uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘

ተርቲል 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 ቁርአን አካዳሚ📘

Kanalga Telegram’da o‘tish

📖 ተርቲል ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ 🌙 🕌 የቁርአን ንባብና ተጅዊድ ትምህርት 🌍 በኦንላይን ከየትም ቦታ 💚 ቁርአንን እንማር፣ በቁርአን እንብራ! ➡️ ለመመዝገብ 🗨️ @Terteel_Acadamy

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
605
Obunachilar
+1024 soatlar
+107 kun
+1030 kun
Postlar arxiv
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ(185) آل عمران ማንኛዋም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት። ማንም ሰው በቅርቢቱ ዓለም መታለል የለበትም። በትንሳኤው ዕለት የሥራችሁ ምንዳ ምንም ሳይጓደል ሙሉ ሆኖ ይከፈላችኋል። ታዲያ አላህ ከእሳት ያራቀው እና ጀነትም ያስገባው የሚመኘውን መልካም አገኘ (ስኬታማ ሆነ)፤ ከሚፈራውም ዳነ። የዱንያ ህይወት ጠፊ ሸቀጥ እንጂ ሌላ አይደለም፤ በመሆኑም የተሞኘ ካልሆነ በስተቀር ልቡን በእርሷ ላይ አያንጠለጥልም።