fa
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

رفتن به کانال در Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
570
مشترکین
-124 ساعت
+267 روز
+6130 روز
آرشیو پست ها
አሰላሙ አለይኮም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ወድ የሱና እህት ወንድሞች መካ እና ጅዳ ስራ ፈልጉ ለእህቶች ጠለብ እያመጡ እያባረሯቸው ነው ስራ ፈተዋል አጅራችሁን ከአላህ ታገኙታላችሁ ከአመት በላይ የሆናቸው ሁሉ አሉ አላህ ሆይ እህቶቼን ከጭቀት እና ከሀሳብ። ፈርጃቸው እርዝቃቸውንም አስፋላቸው አንተ በሁሉም ነገር ቻይ እረዛቅ ነህ እና ያረቢ

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :  ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

AnimatedSticker.tgs0.19 KB

sticker.webp0.19 KB

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

Repost from Dr. Seid Musa
✏️ [ ዶክተሩ ለንጉሱ የገለፀለት መድሐኒት ] "አንድ ንጉስ ለሐኪሙ "ምናልባት እኔ ጋር ዘላቂነት ላይኖርህ ይችላልና ከአንተ የምማረው የሆነን መድሐኒት ግለጽልኝ? አለው። ሐኪሙም ፦ - "ወጣት ሴት እንጂ አታግባ፣ - ትንሽ ሥጋ ብቻ ተመገብ፣ - ስትታመም እንጂ መድኃኒት እትውስድ፣ - ያልበሰለ ፍራፍሬ እትመገብ፣ - ምግብን በደንብ አኝከህ ተመገብ። - ቀን ከበላህ መተኛት ትችላለህ፣ - በሌሊት ከበላህ ግን ቢያንስ ሃምሳ እርምጃ ሳትራመድ አትተኛ። - ሳይርብህ አትብላ፣ - የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለማድረግ አትገደድ፣ - ሽንትህን አትቋጥር፣ ሳይወጥርህ ተፀዳዳ። - ሆድህ ሞልቶ እያለ ምግብ አትብላ፣ - ጥርስህ ማኘክ የማይችለውን ማንኛውንም ነገር ከመብላት ተቆጠብ፣ ጥርስህ ያላኸከውን ጨጓራህ መፍጨት እይችልምና። - ሰውነትህን ለማጽዳት በየሳምንቱ ማስታወክ አለብህ።' - ደም በሰውነትህ ውስጥ ውድ ሀብት ነው፣ ስለዚህ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ካልሆነ በስተቀር አታስወግደው። - መፀዳጃ አዘውትረህ ተጠቀም፣ ምክንያቱም መድሃኒት የማይችለውን ቆሻሻ ያስወግዳልና።" ( ዛዱ'ል-ሚኣድ 4/608 ተመልከት) ‎= የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

አቡ_ሐዝም ረሒመሁሏህ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ : “የሸቀጦች ዋጋ ጨመረ ፣ ኑሮውም ተወደደ ምን ትላላቹህ?” ። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ : - «ታዲያ ይሄ ምን ያሳስባችኋል። ዋጋ በቀነሰ ጊዜ የረዘቀን ጌታኮ ነው በተወደደም ጊዜ የሚረዝቀን።» 📚 ۞ حليــة الأوليــاء【1/526】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ወንጀልን/ኃጢአትን መተው ከኃጢአት በኋላ ንስሐ ገብቶ ራስን ከማስተካከል የበለጠ ወጤት አለዉ ። منقول

ታመናል በጠና... ውጫችን ተውቦ በሱና አሸብርቆ የሚያስደምም ሆኖ ዟሂራችን ደምቆ ቀልብ ካልረባማ ከተቆራመደ የድብቅን ወንጀል ከተለማመደ ከባድ አደጋ ነው ታመናል በጠና ፈውሱን እንፈልገው ከቁርአን ከሱና ጀግና መስለን ውለን በቀን በጠራራ ሌቱን ከገፋንው ከኢብሊሱ ጋራ ምኑን ተከተልንው የነብዩን ስራ?! ልባችን ደካክሞ ባጋንነቶች ጭፍራ! ይብቃን አረ ይብቃ እንዲህ መዳከሩ በድብቅ ወንጀሎች ሌት ቀን መነከሩ መንገዱን እንጀምር በዲን በመስመሩ!! 📜ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጁ-

