fa
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

رفتن به کانال در Telegram

Quote

نمایش بیشتر
أثيوبيا16 085دسته بندی مشخص نشده است
250
مشترکین
-324 ساعت
+137 روز
+1530 روز
آرشیو پست ها

ምክርህን አትስጥ። ምክርህን ኑር። ሰዎች መልእክትህን በመመልከት ያገኙታል። ለቻናሉ የተሰጠ ምክር😁

እንዴት አመሻቹ🥱😌

የማቴዎስ ወንጌል 23:6-8 - Matthew 23:6-8 በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በገበያም ሰላምታና። መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ። እናንተ ግን። መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ። And love the uppermost rooms at feasts, and the chief seats in the synagogues, And greetings in the markets, and to be called of men, Rabbi, Rabbi. But be not ye called Rabbi: for one is your Master, even Christ; and all ye are brethren. For More Proverbs Download the APP: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.proverbs.sammy

እንዴት አደራchu gays🥱

የወር ኪራይ የደረሰበት ወንድ እና የወር አበባዋ የመጣባት ሴት ማናገር ትርፉ ጭቅጭቅ ነው 😅😂🤣

🌿 ጾመ ፍልሰታ 🌿 ልቤን በጸሎት አጸዳለሁ፣ መንገዴን በእምነት አቀናለሁ። ጾሜ ለእግዚአብሔር፣ ተስፋዬ በእርሱ ብቻ። በእመቤታችን ማርያም ምልጃ፣ ሰላምና በረከት ይብዛልኝ። 🙏🤍

🥹🫶

ስለዚህ ቢቀር ይሻላል 🥺🥀

ፍቅር ለሁሉም ሰው አልተፈቀደም ለአንድ አንድ ሰወች ህመም ብቻነው

መመለስም መርሳትም ካልተቻለ😞 እሺ ምን ተሻለ???🥺💔🥀

aw🤓

Zm blen bost enarg

Bost አርጉ ኧረ admin የሆናቹት😌

photo content

ከሰዎች ጋር ባለህ መስተጋብር ውስጥ መልካም ሰው ሁን። አንተ በዚህ አለም ውስጥ ያለህ አንድ ሰው ብትሆንም በአንዳንድ ሰዎች ልብ ውስጥ ግን ሁለንተና ዓለም ልትሆን ትችላለህ። ለማንም የማያጋሩትን ችግር ላንተ የሚነግሩህና ለህይወት መፍትሄ የሚፈልጉህ ዓለማቸው። ─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

ከምወዳት ልጅ ጋር ዘና ለማለት እየሄድኩኝ ትራፊክ ፖሊስ አስቆመኝ እኔም ጥጌን ይዥ ቆምኩኝ... #ትራፊክ፡- መንጃ ፍቃድ #እኔ፡- ይሄው #ትራፊክ፡- ፍሬንቻ አብራ #እኔ፦ ጠቅ ይሰራል #ትራፊክ፡- የቀኝ መብራት አብራ #እኔ፦ ጠቅ ይሰራል #ትራፊክ፡- የግራ መብራት አብራ #እኔ፡- ጠቅ ይሰራል #ትራፊክ፡- የዝናብ መጥረጊያውን ንካ #እኔ፦ ይሰራል #ትራፊክ፡- እስኪ ቦሎው #እኔ ታድሶል... ከዛ ምንም ሳልቀጣ ከእንቅልፌ ነቃሁ ወደፊት መኪና ስገዛ ከዚህ በበለጠ እጠነቀቃለሁ ብዬ ተመልሸ ተኛሁ ...😂😂

ማርያም አንቺ ከኔጋር ሁኚ በሄድኩበት ሁሉ🥹🥹🫶