምምነት ይጠቅሳሉ ። ወደ ቂብላ አዙሮ ማስተኛቱ የተወደደ ለመሆኑ አራቱም አኢማዎች ይስማማሉ ከሶሓቦች ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር ይገኝበታል ። ከዛ ቢስሚላሂ አላሁ አክበር , አላሁመ ሚንከ ወለከ,  ይልና ማረድ ሲጀምር ቢስሚላሂ አላሁመ ተቀበል ሚኒ ወሚን አህሊ በይቲ ይላል ። የሚያርድበት ቢላዋ ስል መሆን ይኖርበታል ። የሚታረደው ከብት እንዳይሰቃይ ቶሎ ማረድ ይኖርበታል ። በሚታረድበት ቦታ ነው መጣል ያለበት እንጂ ጥሎ እግሮቹን ካሰሩ በኋላ እየጎተቱ ማሰቃየት አይፈቀድም ። ➪ በተቻለ መጠን እላይ ከተጠቀሱት ነውሮች በተጨማሪ ምንም ነውር የሌለበት ከብት ማረድ ይኖርበታል ።   – የሚታረደው ከብት መልክ ➤ ከላይ እንዳየነው ከኡድሒያ የሚከለክሉ ነውሮች አራት ናቸው ። ከዛ ውጪ ኡድሒያን ወድቅ የሚያደርግ ወይም አጅር የሚያሳጣ ነውር የለም ። እንደ ጥርስ መሰበርና ጆሮ በተወሰነ መልኩ መቆረጥ ወይም ጥቁር መልክ መሆኑ ኡድሒያ የሚያበላሽ አይደለም ። ነገር ግን የሚወደደው መልክ የአላህ መልእክተኛ ያረዱት አይነት ቢሆን ይመረጣል ። እሱም ቦቃ ይባላል ። ነጭ ሆኖ ግንባሩና ጉልበቱ አካባቢ ጥቁር ያለበት እሱም አምለሕ ይባላል ። ➼ አቅም ያለው ሰው የፈለገውን ያክል ከብት ገዝቶ ማረድ ይችላል ። በተለይ ለሚስኪኖች በዚህ ጊዜ አረዶ ለዒዳቸው ስጋ ሰጥቶ ማስደሰት በጣም ትልቅ እድል ነው ። ምንዳውም እጥፍ ድርብ ነው ። አርዶ ደም ባፈሰሰ ቁጥር ወደ አላህ ይቃረባል ። ድሆችን በማስደሰቱ ደግሞ ሌላ ዒባዳ ይሰራል እጥፍ ድርብ የሆነ ምንዳ ። «خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ»        المطففين   (26) " ማተሚያው ምስክ ከኾነ ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ።"       https://t.me/bahruteka

ስማ ወንድሜ ህይወት አስቸግራሃለች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ግረፋት ፈገግ በሉ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

🔶#የቀድሞ የመሃይማንን መገላለጥ አትገላለጡ! በጊዜያችን አስገራሚና እንግዳ የሆኑ የሙስሊም ሴቶች ሁኔታ ተዳሷል 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🔶#የቀድሞ የመሃይማንን መገላለጥ አትገላለጡ! በጊዜያችን አስገራሚና እንግዳ የሆኑ የሙስሊም ሴቶች ሁኔታ ተዳሷል 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ
🔶#የቀድሞ የመሃይማንን መገላለጥ አትገላለጡ! በጊዜያችን አስገራሚና እንግዳ የሆኑ የሙስሊም ሴቶች ሁኔታ ተዳሷል 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አንዳንድ ጊዜ ልባችን ሲደክም መፍትሔው ለሰዎች መንገር አይደለም ይልቁንስ ሁለት ረከዓ ሰግዶ ለአላህ መናገር ነው ሰላት ሸክም አይደለችም ሸክማችንን የምታቀልልን ከሸክማችን የምንሸሽባት መጠጊያ ናት
አንዳንድ ጊዜ ልባችን ሲደክም መፍትሔው ለሰዎች መንገር አይደለም ይልቁንስ ሁለት ረከዓ ሰግዶ ለአላህ መናገር ነው ሰላት ሸክም አይደለችም ሸክማችንን የምታቀልልን ከሸክማችን የምንሸሽባት መጠጊያ ናት ዱንያ ቢያስጨንቅህም አዛን ሲጠራ ፈገግ በል በአሁን ጊዜ ለጥቅምህ የሚጠራህ ሙዐዚን ብቻ ነው ያኺ ነቃ በል https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ከሱብሂ በኃላ ሮጣቹ ስልካቹ ላይ ሳይሆን ቁርአን ላይ ማፍጠጥን አስቀድሙ🙌

የሆነን ኢባዳ ለመስራት አስበህ ግን ነፍስያህ ከከበዳት ጀነትኮ ከዛ በላይ ይገባታል በላት። የተወሰደ

ቁርአን ቅሩ🙌

ከመተኛታቹ በፊት ስልካቹን ፈትሹ🙌

♨️የጅንጀና መዘዙ እረ እህቶች አላህን ፍሩ ተመከሩ 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishe
♨️የጅንጀና መዘዙ እረ እህቶች አላህን ፍሩ ተመከሩ 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