አዎ ሞት ማለት በሒዎት እያሉ አላህን አለመፍራት ነዉ ። ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሟች ማለት ሩሁ ከሰውነቱ የወጣችበት ማለት አይደለም ፣ ይልቁንስ ለጌታው በሱ ላይ ያለበትን
አዎ ሞት ማለት በሒዎት እያሉ አላህን አለመፍራት ነዉ ። ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሟች ማለት ሩሁ ከሰውነቱ የወጣችበት ማለት አይደለም ፣ ይልቁንስ ለጌታው በሱ ላይ ያለበትን ሀቅና መብት ያልተገነዘበ ነው።» 📚 ۞ التذكرة فى الوعظ【18】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አሏህና መልዕክተኛው ባሉበት ጎን ሁን፣ ሰዎች በሙሉ በሌላኛው በኩል ቢሆኑም።» 📚 ۞ الفـــوائــد【167】۞ https://t.me/abu_haid
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አሏህና መልዕክተኛው ባሉበት ጎን ሁን፣ ሰዎች በሙሉ በሌላኛው በኩል ቢሆኑም።» 📚 ۞ الفـــوائــد【167】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🟡 حتـــى لا تتلـ ـوث بنفــ ـايات أهل البـ ـدع و الكـلام ⁉️ الشيخ عبد الله القصير رحمه اللّه የፈጠራ (የቢድዓ) እና የከንቱ ክርክር ባለቤቶች በሆኑት ሰዎች ቆሻሻ እንዳትበከል (እንዳትደባለቅ) ይህንን እምነት (ዐቂዳ) ከዚህ ያዝ፤ ሂደህ የአህሉል ከላምን (የከንቱ ክርክር ባለቤቶችን) ብዥታዎች ወስደህ ከዚያ በኋላ ለእነሱ መልስ ለመፈለግ አትልፋ። አይደለም! የአህሉል ሱና ወል ጀማዓን ዐቂዳ ያዝ፣ ልብህንም በእሱ ሙላው። ከዚያ በኋላ በእነሱ ላይ (በከንቱ ክርክር ባለቤቶች ላይ) መልስ ስጥባቸው። የአይሁዶች፣ የክርስቲያኖች እና የመጁሶች (የእሳት አምላኪዎች) ትርፍራፊ በሆነው ቆሻሻ እንዳትበከል! ምክንያቱም ይህ ነጃሳ (ቆሻሻ) አንዴ ወደ ልብህ ከገባ ዳግመኛ ላይወጣ ይችላል። ስለሆነም እምነትን (ዐቂዳን) ከሰለፎች (ከቀደምት ደጋግ አባቶች) ንግግር ተረዳ። እሱም ከአላህ ንግግር፣ ከነብዩ \text{(ﷺ)} ሐዲስና መመሪያ፣ ከሰለፎች ግንዛቤ እንዲሁም ከእነሱ በኋላ ከመጡት የቅን መንገድ መሪዎች (ኢማሞች) ተጋድሎ በተገኙ ቁርጠኛ ማስረጃዎች የተደገፈ ነው። እነሱ (ኢማሞቹ) ይህንን ዲን ለመጠበቅና እንደወረደ ትኩስና ንጹህ ሆኖ እንዲቆይ ለማድረግ ሲሉ ብዙ መከራዎችን፣ ችግሮችንና ፈተናዎችን ታግሰዋል። የአላህ እዝነት በእኛና በእነሱ ላይ ይውረድ፣ መልካም ምንዳውንም ይክፈላቸው። እውነተኛው እምነት (ዐቂዳ) ምንጩ መጽሐፉ (ቁርአን) ነው፤ ከፊቱም ከበስተጀርባውም ውሸት የማይደርስበት፣ ጥበበኛና ምስጉን ከሆነው አላህ የወረደው መጽሐፍ። እንዲሁም ምንጩ ከስሜቱ የማይናገረው፣ ንግግሩም የሚወርድለት ወሕይ (ራዕይ) ብቻ የሆነው የነብዩ ፤{(ﷺ)} ሐዲስ ነው። በመቀጠልም አላህ የወደደላቸውና ያረካቸው፣ በምድር ላይ እየተጓዙ ሳሉ የጀነትን የምስራች የነገራቸው የሰሃቦች ግንዛቤ ነው። እነሱ አላህ ለሰው ልጆች የወጣች በላጭ ኡመት (ህዝብ) መሆናቸውን እና በሰዎች ላይ ፍትሃዊና ተቀባይነት ያላቸው ምስክሮች መሆናቸውን የገለጸላቸው ናቸው።" https://t.me/abu_haider_aliye

