fa
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
346
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+797 روز
+7930 روز
آرشیو پست ها
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 11 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

+9
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 1 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

በውዱ ኡስታዛችን በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ

ሶስት ነገራቶች የሙብተዲዕን ወገብ ይሠብራሉ! ➊ ረድ (ምለሽ መሥጠት) ➋ ሀጅር (ማኩረፍ) ➌ ተመዩዝ (ከነርሱ መለየት) ! 🎙 ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል_ለተሚይ! https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk

قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: "ولا شيء أحبّ إلى الله من التّوحيد، ولا شيء أبْغض إليه من الشرك ". 📚الاستقامة (ص364)

ወሳኝና ጠቃሚ  ምክር ከቀደምቶች አንድበት...👌 ርዕስ"✅ ምን አይነት ዱዓ ነው አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው 🤲ዱዓ ኢባዳ ስለሆነ ለማነም አሳልፈን እንዳንሰጥ የምንለም ነው አላህን ብቻና ብቻ መሆን አለበት ⚙በውስጡ ወሳኝና ጠቃሚ  ምክሮች ተካተውበታል ተወስተውበታል ሰምተን እንጠቀምበት👌 🎙በሸይኽ ሀጅ ሙሐመድ ወሌ [ረሂመሁሏህ] ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas

የሸረኛ (በተንኮል) የተሞላ ሰው ነገር… ——— ታላቁ ዓሊም ኢብኑ'ል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ሸረኛ (በተንኮል) የተሞላ ሰው ሸሩን ወደ ሰዎች በማድረሱ ጠዓምና እረፍት ያገኛል። የብዙ ሰዎች ሰላማዊ መሆንና ከእርሱ ሸር ሰላም ሆነው የሚውሉበት ቀን አያስደስተውም። (ሸሩን ሳያደርስባቸው የሚውልበት ቀን ደስተኛ አያደርገውም)” [መዳሪጁ ሳሊኪን 1/290] አላህ ይጠብቀንና እንዲህ ያሉ የሰው ሸይጧን የሆኑ ሰዎች ናቸው በሙስሊሙና በሰለፊያው ጀመዓ ሸራቸውን ለመበተን ሌት ከቀን የሚኳትኑት!። እንዲህ አይነት ሸርን ተፈጥሯቸው ያደረጉ ሰዎችን ጀመዓውን ለተለያየ አደጋ እንዳያጋልጡ በጥንቃቄ መመልከቱ ተገቢ ነው!!። #Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

+1
<<አብዱሏህ ጁርቡዕ ማን እንደሆነ ስሙት የነ ሙስጠፋ ሸይኽ>> ◆የሸይኽ አልባኒይ ጥመት ከጀህሚ ኢብኑ ሰፊዋን(የጀህሚያህ መር) ይበልጣል ይላል ሱብሀናሏህ! ➥ብላህ አለይኩም የሱና ኡለማኦችን እወዳለሁ የሚል ሰው እንደት ይሄን ሰው ይከተላል? 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin

+1
<<አብዱሏህ ጁርቡዕ ማን እንደሆነ ስሙት የነ ሙስጠፋ ሸይኽ>> ◆የሸይኽ አልባኒይ ጥመት ከጀህሚ ኢብኑ ሰፊዋን(የጀህሚያህ መር) ይበልጣል ይላል ሱብሀናሏህ! ➥ብላህ አለይኩም የሱና ኡለማኦችን እወዳለሁ የሚል ሰው እንደት ይሄን ሰው ይከተላል? 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin

ወሳኝና ጠቃሚ  ምክር ከቀደምቶች አንድበት...👌 ርዕስ"✅ የነብያችን ወዳጅ ማለት ያዘዙትን መስራትና የከለከሉትን መራቅ ነው ውደታ በተግባር የሚተገበር እንጅ በቃል ብቻ ይሚነገር አይደለ  የውደታ መግለጫው አሮጌ በሬ አርዶ መጨፈር አይደለም ⚙በውስጡ ወሳኝና ጠቃሚ  ምክሮች ተካተውበታል ተወስተውበታል ሰምተን እንጠቀምበት👌 🎙በሸይኽ ሀጅ ሙሐመድ ወሌ [ረሂመሁሏህ] ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas https://t.me/hussenhas

↪️አድስ እና ወሳኝ ደርስ↩️ ✅የተጀመረው ደርስ              المنظو مة اللا ميية የኪታቡ አዘጋጅ  لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله ኪታቡን የሚያቀራው ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የሚቀራበት ቦታ                   🕌 በመስጅድ አቡበክር ክፍል 1 ترجمة شيخ الإسلام  شمس العلوم وبحر الفهوم ابن تيمية https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

