ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

نور الهدى

نور الهدى

前往频道在 Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83

显示更多
469
订阅者
-124 小时
+17 天
+4130 天
帖子数量

数据加载中...

反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子

数据加载中...

发布分析
帖子
浏览量动态
#አላህ "ለምን ቆየሽ?" አይልሽም ተውባን መቀበል የአላህ የሁልጊዜ ባህሪ ነው ዛሬም፣ ነገም...አንቺ ብቻ አትዘግይ 🤌
42003登录以查看统计数据
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
3000登录以查看统计数据
• እውቀታችሁን የምትፈትሹበት • የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት • ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት • ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ።
• እውቀታችሁን የምትፈትሹበት • የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት • ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት • ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ።
24000登录以查看统计数据
#የጁምዓ ስጦታ ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል #ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓
20000登录以查看统计数据
🍂ኢማን ይኑርሽ... በላእ እንኳን ቢወርድ ሰብር እንዲኖርሽ
🍂ኢማን ይኑርሽ... በላእ እንኳን ቢወርድ ሰብር እንዲኖርሽ
1093013登录以查看统计数据
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺 ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ። ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብ
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺 ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ። ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል? አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد 🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው። 🍂 ከ ቁርአን አያህ...
108107登录以查看统计数据
​❤️‍🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት        አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...        አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤    ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐            صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهم صل وسلم على نبينا محمد
147106登录以查看统计数据
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ። ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi
76000登录以查看统计数据
🌟የኛ ኡመት መተንፈሻችን #ቁርኣን ነዉ ቁርኣንህን እቅፍ አድርገህ ያዘዉ።
🌟የኛ ኡመት መተንፈሻችን #ቁርኣን ነዉ ቁርኣንህን እቅፍ አድርገህ ያዘዉ።
1301011登录以查看统计数据
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?   መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ  ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🚨ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 https://t.me/abuyusuf1595
37000登录以查看统计数据
ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን እናሳይ። 🫴እኛ ግባችን በጀነት ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው ልብ ውስጥ ያለን ቤት ማግኘት አይሁን። وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ♡ سورة آل عمران١٣٤
18000登录以查看统计数据
ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾ “ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162
118000登录以查看统计数据
«ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦» ​«لَيْسَ الشَّدِيدُ بِالصُُُُُُُُُُُُُُرَعَةِ، إِنَّمَا الشَّدِيدُ الَّذِي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الْغَضَبِ» ​"ኃያል (ጠንካራ) ማለት ሰዎችን በታጋይነቱና በጉልበቱ ያሸነፈ አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃያል ማለት በቁጣው ጊዜ ራሱን መግታትና መቆጣጠር የቻለ ሰው ነው።" — [ቡኻሪ እና ሙስሊም] 🌿✨
119104登录以查看统计数据
"አዋቂ ማለት ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቅ ማለት አይደለም። አዋቂ ማለት ጥሩን አይቶ የሚከተል መጥፎን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው። "    🌅 صباح الخير
125005登录以查看统计数据
ጌታህም በእርግጥ አለ الصلاة خير من النوم" "Prayer is better than sleep." "Namaz uykudan hayırlıdır." "ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት" ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ  ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን
84006登录以查看统计数据
ራሴን መሆን ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎችን አጥቻለሁ ግን የሚገርመው የጠፉት ሰዎች አይደሉም የከበቡኝ ጠላቶቼ እንጅ     ራሴን ለማግኘት ማንንም ለማጣት ዝግጁ ነኝ👐 ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
1112011登录以查看统计数据
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?
5101登录以查看统计数据
የአላህ ስሞች 99 ብቻ ናቸው ። for wave : @suna_waver
120103登录以查看统计数据
' የኔ ውድ እህት አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡
'               የኔ ውድ እህት አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡
134209登录以查看统计数据
አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ😭
አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ😭
140019登录以查看统计数据