fa
Feedback
🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈

🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈

رفتن به کانال در Telegram

1. 🖤 የማይነገሩ ስሜቶች፣ የማይታዩ ቁስሎች። 🥀 2. 🌙 ፈገግ እላለሁ፣ ግን በውስጤ ጦርነት አለ። 🖤 3. 🥀 ዝምታዬ ሰላም ማለት አይደለም። 4. 🖤 ብዙ ነገር ይሰማኛል፣ ግን ለማንም አልናገርም። 🌙 5. ⍣⃪ ᶦ am⛦⃕𝐎꯭꯭ᴡ︎꯭ɴ︎꯭ᴇ꯭ʀs @mukera_telegram 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊👞💫 🤑 𝖑𝖎𝖐𝖊❤️ 𝖏𝖔𝖎𝖓#addmin ምፈለግ @African_boys

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
348
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+137 روز
+4830 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+35
در 3 کانال‌ها
اوت '26
+61
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+50
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+48
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+266
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+10
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
15 سپتامبر0
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر0
12 سپتامبر0
11 سپتامبر0
10 سپتامبر+2
09 سپتامبر+4
08 سپتامبر+4
07 سپتامبر+7
06 سپتامبر+4
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر+8
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
🌼✨ የተወዳችሁ የComplex Feelings ቤተሰቦች! 🖤 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹🎉 አዲሱ ዓመት በሕይወታችሁ ውስጥ አዲስ ደስታ፣ ሰላም፣ ተስፋ እና የሚያምሩ ትዝታዎችን ይዞ ይምጣ። 🤍🌼 እያንዳንዱ ቀናችሁ በፈገግታ ይሙላ፣ ህልማችሁም ወደ እውነት ይቀርብ። ✨ እንወዳችኋለን የComplex Feelings ቤተሰቦች! 🖤🫶 🎊 Happy New Year 2019! 🇪🇹🌼

