የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
414
مشترکین
+224 ساعت
+157 روز
+11030 روز
آرشیو پست ها
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
እውነቱን ለመናገር፣ በአሁኑ ወቅት በንቃት የምከታተላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ከአምስት እንኳ አይበልጡም። ቴሌግራም እንደ ቀድሞው ማራኪነቱ ቀርቶ እጅግ አሰልቺ መድረክ እየሆነ መጥቷል።
በተለይ "ዋቭ" በሚል ሰበብ የሚለጠፉት የቻናል ማሳደጊያ ማስታወቂያዎች ቻናሎችን ከመረጃና ዕውቀት ማዕከልነት ይልቅ ወደ አደባባይ ልመና ቀይረዋቸዋል። በዚያ ላይ አስር አድሚን ተሹሞበት፣ እንደ ሰፈር ስብሰባ እያንዳንዱ ሰው የፈለገውን እየረጨ የሚወጣበት የተዘበራረቀ ጓዳ ሆነዋል።
ሐቂቃ ኢኽላስ እና የሚጨበጥ ጠቃሚ ይዘት ያለው ሰው እንዲህ ዓይነት የቁጥር ብዛት አያስጨንቀውም። ያለ ምንም ማስታወቂያ በይዘታቸው ጥንካሬ ብቻ ከዜሮ ተነስተው በአስር እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ያፈሩ ብዙዎች አሉ።
ቻናል ማስተዳደር ቀላል ነገር ሳይሆን ትልቅ አማናና ኃላፊነት ነው። የቁጥር መብዛት ሳይሆን ተከታዮቻችሁን ማክበር እና ለነሱ
የሚመጥን ጥራት ያለው ነገር ማቅረብ ይቅደም።ይዘታችሁ ይመስክርላችሁ፤ ተከታይ በራሱ ይመጣል!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ስለ ሽርክ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ ➍❹አከባቢ ሙሓደራወች❶ ሽርክ ታላቁ በደል ❷ከሽርክ ለመውጣት ❸የቀብር አምልኮ ❹ሽርክ ሲፈርስ ❺ሽርክ ላይ መዳረሻ ምክናያቶች ❻ለምን ሽርክ ይፈፀማል ❼ሸይኽ ኑሩ ሁሴን እና ሽርክ ➑በዱአ ስም የሚሰራ ሽርክ ❾ የሽርክአስከፊነት ➓ትንሹ ሽርክ ❶❶ሽርክ እና ተያያዥ ነገሮች ❶❷ሽርክ ምንድነው ❶❸የአብሬት ሽርክ ❶❹መጠበቅ በአላህ ብቻ ነው ❶❺የሽርክ አደገኛነት ❶❻ወሎ ላይ ሽርክ በየአይነቱ ❶❼ስለሽርክ ❶➑ሽርክ ❶❾ሽርክ ከወንጀለኞች ሁሉ የከፋ ነው ❷0የሽርክ አደጋ ❷❶ከሽርክ ነፃ መውጫ መንገዱ ❷❷አብሬት እና ሽርክ ❷❸ሽርክ ሸይኽ አወል ❷❹ሽርክ እና ማህበረሰባችን ❷❺ከአላህ ውጭ ማረድ ሽርክ ነው ❷❻በገድ ማመን ሽርክ ነው ❷❼ሽርክ ሲኮታኮት ❷➑ትንሹ ሽርክ ዩዩልኝ እና ይስሙልኝ ❷❾አላህ ሽርክን አይምርም ❸0የሽርክ ሰወች ቅጥፈት ❸❶ርዕሱ አይቀርም ❸❷ደገር እና ሽርክ ❸❸የሽርክ አስከፊነት ❸❹ስለ ሽርክ እና ንፍቅና ❸❺ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው ❸❻ሽርክ እና ውደታ ❸❼በመታዘዝ የሚመጣ ሽርክ ❸➑ግጥም ስለ ሽርክ ❸❾ሽርክን ኑዛዜ ❹0የሽርክ ተግባር ❹❶የሽርክ ጠበቃ አትሁን ❹❷መጠንቆል ሽርክ ነው ❹❸የአህባሽ ቲቪ እና ሽርክ ❹❹ሽርክን ተጠንቀቁ
ዛሬ የሚጀምረው አድስ ደርስ
📚የሚጀመረው ኪታብ ስም
عقيدة اهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የደርሱ አቅራቢያ🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ ⏰ቂረአቱ የሚጀምረው ዛሬ እሁድ ምሽት 3:30 ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ 💡
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
➡️ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
ተውሂድ
የታላላቅ ዑለሞች ስብሰብ፡-
🎙ሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ
🎙ሸይኽ ሷሊሕ አሉሐይዳን
🎙ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን
🎙ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ
🎙ሸይኽ ዐብዱላህ ብኑ ሑመይድ
🎙ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ኣሊ ሸይኽ
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዑሠይሚን
ይደመጥ በጣም ወሳኝ ጣፋጭ ዳእዋ ነው ስማ ጥግ ላይ ያለኸው ተውሂድ ችላ የምትለው ኢኽዋን ሙፍሲድን እና መሰሎቹ🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9
ሁሉም ያልፋል ‼
ሁሉም ያልፋል ሲባል ደግሞ ችግር ብቻ አይደለም ምቾትም ያልፋል።
ሀዘን ብቻ አይደለም ደስታም ያልፋል።
ድህነት ብቻ አይደለም ሀብትም ያልፋል።
በሽታ ብቻ አይደለም ጤንነትም ያልፋል።
ከእኛ የሚጠበቀው በደጉ ሰዓት አመስጋኝ። በመጥፎው ሰዓት ደግሞ ታጋሽ መሆን ነው።
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥
➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው
☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝
⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @selluhi
በተጨማሪም ቻናል ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ
ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ
የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ እስልምና'ና አፍራሾቹ!
🕌ቦታ ደሴ
ጅብሪል ጎራ መስጅድ
🎙በአቡ ዑሠይሚን ኢብኑ ሻፊ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📣 አስደሳች ዜና
ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል!
📚የሚጀመረው ኪታብ ስም
عقيدة اهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የደርሱ አቅራቢያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ
📱ቦታ = የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ቴሌግራም ግሩፕ
⏱ቂረአቱ የሚጀምረው እሁድ ምሽት 3:30
🔔ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው
ለመመዝገብ
@abuharis5707
ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ በተለየ የቻናል እና የግሩፕ አድሚኖች ሸር አደርጉት
ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ
የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ?
Wave👉 @selluhi
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📣 አስደሳች ዜና
ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል!
📚የሚጀመረው ኪታብ ስም
عاقيدة اهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የደርሱ አቅራቢያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ
📱ቦታ = የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ቴሌግራም ግሩፕ
⏱ቂረአቱ የሚጀምረው እሁድ ምሽት 3:30
🔔ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው
ለመመዝገብ
@abuharis5707
ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ በተለየ የቻናል እና የግሩፕ አድሚኖች ሸር አደርጉት
ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
ሱረቱል-ካህፍ
🌹🌹🌹ሱረቱል -ካህፍ🌹🌹🌹
👆የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ🌹🌹🌹ዛሬ ጁመአ ነው🌹🌹🌹
በጣም ደስ የሚል አዳምጡት👉ሱረቱል ካህፍ መቅራት 👉ዱአ ማብዛት 👉ሶለዋት ማብዛት 👉ሻወር መውሰድ 👉ሽቶ መጠቀም (ለወንድ ) 👉በሰአት ወደ መስጂድ መሂድ 👉ሲዋክ መጠቀም 👉ሰለዋት ማውረድ! https://t.me/KedmiyaLetewhid9
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል ➑
የመጨረሻው ክፍል ነወمن وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የደርሱ አቅራቢ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055 ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🌲በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🌹 من وصايا السلف للشباب🌹
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹 ም
🌹 ሯ
🌹 ል
🌲በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
🌹🌹🌹🌹🌹ገባ
🌹 ገባ
🌹ገባ በሉ
🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=dc677b7845bce2212a
Repost from ስለ ቀልባችን
የዱንያ ልጆች አትሁኑ.....!
በኡስታዝ አቡ ሱፍያን አላህ ይጠብቀው!
ስለ ቀልባችን☑️
➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
Repost from Islamic post
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
“ፀሀይ ከወጣችበት ቀን በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በሷ ቀን፦ አደም የተፈጠረበት ነው። ወደ ጀነት የገባበት ከጀነትም የወጣበት ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 854
☪️ @islamic_post17
⬅️@Quran_post18
