نور الهدى
Ir al canal en Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
Mostrar más469
Suscriptores
-124 horas
+17 días
+4130 días
Número de Publicaciones
Carga de datos en curso...
Reacciones
Comentarios
Estrellas de Telegram
PUBLICACIONES TOP por
Carga de datos en curso...
Análisis de publicación
Mensajes | Ver dinámicas | |||||
#አላህ "ለምን ቆየሽ?" አይልሽም ተውባን መቀበል የአላህ የሁልጊዜ ባህሪ ነው ዛሬም፣ ነገም...አንቺ ብቻ አትዘግይ 🤌 | 42 | 0 | 0 | 3 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 3 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
• እውቀታችሁን የምትፈትሹበት
• የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት
• ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት
• ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ። | 24 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
#የጁምዓ ስጦታ
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓ | 20 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🍂ኢማን ይኑርሽ...
በላእ እንኳን ቢወርድ
ሰብር እንዲኖርሽ | 109 | 3 | 0 | 13 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺
ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ።
ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል?
አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው።
🍂 ከ ቁርአን አያህ... | 108 | 1 | 0 | 7 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد | 147 | 1 | 0 | 6 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi | 76 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
🌟የኛ ኡመት መተንፈሻችን #ቁርኣን ነዉ
ቁርኣንህን እቅፍ አድርገህ ያዘዉ። | 130 | 1 | 0 | 11 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 37 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው
ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን
እናሳይ።
🫴እኛ ግባችን በጀነት
ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው
ልብ ውስጥ ያለን ቤት ማግኘት
አይሁን።
وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ♡
سورة آل عمران١٣٤ | 18 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾
“ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162 | 118 | 0 | 0 | 0 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
«ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል፦»
«لَيْسَ الشَّدِيدُ بِالصُُُُُُُُُُُُُُرَعَةِ، إِنَّمَا الشَّدِيدُ الَّذِي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الْغَضَبِ»
"ኃያል (ጠንካራ) ማለት ሰዎችን በታጋይነቱና በጉልበቱ ያሸነፈ አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃያል ማለት በቁጣው ጊዜ ራሱን መግታትና
መቆጣጠር የቻለ ሰው ነው።"
— [ቡኻሪ እና ሙስሊም] 🌿✨ | 119 | 1 | 0 | 4 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
"አዋቂ ማለት ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቅ ማለት አይደለም።
አዋቂ ማለት ጥሩን አይቶ የሚከተል መጥፎን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው። "
🌅 صباح الخير | 125 | 0 | 0 | 5 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ጌታህም በእርግጥ አለ
الصلاة خير من النوم"
"Prayer is better than sleep."
"Namaz uykudan hayırlıdır."
"ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት"
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን | 84 | 0 | 0 | 6 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ራሴን መሆን ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎችን አጥቻለሁ ግን የሚገርመው የጠፉት ሰዎች አይደሉም የከበቡኝ ጠላቶቼ እንጅ
ራሴን ለማግኘት ማንንም ለማጣት ዝግጁ ነኝ👐
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም | 111 | 2 | 0 | 11 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 5 | 1 | 0 | 1 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
የአላህ ስሞች 99 ብቻ ናቸው ።
for wave : @suna_waver | 120 | 1 | 0 | 3 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
' የኔ ውድ እህት
አንድ ቀን ህመምሽ የጥንካሬሽ ምክኒያት እንደሆነ ትረጃለሽ...¡ | 134 | 2 | 0 | 9 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
አይ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት
እርሷም አለቸኝ
............ገና ትታዘበኛለክ😭 | 140 | 0 | 1 | 9 | Inicia sesión para ver las estadísticas |