Repost from N/a
🌹🌹 ሰለፍያን አውቀህ ተምረህ ተከተል ያለ እውቀት ጉዞ ብዙ ነው ሚያስከፍል ንቃት ብቃት ኑሮህ ካልገባህ መንገዷል ጠሪቁ ቆራጣ ከማሀል ያስቀራል ሰለፍያ ከሆንክ በላይ በገፅታህ ውስጥህ ይመን ደግሞ እንይ በተግባርህ በምላስ ተናግረህ ተግባር ከሌለህ ንብ አልቦ ቀፎነህ ይሄን ልንገርህ በምላስ መናገር ምንም አይጠቅምህ ይልቅ ንቃ ተነስ እሩህ ይዝራብህ በተግባር እንይህ አኺ ልምከርህ ይሄነው ውጤቱ ብሮ ስነግርህ ሰለፍያን ያዛት በውስጥ በውጭህ ይሄ ግደታህ ነው ምርጫ እንዳይመስልህ (ኢብኑ አሰድ)✍ https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk

🕌 ይህ መስጂድ መስጂድ አቡበክር በመባል የሚታወቅ ሲሆን በሀራ ከተማ በ02 ቀበሌ የሚገኝ ነው :: ✅ የመስጂዱ ዋና ኢማም ሼኽ ሠኢድ መሀመድ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው ይህ ሼኽ ማህበረሠቡንም ደረሶች
🕌 ይህ መስጂድ መስጂድ አቡበክር በመባል የሚታወቅ ሲሆን በሀራ ከተማ በ02 ቀበሌ የሚገኝ ነው :: ✅ የመስጂዱ ዋና ኢማም ሼኽ ሠኢድ መሀመድ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው ይህ ሼኽ ማህበረሠቡንም ደረሶችንም በማገልገል ላይ ይገኛሉ :: ✅ በዋናነት መዝሀበ ሻፍኢያ , የአቂዳ ኩቱቦች እንድሁም የመንሀጂ ኩቱቦችን ያስቀራሉ !! ✅ እንድሁም ከዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ /18/2018/ ጀምሮ ለሴቶች ምቹና ባማረ ሁኔታ ቁራአንም ሆነ ኪታብ ለእናቶች ለእህቶች የተዘጋጀ መሆኑን በታላቅ ደስታነው እምናበስራቹህ ✅ ስለዚህ ለአጂሩ ተካፋይ ልኮኑ ዘዳ ሸር ሸር በማድረግ ለዘመድ አዝማደወ ያድርሱ ባረከሏሁ ፊኩም :: https://t.me/Menhajeaselefya

ስንቶች አሉ በጣም ታገለው ለዲን ደክመው ማነም ሳያውቃቸው ከአላህ ብቻ አስመዝግበው ከዱንያ (ከዚህች ምድራዊ ህይወት) የሚሰናበቱ!? t.me/Abdurhman_oumer/12517
ስንቶች አሉ በጣም ታገለው ለዲን ደክመው ማነም ሳያውቃቸው ከአላህ ብቻ አስመዝግበው ከዱንያ (ከዚህች ምድራዊ ህይወት) የሚሰናበቱ!? t.me/Abdurhman_oumer/12517

በጣም አስፈላጊ እና አንገብጋቢ ዳዕዋ ነው እንጠቀምበት ተጠቅመንም ሌሎች እንዲጠቀሙ ሼር እናድርግላቸው አሁን ላይ ሁሉም በምላሱ ሰለፍያ ነኝ እያለ ይሞግታል ነገርግን በተግባሩ ሰለፍዮችን የሚያስወቅስ ነገር ጭራሽ የማያቁትን ተግባር ሲፈፅም እናስተውላል አሏሁ ሙስተአን በጣም አጅብ ነው አሏህ በምላሳችን በተግባራችን በሁለ መናችን ትክክለኛ ሰለፍዮች ያድርገን አሏህ ፅናትን ሶብርን ይስጠን https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

Repost from N/a
↪️አድስ እና ወሳኝ ዳዕዋ ↩️ ርዕስ✅ ውስጥህም ሆነ ውጭህ ሰለፍይ ሁን በሚል ርዕስ የተደረገ በውስጡ ስለተውሂድ በሰፊው ተብራርቷል 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ አቡ ዓብድረህማን ሀፊዘሁሏህ 🗓17/112018 አ .ዓ  ይዳመጥ👂 🕌በሩፈንቲ  መስጅደሳላም የገቢማሰባሰቢያ ላይ የተደረገ ዳዕዋ https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk

↪️አድስ እና ወሳኝ ዳዕዋ ↩️ ርዕስ✅ ውስጥህም ሆነ ውጭህ ሰለፍይ ሁን በሚል ርዕስ የተደረገ በውስጡ ስለተውሂድ በሰፊው ተብራርቷል 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ አቡ ዓብድረህማን ሀፊዘሁሏህ 🗓17/112018 አ .ዓ  🕌በሩፈንቲ  መስጅደሳላም የገቢማሰባሰቢያ ላይ የተደረገ ዳዕዋ