ከቀደምት ደጋግ ሰዎች (ሰለፎች) አንዱ እንዲህ ብሏል፦ > "እጆቼን ወደ ላይ አንስቼ አላህን ስለምንና ዱዓዬን ሲመልስልኝ ደስ ይለኛል። ነገር ግን ዱዓዬን ካልመለሰልኝ ደስታዬ እጅግ የላቀ ይሆናል።" > "ለምን?" ተብሎ ሲጠየቅም እንዲህ ሲል መለሰ፦ > "ምክንያቱም እሱ (አላህ) የራሱን ፍላጎት ነው የሰጠኝ እንጂ እኔ የፈለግኩትን አይደለም። በእሱ ፍላጎትና ውሳኔ ላይ ያለኝ እምነት፣ እኔ ለራሴ መልካም ነው ብዬ ካሰብኩት በላይ ነው።" > ገባችሁ? አላህን አንድ ነገር ጠይቃችሁት ሳይመልስላችሁ ሲቀር፤ እወቁ፣ ከእናንተ ላይ አንድን መጥፎ ነገር እንዳራቀላችሁ። እሱ ባለው ጥበብና እውቀት፣ እናንተ ለራሳችሁ ያላያችሁትን መልካም ነገር ለእናንተ አይቶላችኋል። እወቅ! በአላህ እዝነትና እውቀት የምታምን ከሆንክ፣ የደረሰብህ ነገር ሊስትህ እንደማይችልና የሳተህም ነገር ሊደርስብህ እንደማይችል እወቅ።

ትክክል ነው ?
ትክክል ነው ?

የኪታብ አርበዒነ ነወውየህ ደርስ ስለጨረስን ሰኞ ደግሞ ኪታቡ ሱለመል ውሱል ደርስ እንጀምራለን 🌾إن شــــــــــــــاء اللــــــــــــــه🌾 ⌚️ሰዐቱም ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10
የኪታብ አርበዒነ ነወውየህ ደርስ ስለጨረስን ሰኞ ደግሞ ኪታቡ ሱለመል ውሱል ደርስ እንጀምራለን 🌾إن شــــــــــــــاء  اللــــــــــــــه🌾 ⌚️ሰዐቱም ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20 🛑 ግሩፑ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው ቂራአት መቅሪውን ግሩፕ ይቀላቀሉ 👇👇👇 t.me/+QKw0X3MTrB9iOTE0 t.me/+QKw0X3MTrB9iOTE0 ሸር ሸር ሸር ሸር ያድርጉ

እኛ ሰዎች አሁን ላይ ለኼራ መኖር እየከበደን ለዱንያ መኖር እየቀለለን ቀልባችን አኼራን ትቶ ዱንያን በቻ እያሰበ የአኼራን ጉዳይ ዘንግቶ ለዱንያ ብቻ እየተጨነቀ ለዛዉም ዉጤት በለለዉ ነገር ፦ ሐቂቃ
እኛ ሰዎች አሁን ላይ ለኼራ መኖር እየከበደን ለዱንያ መኖር እየቀለለን ቀልባችን አኼራን ትቶ ዱንያን በቻ እያሰበ የአኼራን ጉዳይ ዘንግቶ ለዱንያ ብቻ እየተጨነቀ ለዛዉም ዉጤት በለለዉ ነገር ፦ ሐቂቃ ሁላችንም እንደት ልወደድ እንደት ልከበር እንደትስ ሃብታም ልሁን እያልን ቀልባችንን ማድረቅ የለብንም አኼራን ብቻ እናስብ ዱንያ በራሷ ትመጣለች። አጭሯን ግዜ ትተን ለረጅሙ (ለአኼራችን)ብቻ እንጨነቅ። https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

▪️الحِرص على كثرة الإستغفار - الشيخ #صالح_اللحيدان رحمه الله "ምህረት መለመንን (አስቲግፋርን) ማብዛት ላይ መትጋት" https://t.me/kuruhara040