ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 742
مشترکین
+524 ساعت
+337 روز
+16230 روز
آرشیو پست ها
1 742
🗞️🗞️📚
እውነተኛ ስሜት....ፍቅር እና ናፍቆት የሚንጸባረቅበት የትም ያልተነበበ አዲስ ታሪክ .....💗
➡️ ያልተጠገነ ስብራት❤️🩹
በፀሀፊ zoya~💗 ተዘጋጅቶ የቀረበ..
በቅርብ ቀን በ Miras Tube ይጠብቁን !"
🤎
1 742
ምንም ሳይታወቀን በዱንያ ባቡር ብዙ ዓመታትን አሳለፍን፤ አላህ ሆይ ❤️🩹 የዱንያን ጉዞ አግራልን ፣ የመጨረሻ ፌርማታችንንም አሳምርልን 😌
1 742
ያ ረቢ 🤍
እየሞከረ ያለውን ባሪያህን ሁሉ አግዘው ፣ በየቀኑ እየወደቀ በየቀኑ ለሚነሳው ደካማ ባሪያህ እዝንለት ፣ የሪዝቅ መንገድን ገር አርግለት🫶🤍
Allah ያግዘን እንጂ እኛማ ደካሞች ነን🥹
1 742
አላህ ሆይ🥹
በእነዚህ ቀናት የማይመለስ ዱዓ፤
የማያልቅ ሪዝቅ፤
የማይዘጋ የጀነት በር ክፈትልን ያረብ ፤ ለመዘወጅ የነየቱትንም ሷሊሁን ዘውጅ ፤ እኛንም በተራችን ሀጅ አስደርገን🫶 Allahume amin🤍
1 742
በፈተና አትሰበሪ ! ሙዕሚን ሴት በችግር ጊዜ ወደ አላህ ትጠጋለች እንጂ ተሸናፊ አትሆንም፤
ማንኛዉም መከራ ላንቺ ትምህርትና ጥንካሬን ያስለምድሻል🤍
ትንሽ صبر ብቻ እሺ❤️🩹🫶
