fa
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

رفتن به کانال در Telegram

Quote

نمایش بیشتر
أثيوبيا16 044دسته بندی مشخص نشده است
249
مشترکین
+124 ساعت
+147 روز
+1730 روز
آرشیو پست ها
ከሰዎች ጋር ባለህ መስተጋብር ውስጥ መልካም ሰው ሁን። አንተ በዚህ አለም ውስጥ ያለህ አንድ ሰው ብትሆንም በአንዳንድ ሰዎች ልብ ውስጥ ግን ሁለንተና ዓለም ልትሆን ትችላለህ። ለማንም የማያጋሩትን ችግር ላንተ የሚነግሩህና ለህይወት መፍትሄ የሚፈልጉህ ዓለማቸው። ─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

ከምወዳት ልጅ ጋር ዘና ለማለት እየሄድኩኝ ትራፊክ ፖሊስ አስቆመኝ እኔም ጥጌን ይዥ ቆምኩኝ... #ትራፊክ፡- መንጃ ፍቃድ #እኔ፡- ይሄው #ትራፊክ፡- ፍሬንቻ አብራ #እኔ፦ ጠቅ ይሰራል #ትራፊክ፡- የቀኝ መብራት አብራ #እኔ፦ ጠቅ ይሰራል #ትራፊክ፡- የግራ መብራት አብራ #እኔ፡- ጠቅ ይሰራል #ትራፊክ፡- የዝናብ መጥረጊያውን ንካ #እኔ፦ ይሰራል #ትራፊክ፡- እስኪ ቦሎው #እኔ ታድሶል... ከዛ ምንም ሳልቀጣ ከእንቅልፌ ነቃሁ ወደፊት መኪና ስገዛ ከዚህ በበለጠ እጠነቀቃለሁ ብዬ ተመልሸ ተኛሁ ...😂😂

ማርያም አንቺ ከኔጋር ሁኚ በሄድኩበት ሁሉ🥹🥹🫶

ወገን የዘንድሮ ክረምት እኔን ብቻ ነው ያስጠላኝ😐🥹

ትዝ ነው ማትላቸው ባክህ

ተመልሰናል ያ ጀመአ 🙌

Music 🎶 🎵

🌸 ለእህቴ 🌸 እህቴ አንቺ የልቤ ብርሃን፣ በጨለማዬ ውስጥ የምታበሪ ጨረቃ ነሽ። ሳለቅስ የምታጽናኚኝ፣ ስወድቅ የምታነሺኝ፣ ፈገግታሽ ለእኔ ጥንካሬ ነው። ርቀት ቢለየንም ልባችን አይራራቅም፣ ጊዜ ቢለወጥም ፍቅራችን አይቀየርም። እህቴ… ዛሬም ሆነ ነገ፣ ሁልጊዜ እኮራብሻለሁ፤ እግዚአብሔርም ዘላለም ይጠብቅሽ። ❤️ #Join go to 300

ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...   #ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤕😂😂 አመል አይለቅ😭😭😂

Repost from N/a
🐺 SIGMA | የዛሬ መልዕክት ሰዎች ስለአንተ ምን እንደሚሉ አትጨነቅ። አንተ በየቀኑ ከትናንትናው ራስህ የተሻልክ ከሆነ፣ እድገት ላይ ነህ።

👥 <<ሴት ልጅህ ደሃ ወንድ እንድታገባ ትፈቅዳለህ?>> በማለት ጋዜጠኛው ቢልጌትን ጠየቀ። ቢልጌትም 🗣 << አስቀድሜ አንድ ነገር ላብራራልህ ማንም ሰው ትክክለኛ አስተሳሰብ ካለው ደሃ አይደለም እውነተኛው ድህነት የገንዘብ ማጣት ሳይሆን ለመለወጥ ፍላጎትና ህልም ማጣት ነው። የሚሰራ ሰው ከሚሰራው እየተማረ ወደ ህልሙ የሚያደርሰውን እርምጃ ይወስዳል። ህልም የሌለው ሰው ግን ሰበብ የሚያበዛና በከንቱ ጊዜውን የሚያጠፋና የማደግ ፍላጎት የሌለው ነው። ህልም ያለው ሰው ዛሬ ገንዘብ ባይኖረው ነገ ሚሊዮኖችን ማግኘቱ የማይቀር ነው። እውነተኛ ሃብት ማሰብ መስራትና እሴትን መፍጠር ነው። ስለዚህ ልጄ እንድታገባው የማልፈቅደው ገንዘብ የሌለውን ሳይሆን የአስተሳሰብ ደሃ የሆነውን ብቻ ነው ።>>👩‍🦱 ㅤㅤ   

Imagine የሚጠላችሁ ሰው በጠዋቱ አይቷቹ ቀኑ ሲበላሽ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል 🫠

✨ እግዚያብሔር አብዝቶ የፈተነውን አብዝቶ ይክሳል ✨❤️‍🩹

Amen🥰

አመመኝ_ፍቅርሽ_አደከመኝ_መድና_ኡመር.m4a5.09 MB

የሆነን ሰው በጣን መጥላት ፈለኩኝ ግን አልችልም💔

💔 ሰው ግን ክፋቱ🙌