fa
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል https://t.me/Menhajeaselefya

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
932
مشترکین
+524 ساعت
+167 روز
+22130 روز
آرشیو پست ها
ያሰላም በጣም ልብ የሚነካ ዳዕዋ ነው
ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን

📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ 👉አስታውሱ እንዳትረሱ 🔰በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይና ተከታታይ የወንዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ደማቅ ምሽት አለ እነሆ  ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ  ደማቅ ምሽት ስለሚኖረን የሀራ እና አካባቢዋ ሱና ወዳድ ወጣቶችና አባቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐 በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ተካፋይ ይሁኑ 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዳችነን ↪️ካፍታ ቆይታ ቦኋላ የምናሳውቅ ይሆናል ➛ቦታው 🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እንዳያለፋችሁ በአካል (ኑ) ድን መመካከር ነው 🗓መስከረም ቀን/14/01/2019/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

❓ فمن لهذه النصيحة؟ ✅إذا أخطأ السلفي فلا تسع إلى القضاء عليه... 📌فاجمع أدلتك وارفع أمره إلى أهل العلم الثقات وشاورهم. ✔️ htt
❓ فمن لهذه النصيحة؟ ✅إذا أخطأ السلفي فلا تسع إلى القضاء عليه... 📌فاجمع أدلتك وارفع أمره إلى أهل العلم الثقات وشاورهم. ✔️ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk

تنبيه : اطلعت على بعض الرسائل الخاصة من إخواننا السلفيين أصلحهم الله نعالى فنعتني أحدهم "صاحب الفضيلة والعلامة ..." وهذا الغلو من الشيطان لا قيمة له في ميزان الكتاب والسنة ولا يعرفه سلفنا الصالح وأنا أدرى بنفسي الأمارة بالسوء ، والله يتولى السرائر، وكان الصحابة يقولون : قال أبو بكر،وقال عمر، وقال عثمان، وقال علي رضي الله عنهم ماكان عندهم هذه المبالغات والتهويلات وكذلك التابعون كانوا يقولون قال أبو بكر قال عمر قال عثمان قالت عائشة رضي الله عنهم مع ما يكنون لهم من الحب والاحترام والتقدير والاستفادة منهم . وكذلك كانوا بقولون: قال مالك قال الشافعي وقال أحمد قال البخاري وقال مسلم وهكذا .. لا تكاد تجد عندهم المبالغات في الألقاب فإذا ترجم لهم العلماء أعطوهم حقهم وأنزلوهم منازلهم التي يستحقونها. هل تعلم أن من أطلق عليه كلمة "الشيخ" عند علماء الجرح والتعديل وأهل الحديث في القرون المفضلة لا يحتج به!!! ويقصد به عند النتأخرين من له علم كثير وهو اصطلاح حادث ولا مشاحة في الاصطلاح. وعلى كل حال لا يستجرينكم الشيطان فقد قال أفضل الخلق " قولوا عبد الله ورسوله" واجتنب أخي السلفي هذه المبالغات التي لا يعرفها السلف والأدهى والأمر أن يغضب بعض الناس إذا ما قيل له" أستاذ أو الشيخ " المبالغة في الألقاب إنما أحدثها الصوفية فاحذر أن تسلك سبيلهم ونحب أهل العلم وننزلهم منازلهم لا غلو ولا جفاء وإن احتجنا ضرورة تزكيتهم والدفاع عنهم فيجوز الثناء عليهم بلا إفراط ولا تفريط لا سيما في حال انتقاص أهل الشرك والبدع لهم. كدفاعنا عن ابن تيمية وابن عبد الوهاب وغيرهما من دعاة التوحيد والسنة. وقد قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : : " إِذَا رَأَيْتُمُ الْمَدَّاحِينَ فَاحْثُوا فِي وُجُوهِهِمُ التُّرَابَ. خرجه مسلم أَثْنَى رَجُلٌ عَلَى رَجُلٍ عِنْدَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ : " وَيْلَكَ، قَطَعْتَ عُنُقَ أَخِيكَ - ثَلَاثًا - مَنْ كَانَ مِنْكُمْ مَادِحًا لَا مَحَالَةَ فَلْيَقُلْ : أَحْسِبُ فُلَانًا وَاللَّهُ حَسِيبُهُ، وَلَا أُزَكِّي عَلَى اللَّهِ أَحَدًا. إِنْ كَانَ يَعْلَمُ " متفق عليه.

