ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘
رفتن به کانال در Telegram
📖 ተርቲል ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ 🌙 🕌 የቁርአን ንባብና ተጅዊድ ትምህርት 🌍 በኦንላይን ከየትም ቦታ 💚 ቁርአንን እንማር፣ በቁርአን እንብራ! ➡️ ለመመዝገብ 🗨️ @Terteel_Acadamy
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
605
مشترکین
+1024 ساعت
+107 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ(185)
آل عمران
ማንኛዋም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት። ማንም ሰው በቅርቢቱ ዓለም መታለል የለበትም። በትንሳኤው ዕለት የሥራችሁ ምንዳ ምንም ሳይጓደል ሙሉ ሆኖ ይከፈላችኋል። ታዲያ አላህ ከእሳት ያራቀው እና ጀነትም ያስገባው የሚመኘውን መልካም አገኘ (ስኬታማ ሆነ)፤ ከሚፈራውም ዳነ። የዱንያ ህይወት ጠፊ ሸቀጥ እንጂ ሌላ አይደለም፤ በመሆኑም የተሞኘ ካልሆነ በስተቀር ልቡን በእርሷ ላይ አያንጠለጥልም።
