نور الهدى
رفتن به کانال در Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
نمایش بیشتر469
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
+4130 روز
تعداد پستها
در حال بارگیری داده...
واکنشها
نظرات
ستارههای تلگرام
بهترین پستها بر اساس
در حال بارگیری داده...
تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها | ديناميک بازديد ها | |||||
#አላህ "ለምን ቆየሽ?" አይልሽም ተውባን መቀበል የአላህ የሁልጊዜ ባህሪ ነው ዛሬም፣ ነገም...አንቺ ብቻ አትዘግይ 🤌 | 42 | 0 | 0 | 3 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 3 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
• እውቀታችሁን የምትፈትሹበት
• የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት
• ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት
• ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ። | 24 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
#የጁምዓ ስጦታ
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓ | 20 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🍂ኢማን ይኑርሽ...
በላእ እንኳን ቢወርድ
ሰብር እንዲኖርሽ | 109 | 3 | 0 | 13 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺
ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ።
ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል?
አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው።
🍂 ከ ቁርአን አያህ... | 108 | 1 | 0 | 7 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد | 147 | 1 | 0 | 6 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi | 76 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🌟የኛ ኡመት መተንፈሻችን #ቁርኣን ነዉ
ቁርኣንህን እቅፍ አድርገህ ያዘዉ። | 130 | 1 | 0 | 11 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 37 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው
ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን
እናሳይ።
🫴እኛ ግባችን በጀነት
ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው
ልብ ውስጥ ያለን ቤት ማግኘት
አይሁን።
وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ♡
سورة آل عمران١٣٤ | 18 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾
“ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162 | 118 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
«ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል፦»
«لَيْسَ الشَّدِيدُ بِالصُُُُُُُُُُُُُُرَعَةِ، إِنَّمَا الشَّدِيدُ الَّذِي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الْغَضَبِ»
"ኃያል (ጠንካራ) ማለት ሰዎችን በታጋይነቱና በጉልበቱ ያሸነፈ አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃያል ማለት በቁጣው ጊዜ ራሱን መግታትና
መቆጣጠር የቻለ ሰው ነው።"
— [ቡኻሪ እና ሙስሊም] 🌿✨ | 119 | 1 | 0 | 4 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
"አዋቂ ማለት ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቅ ማለት አይደለም።
አዋቂ ማለት ጥሩን አይቶ የሚከተል መጥፎን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው። "
🌅 صباح الخير | 125 | 0 | 0 | 5 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ጌታህም በእርግጥ አለ
الصلاة خير من النوم"
"Prayer is better than sleep."
"Namaz uykudan hayırlıdır."
"ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት"
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን | 84 | 0 | 0 | 6 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ራሴን መሆን ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎችን አጥቻለሁ ግን የሚገርመው የጠፉት ሰዎች አይደሉም የከበቡኝ ጠላቶቼ እንጅ
ራሴን ለማግኘት ማንንም ለማጣት ዝግጁ ነኝ👐
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም | 111 | 2 | 0 | 11 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 5 | 1 | 0 | 1 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የአላህ ስሞች 99 ብቻ ናቸው ።
for wave : @suna_waver | 120 | 1 | 0 | 3 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
' የኔ ውድ እህት
አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡ | 134 | 2 | 0 | 9 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት
እርሷም አለቸኝ
............ገና ትታዘበኛለክ😭 | 140 | 0 | 1 | 9 | برای مشاهده آمار وارد شوید |