➥ 👂 ● التحذير من الغلو في المشايخ، ووجوب نصيحتهم إذا أخطؤوا بالتي هي أحسن. 🎙 الشيخ الدكتور: حسين بن محمد السلطي - حفظه الله - ➥ || የቴሌግራም ቻናል ☟ ☟ ☟ `ጆይን'' https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446

✍️قال الشيخ الدكتور: حسين السلطي📚 مُنبِّها لمن نعته بالعلامة.. ومُنبِّها غيره من المسلمين: 🔴تنبيه: اطلعت على بعض الرسائل الخاصة من إخواننا السلفيين أصلحهم الله نعالى  فنعتني أحدهم "صاحب الفضيلة والعلامة..." وهذا الغلو من الشيطان لا قيمة له في ميزان الكتاب والسنة ولا يعرفه سلفنا الصالح، وأنا أدرى بنفسي الأمارة بالسوء، والله يتولى السرائر. ✅وكان الصحابة 🖇 يقولون: قال أبو  بكر، وقال عمر، وقال عثمان، وقال علي رضي الله عنهم ماكان  عندهم هذه المبالغات والتهويلات وكذلك  التابعون كانوا يقولون: قال أبو بكر قال عمر قال عثمان قالت عائشة رضي الله عنهم مع ما يكنون لهم من  الحب والاحترام والتقدير  والاستفادة منهم. 🟠وكذلك كانوا بقولون:  قال مالك قال الشافعي وقال أحمد قال البخاري  وقال مسلم  وهكذا .. لا تكاد تجد عندهم المبالغات في الألقاب فإذا ترجم لهم العلماء  أعطوهم حقهم وأنزلوهم منازلهم التي يستحقونها. ⚫️هل تعلم أن من أطلق عليه كلمة "الشيخ" عند علماء الجرح والتعديل وأهل الحديث في القرون المفضلة  لا يُحتَجّ به!!! ويقصد به عند  المتأخرين من له علم كثير وهو اصطلاح حادث ولا مشاحة في الاصطلاح. ⭐️وعلى كل حال لا يستجرينكم الشيطان فقد قال أفضل الخلق🩷: "قولوا عبد الله ورسوله". واجتنب أخي السلفي هذه المبالغات التي لا يعرفها السلف. ❕ والأدهى والأمر أن يغضب بعض الناس إذا ما قيل له "أستاذ أو الشيخ" المبالغة في الألقاب إنما أحدثها الصوفية فاحذر أن تسلك سبيلهم. ✅ونُحبُّ أهل العلمونُنزِّلُهم منازلهم لا غلو ولا جفاء وإن احتجنا ضرورة تزكيتهم والدفاع عنهم فيجوز الثناء عليهم بلا إفراط ولا تفريط لا سيما في حال انتقاص أهل الشرك والبدع لهم، كدفاعنا عن ابن تيمية وابن عبد الوهاب وغيرهما من دعاة التوحيد والسنة «رحمة الله على الجميع». ✅ وقد قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "إِذَا رَأَيْتُمُ الْمَدَّاحِينَ فَاحْثُوا فِي وُجُوهِهِمُ التُّرَابَ". خَرَّجه مسلم . 📨 أَثْنَى رَجُلٌ عَلَى رَجُلٍ عِنْدَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: "وَيْلَكَ، قَطَعْتَ عُنُقَ أَخِيكَ - ثَلَاثًا - مَنْ كَانَ مِنْكُمْ مَادِحًا لَا مَحَالَةَ فَلْيَقُلْ: أَحْسِبُ فُلَانًا وَاللَّهُ حَسِيبُهُ، وَلَا أُزَكِّي عَلَى اللَّهِ أَحَدًا. إِنْ كَانَ يَعْلَمُ " متفق عليه. 👆اضغط الرابط التالي فستجده في قناة الدكتور حفظه الله: https://t.me/HussinAssilty/3173

