fa
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
346
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+797 روز
+7930 روز
آرشیو پست ها
↪️አድስ እና ወሳኝ ዳዕዋ ↩️ ርዕስ✅ በድን ላይ ሶብር ማድረግ በውስጡ ስለተውሂድ በሰፊው ተብራርቷል 🎤በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ 🗓17/112018 አ .ዓ  🕌በሩፈንቲ  መስጅደሳላም የገቢማሰባሰቢያ ላይ የተደረገ ዳዕዋ

🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በኡስታዝ ኑራድስ ሙሐመድ (ሀፊዘሁላህ) ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk

ገባ ገባ በሉ ተ ጀ ም ሯ ል 🎙በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 👉ሰምተን በሰማንው እንጠቀም 👋https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢አስደሳች ዜና አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ ዛሬ   ጁምዓ    ሀምሌ ቀን . 17.  በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል ‼️ በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት ይኖረናል ‼️ ⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶዎቻችን 🎙 ኡስታዝ ሱልጦን አቡ  ሙጃሂድ  ሀፊዘሁሏህ 🎙ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን  ሀፊዘሁሏህ 🎙ኡስታዝ ኑራድስ አብ አብዱረህማን ሀፊዘሁሏህ ሌሎችም አስተባባሪ እና አሳታፊ ወንድሞች ይኖራሉ 🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን  ጁምዓ  ነው          ከምሽቱ በኢቶ 3.00 📢 በሳኡድ ስአት 9.00 ዱባይ 10.00 የፕሮግራሙ መሪዎች📢 አቡ አዒሻ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 አቡ ቀመርያ  (ሀፊዘሁሏህ)🎤 ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይዋጡ‼️ ማሳሰቢያ  አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk

📢📢📢📢ወሳኝ ዳእዋ✅✅✅✅ 🗒 ርእስ መንሀጁል አንቢያ ፊዳእወቲ ኢለሏህ 🎙 በኡስታዝ መሀመሀድ ሳልማን ሀፊዘሁሏህ 🕌 መስጂደል ሂጅራ ላይ የተደረገ

የወላጆች ሀቅ በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጧን ሀፊዘሁሏህ አሏህ የወላጆቻችነን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን https://t.me/Menhajeaselefya

↪️የጁሙዓ  ኽጥባ ወሳኝ ምክር               ↩️خطبة الجمعة ርዕስ"✅ የዱአ ቱርፋቶች(ጥቅሞች) 🎙 በሸኽ ሰኢድ መሀመድ {ሀፊዘሁሏህ} 🕌 ሀራ ውላጋ በመስጅድ አቡበክር 🗓ሐምሌ ቀን/17/__2018/የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር

🎙ቃሪእ ኻሊድ ጀሊል ሱረቱ አል ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ቻናላችን ግና አድስ እየተከፈተ ስለሆነ በውዱ ኡስታዛችን ተቀርተው ያለቁ አድስ እየተቀሩ ያሉ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ በቅደም ተከተል የምንለቅ ይሆናል በቻላችሁት አድ ሼር እያደረጋችሁ እናሳድገው ባረከሏሁፊኩም https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢አስደሳች ዜና አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ የፊታችን ጁምዓ ሀምሌ ቀን . 17. በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢አስደሳች ዜና አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ የፊታችን ጁምዓ ሀምሌ ቀን . 17. በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል ‼️ በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት ይኖረናል ‼️ ⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶዎቻችን 🎙 ኡስታዝ ሱልጦን አቡ ሙጃሂድ ሀፊዘሁሏህ 🎙ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ 🎙ኡስታዝ ኑራድስ አብ አብዱረህማን ሀፊዘሁሏህ ሌሎችም አስተባባሪ እና አሳታፊ ወንድሞች ይኖራሉ 🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን ጁምዓ ነው          ከምሽቱ በኢቶ 3.00 📢 በሳኡድ ስአት 9.00 ዱባይ 10.00 የፕሮግራሙ መሪዎች📢 አቡ አዒሻ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 አቡ ቀመርያ (ሀፊዘሁሏህ)🎤 ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይዋጡ‼️ ማሳሰቢያ  አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk

+2
🔶አድስ ሙሐደራ ቆርኬ ወራጋራ ላይ👌 ርዕስ"✅ "ቅድሚያ ለተውሂድ ዛሬም ነገም >>> ተውሂድና ኢብራሂም ለዕሳት ሲቀርቡና ሲወረሩ ከተውሂዳቸው ዝንፍ ዘወር አላሉም ከተጣሉትም ከተወረወሩበትም እሳት ነፃ አላህ አወጣቸው በተውሂድ ላይ መፅናት ዱኒያ ደስታን በአኼራ ጀነትን ያወርሰናል 🎙በውዱ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 🕌ከሸይኽ ያሲን መስጅድ ጎላ ቀበሌ ቆርኬ ወርጋራ ላይ 🗓ሐምሌ ቀን/03/__2018/ከጁሙዓ ኹጥባ ቡሀላ ወሳኝ  ምክር https://t.me/hussenhas https://t.me/hussenhas

በድን ላይ መፅናት በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ አሏህ ፅናትን እና ተቅዋን ይወፍቀን https://t.me/Aselefya2 https://t.me/Aselefya2

+9
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ ኡሱሉ ሱና  የኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁሏህ       መግቢያ ተርጀመቱ ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁሏህ ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Abumuseab https://t.me/Abumuseab