2
አረ ቤተሰብ 400 ሳንገባ 2019ልገባ ነው።🥹🥹
624
3
ቤተሰብ star ስጡኝ እስኪ
869
4
🖤 ራስህን አክብር፤ ዋጋህን ለማንም ማስረዳት አያስፈልግህም። 🔥 ዝምታህን ጠብቅ፤ ውጤትህ ድምፅ ይሆናል። 🌱 የሌላ ሰው ሕይወት አትኑር፤ የራስህን ታሪክ ጻፍ። ✨ ሁሉን ማሸነፍ አይጠበቅብህም፤ መቀጠል ብቻ ነው። join ማለት አትርሱ🙌
1 030
5
🌱 ለእናንተ… ዛሬ ቢከብድ፣ ነገ ይቀላል፣ የጨለመው መንገድ አንድ ቀን ይበራል። ተስፋ ብትርቅ እንኳ ከልብህ፣ ብርሃን አለ… ከፊትህ። ❤️ የዛሬ እንባ አይቆይም፣ የዛሬ ዝምታ ለዘላለም አይሆንም። እስካለህ ድረስ ተስፋ አለ፣ እስካለ ተስፋም አዲስ ጅማሬ አለ። 🌱 እናንተ የቻናሉ ቤተሰቦቼ፣ በሩቅ ብትሆኑም ቅርብ ናችሁ ለልቤ። 🫂 ዛሬ አንድ ነገር ብቻ አስታውሱ፦ “እኔ እችላለሁ… ነገም የተሻለ ይሆናል።” ❤️✨ 🌱 ተስፋ አትቁረጡ፤ ታሪካችሁ ገና አላለቀም። ❤️ JOIN በማለት ከእኛ ጋር ቆዩ። #share&join
226
6
ምን
1
7
🌱 ለእናንተ… ዛሬ ቢከብድ፣ ነገ ይቀላል፣ የጨለመው መንገድ አንድ ቀን ይበራል። ተስፋ ብትርቅ እንኳ ከልብህ፣ ብርሃን አለ… ከፊትህ። ❤️ የዛሬ እንባ አይቆይም፣ የዛሬ ዝምታ ለዘላለም አይሆንም። እስካለህ ድረስ ተስፋ አለ፣ እስካለ ተስፋም አዲስ ጅማሬ አለ። 🌱 እናንተ የቻናሉ ቤተሰቦቼ፣ በሩቅ ብትሆኑም ቅርብ ናችሁ ለልቤ። 🫂 ዛሬ አንድ ነገር ብቻ አስታውሱ፦ “እኔ እችላለሁ… ነገም የተሻለ ይሆናል።” ❤️✨ 🌱 ተስፋ አትቁረጡ፤ ታሪካችሁ ገና አላለቀም። ❤️ JOIN በማለት ከእኛ ጋር ቆዩ።
1
8
🥺 “2018 እንዴት ነበር?” ብዬ ስጠይቃችሁ ከመልሶቻችሁ ጀርባ ብዙ ታሪክ እንዳለ ተረዳሁ። 🥀 አንዳንዳችሁ “ጥሩ ነበር” አላችሁ፣ አንዳንዳችሁ “የፈተና ጊዜ ነበር” አላችሁ፣ ሌሎቻችሁ ደግሞ “ምንም አይልም…” አላችሁ። 💔 እውነት ነው… ሁላችንም የማናወራቸው ትዝታዎች አሉን። 🌱 ግን ያስታውሱ፦ ያለፈው ዓመት የህይወታችሁ ሙሉ ታሪክ አይደለም። የተሰበረ ገጽ ማለት መጽሐፉ አብቅቷል ማለት አይደለም። ❤️ አሁን ላይ ያለህ ሁኔታ ምንም ይሁን፣ ነገሮች ሊቀየሩ ይችላሉ። ተስፋ አትቁረጥ፤ የተሻለ ገጽ ከፊትህ ሊጠብቅህ ይችላል። 🫂🌱 ❤️ ለሚያልፍበት ሰው ይህን ላክለት። JOIN በማለት ከእኛ ጋር ቆይ። 🌱❤️
945
9
2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭 A ❤️ ጥሩ ነበር B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂 L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው M 😔 የስቃይ አመት ነበር 😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️
2 378
10
ሁሉም መጥፎ ነገር የራሱ ጥሩ ነገር አለው። 🪸🍃🌱🪾🪾          ተበላሽቶ የቆመ ሰዓት          በራሱ በቀን ሁለት ጊዜ          ትክክል ነው። 🪸🍃🍃 🪾🪾 አስታውስ ቁልፍ ያለ መክፈቻ እንደማይሰራ ፈጣሪም ችግር ያለመፍትሄ ወደ ህይወታችን አይልክምና❤️❤️
913
11
ራስህን ለማሻሻል ስትጀምር፣ የሌሎች አስተያየት ድምፁን ያጣል። በራስህ ላይ አተኩር፤ የምትፈልገውን ሰው ከራስህ ውስጥ ገንባ። 🔥🖤
1 688
12
ከጆኒ እና ሴዶ ማን ያሻንፍል ገምቱ ___me ሴጆ
2 479
13
እንደ እውነታው ከሆነ የሚወድህ ሰው ላንተ ትርፍ ጊዜ ሳይሆን የሚሰጥህ ከሌለው ጊዜ ላይ ነው ❤️‍🔥 G.N Ma ppl ❣🫶
2 384
14
እኛን ቢያጡ ምንም ለማይመስላቸዉ ሰዎች እኮ ነዉ የምንጨነቀዉ 😏
651
15
ሁሉንም ሰው ማቆየት አይቻልም፤ አንዳንዶች የሚመጡት ለመቆየት ሳይሆን፣ ራስህን እንድታውቅ ነው። 🥀
2 025
16
ሰው እውነትህን ሲወድ ስህተትህንም ይቀበላል፤ ሊጠቀምብህ ሲፈልግ ግን ጥሩነትህን እንኳ ይረሳል። 🥀
2 124
17
ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትኑር : ደስታን ታጣለህ 😔🔥👏❗ @mukera_telegram ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡        ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
23
18
አንዳንድ ሰዎችን ማጣት ኪሳራ አይደለም፤ ራስህን እንዳታጣ የተሰጠህ እድል ነው። 🖤
3 031
19
بدون متن...
0
20
ጀማው no⚡️man ሰሞኑ የለም ሚትፈልጉትን ወይም እንድለቀቅላቹ ምትፈልጉን ንገሩኝ @kaly510 ምን ይለቀቅ ?
575