የቻናል ባለቤቶች ሆይ -----------------    ሰለፊያ የሁላችንም አደራ ናት ሁላችንም ለሰለፊያ ልንለፋ ግዴታ አለብን ልክ ለእራሳችን ጉዳይ ለግል ነገራቶቻችን ለግል ሀብታችን ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ጥንቃቄ እንደምናደርገው ለሰለፊያም ጥንቃቄ ልናደርግ ግድ ይለናል ። በቻናላችን ከሰለፊያ ጋር የተያያዙ ነገራቶችን ስንለቅ እንደ ህፃን ምናገባኝና ማን አለብኝነት በተሞላበት መልኩ ሳይሆን ጥቅምና ጉዳቱን አመዛዝነን በጥንቃቄ እንልቀቅ ። በተለይ በተለይ ደግሞ ሰፈራችን ላይ መንደራችን ላይ ያለን ትናንሽ ክፍተቶችን ትናንሽ አለመግባባቶችን በግድ ጎትተን ወደ ሚድያ አናምጣ የሰፈራችን ክፍተቶች በሰፈራችን ይቅሩ የሰፈራችንን ጉዳይ ወደ ሚድያ አምጥተን ማስጣታችን ሰለፊዮችን ከማስተቸት በዘለለ ምንም ጥቅም ዬለውም ። ይልቅ የሰፈራችንን አለመግባባቶችን ረዶችን ትችቶችን በቻናላችን ከምንለቅ ይልቅ ወደ መሻይኾቻችን ሪፖርት ብናደርግ የተሻለ ለሰለፊያ እንጠቅማለን ። ጉዳዩ የአንድ ግለሰብ ጉዳይ አይደለም ሰለፊያ ውስጥ ያለን አንድ አካል እገሌ እኮ ... ብለህ ስትናገር ሌሎች ደግሞ ሰለፊዮች እኮ ... ብለው ነው የሚሰሙህ ስለዚህ ሀቢቢ አትቸኩል pls pls pls ስለዚህ ለእራስህ ጉዳይ እንደምትጠነቀቀው ሁሉ ለሰለፊያም ተጠንቀቅ ቀደም ቀደም አትበል እርጋታን ተላበስ እርጋታ ጥቅም እንጂ መቼም ጉዳትን አያመጣም !!! ✍አቡ ሙስዐብ ጅብሪል ሱልጣን ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ በሀገርም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ሰለፍዮች መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ጧሊበል ኢልሞች  እንድሁም ሱናን የምትወዱ ማህበረሰቦች እንደሚታወቀው በሀራ ሰለፊዮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ሰሞኑን በሶሻል ሚድያ ላይ እንደጉድ ተዘርቷል፣ተረጭቷል እና ይህ አለመግባባት የተፈጠረው በአንድ ግለሰብ [ ሙሃመድ ሰልማን]  ምክኒያት እንደሆነ እየተራገበ ይገኛል ። ይህ ነገር ከእውነት የራቀ መሆኑን እንድትገነዘቡ ለማሳወቅ እንወዳለን   ይህ አለመግባባት ከዚህ በፊት ያለና የተፈጠረ መሖኑ ይታወቃል ሶፋ መስጂድ በነበርንበት ሰዓትም የነበረ ነገር ግን ፊትናን ላለማምጣት ሁሉም በውስጡ ደብቆ በውስጡ ይዞ ሲኖር ነበር ጠንከር ብለው ዳዕዋ የሚያደርጉ ኡስታዞችን በውስጥ ለውስጥ በማሳቀቅ እና በማሸማቀቅ የማባረር እስትራቴጂ በመንደፍ ብዙ እርቀቶች ተካሂደዋል ። በጥቅሉ ሀራ ላይ ጠንከር ያለ የዳዕዋ እንቅስቃሴ እንድደረግ አይፈለግም  አሁን እየተካሄደ ያለውም ይሄው ነው ። የሀራ ነገር የሚድያ ጋጋታ እንጂ ውስጥ ላይ እየተካሄደ ያለው ነገር ሀራ ያለ፣ሀራ የሚኖር አካል ነው የሚያውቀው ዋናው የሚድያ ጋጋታ ሳይሆን በተግባር ማዋል ነው።    በዚህ ዙሪያ አብዛሃኛው የሀራ ሰለፊይ ወጣት ይቃወማል ለምን የሚል ጥያቄ በውስጡ ይዞ እንደሚጓዝ የሚታወቅ ጉዳይ ነው ። ነገር ግን ሀራ ላይ ምንም ተቃዋሚ እንዴሌለ አንድ ግለሰብ ብቻ ነው እየረበሸ ያለው የሚለው ሽፋን ትክክል እንዳላደለ ውድ ሰለፊይ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ጧሊበል ኢልሞች ልታውቁ እና ልትገነዘቡ ይገባል።ስንት እና ስንት ተቃዋሚ ወጣት ፣የማህበረሰብ ክፍሎች ባሉበት ሀገር ሁለት ሶስት ናቸው ምንም እውቀት የላቸውም ምንም አያመጡም ማለት በጣም የሚከብድ ፍትህ የጎደለው አካሄድ ስለሆነ ከዚህ ንግግር መቆጠብ ግድ ይላል። የሀራ ሰለፊያ ወጣቶች ይህ ጉዳይ የአንድ ግለሰብ [የሙሃመድ ሰልማን ]ጉዳይ እንዳላደለ የህዝብ ጉዳይ እንደሆነ ለሚመለከታቸው የእውቀት ባልተቤቶች[ ኦለማዎች] ግንዛቤ ሰጥተዋል።እነዚህ የእውቀት ባልተቤቶች መጥተው ጉዳዩን እስከሚፈቱት በመጠባበቅ ላይ ናቸው ። የሀራ ሰለፊያ ወጣቶች ዓላማ  በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት በቁረአን እና በሀድስ  ኦለማዎች አይተውት ወደ አንድነት የሚሄዱበትን መስመር መዘርጋት ነው። ከዛ ውጭ በመካከላቸው ፊትናን የሚቀሰቅስ ፣ ፊትናን የሚያሰራጭ  አንድንም ግለሰብ እንዴሌለ ሊታወቅ ይገባል ። ስለዚህ ውድ ሰለፊዮች ሆይ በዚህ ጉዳይ ግራ የተጋባችሁ ካላችሁ ምንም ግራ አይጋባችሁ። ይሄን ፊትና ያመጣው አንድ ግለሰብ ነው የሚለው ከእውነት የራቀ መሆኑን ተገንዝባችሁ አሏህ ሁላችነንም ወደ ሀቅ እንድመልሰን ዱዓ አድርጉ ።   وَزِنُوا بِالْقِسْطَاسِ الْمُسْتَقِيمِ                                የሀራ ሰለፊይ ጀመዓዎች

🔷ለሰለፍዮች ምክር ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :- "ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል።  በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን። አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ። ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።" الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

እናታችን ኽዲጃ ረድየሏሁ ዓንሀ ከነብያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ስት ልጆች ወልዳለች መልሱን በትክክል ይምረጡ
እናታችን ኽዲጃ ረድየሏሁ ዓንሀ ከነብያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ስት ልጆች ወልዳለች መልሱን በትክክል ይምረጡ

⚠️طوام لفظة: "الشيخ" في هذا الزمن. 🎧 الشيخ المحدث: خالد بن عبد الرحمن المصري -حفظه الله- ⭐️مما نبه عليه الشيخ بقوة قوله: كان السلف يسمون شيوخهم بأسمائهم وكناهم، كقولهم: قلت لأحمد، قلت لإسحاق... ✖ ربما صار كثير ممن له اشتغال في العلم يصعب على نفسه أن ينادى باسمه أو بكنيته. ❕ بل إن بعض هؤلاء لما تمكن المرض من قلبه صار يعد من سوء الأدب ومن التجرئ  على الشيخ أن تناديه بكنيته أو باسمه، ايش هذا؟ من أين هذا؟ ❕ هؤلاء السلف هم قدوتنا؛ إذا أردتم أن تضعوا آدابا على خلاف السلف لتحموا قيمة انفسكم فنحن لسنا على طريق السلف، آداب العلم ما جاء عن رسول الله صلى الله عليه وسلم، وأصحابه والسلف الصالح. ❕ وأما أن يذهب رجل يضع آدابا ليعلي قدر نفسه؛ فبئس الأدب، هذا قمة سوء الأدب، الأداب الشرعية لطلاب العلم ما جرى عليه السلف، لذلك وضعُ آداب ليست منقولة عن السلف بل ضدها هو المنقول؛ هذا مرض في القلوب. ✅ هذا ما قاله الشيخ العالم خالد عبد الرحمن المصري حفظه الله، ومن لم يعرف هذا الشيخ إلى الآن وأراد أن يتعرف عليه فليضغط الرابط التالي: https://t.me/Abu_Hessan/4128 فسيخبره الإمام ربيع - رحمه الله - عن هذا الشيخ. ✈️ http://t.me/Abu_Hessan

🛑ሱብሀን አሏህ ምንኛ ያማረ ንግግር ነው
🎙ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ
አሁን ላይ አብዛሀኞቻችን ሀቅን ሳይሆን ሰዎችን እየተከተልን ይመስላል ወሏሂ እኛ ሀቅን እጅ ሰውን አንከተልም አሏህ በሀቅላይ ያፅናን كُلُّ بَنِي آدَمَ خَطَّاءٌ وَخَيْرُ الْخَطَّائِينَ التَّوَّابُونَ

💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️ በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️ ☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️ 1.   የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2.   ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3.   ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4.   ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8.  ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ   10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11.   ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ  ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ 16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና 17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ 19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን...  ከአዳማ 20. ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ 21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት ☄️ የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️ 1.   ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ 2.   ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ 3.   ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ 4.   ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር 5.   ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር [ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🔻ቀን - መስከረም 16 🔻ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 🔻የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:- Telegram https://t.me/bilalmesji Imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 💢💢💢ሰለፍይነት ያብባል ተውሂድ ይነግሳል 💢💢💢