ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 742
المشتركون
+524 ساعات
+337 أيام
+16230 أيام
أرشيف المشاركات
ለሽያጭ የቀረቡ islamic ቻነሎች ➪8k ➪3.2k ➪2.8k ➪1.9k ➯1k ለመግዛት 👉 @selluhi የሚሸጥ ቻነል ያላቹ 👉 @selluhi

Join bellugnmas 💐

1 neger laschegrachu?

ኢላሂ ለአንድ ሰው ማዘን❤️‍🩹 ሰበብ ሆኜ ከነበር ህመማቸውን ሻርላቸው እኔንም ማረኝ፤ እነሱ ለእኔ መልካም ነበሩ🥺

ደግሞ መጣህ ማትባልበት የጌታህ በር ብቻ ነው ❤️‍🩹🥹

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ ቻናል ለማስገንዘብ ➩ @selluhi

💡ጥያቄ ❷ 🚨በህመም የተፈኑት ነብይ ማን ናቸው❓

🗞️🗞️📚 እውነተኛ ስሜት....ፍቅር እና ናፍቆት የሚንጸባረቅበት የትም ያልተነበበ አዲስ ታሪክ .....💗 ➡️ ያልተጠገነ ስብራት❤️‍🩹 በፀሀፊ zoya~💗 ተዘጋጅቶ የቀረበ.. በቅርብ ቀን
🗞️🗞️📚 እውነተኛ ስሜት....ፍቅር እና ናፍቆት የሚንጸባረቅበት የትም ያልተነበበ አዲስ ታሪክ .....💗 ➡️ ያልተጠገነ ስብራት❤️‍🩹 በፀሀፊ zoya~💗 ተዘጋጅቶ የቀረበ.. በቅርብ ቀን በ Miras Tube ይጠብቁን !" 🤎

❤️‍🩹 የአላህን ዉሳኔ ወዶ ከመቀበል በላይ እረፍትን የሚሰጥ ነገር የለም ወላሂ ❤️

ያ ረቢ 🫀 የኔን ስኬት የምትናፍቅ እናት አለችኝ እና በዱንያም በአኼራም ስኬታማ አድርገኝ💐

እውነት ምቶዱኝ ከሆነ 500 ብር ላኩልኝ ለማረጋገጥ ፈልጌ ነው 🙄 ካረጋገጥኩ በኋላ እመልስላቹኃለው😌🙂

ምንም ሳይታወቀን በዱንያ ባቡር ብዙ ዓመታትን አሳለፍን፤ አላህ ሆይ ❤️‍🩹 የዱንያን ጉዞ አግራልን ፣ የመጨረሻ ፌርማታችንንም አሳምርልን 😌

እንግዲህ መተናል ፏ አርጉት🥹😌

ያ ረቢ 🤍 እየሞከረ ያለውን ባሪያህን ሁሉ አግዘው ፣ በየቀኑ እየወደቀ በየቀኑ ለሚነሳው ደካማ ባሪያህ እዝንለት ፣ የሪዝቅ መንገድን ገር አርግለት🫶🤍 Allah ያግዘን እንጂ እኛማ ደካሞች ነን🥹

Aselam aleykum werahmetulah አፍወን እሺ ወደ ገጠር ሄጄ ነው network የለም እንግዲህ አፉ በሉኝ🥹😭

እናንተ በቃ react ማድረግ ተራራ መውጣት ሆነባቹ አደል😭 ክፉ ናቹ እሺ🙄

አላህ ሆይ🥹 በእነዚህ ቀናት የማይመለስ ዱዓ፤ የማያልቅ ሪዝቅ፤ የማይዘጋ የጀነት በር ክፈትልን ያረብ ፤ ለመዘወጅ የነየቱትንም ሷሊሁን ዘውጅ ፤ እኛንም በተራችን ሀጅ አስደርገን🫶 Allahume amin🤍

ጁመአ + ዙልሂጃ= ምርጥ ቀን በኢባዳ በዱአ እያሳለፍን ለእኔም እሺ🫶🥹

በፈተና  አትሰበሪ ! ሙዕሚን ሴት በችግር ጊዜ ወደ አላህ ትጠጋለች እንጂ ተሸናፊ  አትሆንም፤ ማንኛዉም መከራ ላንቺ ትምህርትና  ጥንካሬን ያስለምድሻል🤍 ትንሽ صبر ብቻ እሺ❤️‍🩹🫶