⁉️ኒቃብ ለብሳቹ ከካፊር ሴት ጋር የምትሄዱ ስሙት 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ሀፊዘሁሏህ🎙 ሰምቶ ሼር አለማድረግ ንፋግነት ነው👍 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሰለፊይ ወንድ🤝ሰለፊይ ሴት ጥምረቱ እንደዚህ ሲሆን ትዳሩም ጥፍጥናም ሰላምም ይኖረዋል🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
ሰለፊይ ወንድ🤝ሰለፊይ ሴት ጥምረቱ እንደዚህ ሲሆን ትዳሩም ጥፍጥናም ሰላምም ይኖረዋል🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ወጣቶችን በቁማቸው እየገደለ ያለው ከባዱ አደንዛዥ እፅ❗️ 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaL
ወጣቶችን በቁማቸው እየገደለ ያለው ከባዱ አደንዛዥ እፅ❗️ 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ «يَجِبُ عَلَى الرَّجُلِ أَنْ يَطَأَ زَوْجَتَهُ بِالْمَعْرُوفِ، وَهُوَ مِنْ أَوْكَدِ حُقُوقِهَا عَلَيْهِ، أَعْظَمَ مِنْ إطْعَامِهَا.» አንድ ወንድ በሚስቱ ላይ እንደ አስፈላጊነቱና በለመደው መልኩ (ለእርካታ) ሊቀርባት ግዴታ ይሆንበታል ይህ ለእሷ ካሉት ትልልቅ ሀቆች አንዱ ሲሆን እንዲያውም ከመመገብ ይበልጥ አስፈላጊ የሆነ ሀቋ ነው ​ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ «وَالْجِمَاعُ الْوَاجِبُ هُوَ مَا تَتَحَصَّنُ بِهِ الْمَرْأَةُ وَتَكْفِي بِهِ. ግዴታ (ዋጂብ) የሚባለው ግንኙነት ሚስትየዋ የምትጠበቅበትና (ከሐራም የምትርቅበት) የምትበቃበት (የምትረካበት) ልክ ነው የሰለፎች አደብና ጥበብ إِذَا أَشْبَعَ الرَّجُلُ زَوْجَتَهُ فِي الْحَلَالِ، غَضَّتْ بَصَرَهَا عَنِ الْحَرَامِ. አንድ ወንድ ሚስቱን በሐላል ካረካት እሷም አይኗን ከሐራም (ሌላ ወንድ ከማየት) ትሰብራለች ዐብዱላህ ኢብኑ ዓባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ፦ «إنِّي أُحِبُّ أَنْ أَتَزَيَّንَ لِلْمَرْأَةِ كَمَا أُحِبُّ أَنْ تَتَزَيَّنَ لِي.» እሷ ለእኔ እንድታጌጥልኝ እንደምፈልገው ሁሉ እኔም ለእሷ ማጌጥን (ፍላጎቷን ለመቀስቀስና ለማርካት መዘጋጀትን) እወዳለሁ الزَّوَاجُ حِصْنٌ، وَالرَّجُلُ حَارِسُهُ ትዳር ምሽግ ነው ባል ደግሞ የዚያ ምሽግ ዘበኛ ነው (ሀቋን ጠብቀህ ከፈተና ጠብቃት حَقُّ الزَّوْجَةِ لَيْسَ فِي الطَّعَامِ وَالْمَلْبَسِ فَحَسْبُ የሚስት ሀቅ በምግብና በልብስ ብቻ አይደለም(የነፍሷን እርካታም መጨመር ግዴታህ ነው!) ባል የሚስቱን ተፈጥሯዊ ፍላጎት ማሟላቱ ቤቱን ከፈተና እርሷንም ከሐራም የሚጠብቅበት ታላቅ ጋሻ ነው ሚስትን ማክበር ብቻ ሳይሆን ወደ ሐራም እንዳታይና ልቧ እንዳይሰደድ በሐላል መጠለያና እርካታ መሆን ነው በትዳር ውስጥ በትዳር ውስጥ ደግሞ እውቀት ማለት የትዳር አጋርን ሀቅ አውቆ በአደብ መፈጸም ነው ነቃ ደገጥ ብላቹ አብቡ ባሁ ግዜ አላህ ካዘነላቸው ውጪ በባሌ ላይ ሌላ ወደድኩ የሚሉ ኒሳኦች በዝተዋል የተወሰደ🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

💡 ሙብተዲዓዎችን መራቅ! «ቢድዐን መራቅ በቂ አይደለም! ሙብታዲዓዎችንም መራቅ ግዴታ ነው። ይሄ ቢሆን ኖሮ ቢድዓ ባልተሰራጨ ነበር። ነገር ግን ከሙብተዲዓዎች ጋር መለሳለስ ሲመጣ ቢድዓ ተስፋፋ!» 💺 ሸይኽ ሳሊህ አል’ፈውዛን «ሀፊዘሁላህ» t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አዎ ራቁት🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaL
አዎ ራቁት🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የጁሙዓ ኹጥበህ 🔵 ስለዐሽሩ ዙልሒጀህ ሶሰት አስሮች ሰለፎች ትኩረት ይሰጧቸው እንደነበር 👉 ከነዚህ ውስጥ አንዱ ዐሽሩ ዙልሀሒጀህ 👉 በአስርቱ ቀናቶች ውስጥ ተወዳጅ የሆኑ ዒባዶች ተክቢረህ ኡሰወሂየ ፆም ሐጅ ዑምራ 🎙 فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي حفظه الله 🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ https://t.me/medresetulislah
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab