uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
414
Obunachilar
-224 soatlar
+127 kun
+9630 kun
Postlar arxiv
ሙስሊሞችን ማክፈር ተይዟል 🎙በሸይኽ ካሺፍ 🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም   ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

``አድስ የኪታብ ደርስ `` ክፍል ❶ የኪታቡ ስም عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817 ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው 👇👇
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው                 👇👇

አብደላህ ኢብኑ መስዑድ ታሪክ 🎙በሸይኽ ዑስማን 🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም   ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

Voice 261002_184043.mp335.54 MB

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

እውነቱን ለመናገር፣ በአሁኑ ወቅት በንቃት የምከታተላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ከአምስት እንኳ አይበልጡም። ቴሌግራም እንደ ቀድሞው ማራኪነቱ ቀርቶ እጅግ አሰልቺ መድረክ እየሆነ መጥቷል። በተለይ "ዋቭ" በሚል ሰበብ የሚለጠፉት የቻናል ማሳደጊያ ማስታወቂያዎች ቻናሎችን ከመረጃና ዕውቀት ማዕከልነት ይልቅ ወደ አደባባይ ልመና ቀይረዋቸዋል። በዚያ ላይ አስር አድሚን ተሹሞበት፣ እንደ ሰፈር ስብሰባ እያንዳንዱ ሰው የፈለገውን እየረጨ የሚወጣበት የተዘበራረቀ ጓዳ ሆነዋል። ሐቂቃ ኢኽላስ እና የሚጨበጥ ጠቃሚ ይዘት ያለው ሰው እንዲህ ዓይነት የቁጥር ብዛት አያስጨንቀውም። ያለ ምንም ማስታወቂያ በይዘታቸው ጥንካሬ ብቻ ከዜሮ ተነስተው በአስር እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ያፈሩ ብዙዎች አሉ። ቻናል ማስተዳደር ቀላል ነገር ሳይሆን ትልቅ አማናና ኃላፊነት ነው። የቁጥር መብዛት ሳይሆን ተከታዮቻችሁን ማክበር እና ለነሱ የሚመጥን ጥራት ያለው ነገር ማቅረብ ይቅደም።ይዘታችሁ ይመስክርላችሁ፤ ተከታይ በራሱ ይመጣል! t.me/AbuSufiyan_Albenan

ስለ ሽርክ   የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ ➍❹አከባቢ ሙሓደራወች
❶ ሽርክ ታላቁ በደል ❷ከሽርክ ለመውጣት ❸የቀብር አምልኮ ❹ሽርክ ሲፈርስ ❺ሽርክ ላይ መዳረሻ ምክናያቶች ❻ለምን ሽርክ ይፈፀማል ❼ሸይኽ ኑሩ ሁሴን እና ሽርክ ➑በዱአ ስም የሚሰራ ሽርክ ❾ የሽርክአስከፊነት ➓ትንሹ ሽርክ ❶❶ሽርክ እና ተያያዥ ነገሮች ❶❷ሽርክ ምንድነው ❶❸የአብሬት ሽርክ ❶❹መጠበቅ በአላህ ብቻ ነው ❶❺የሽርክ አደገኛነት ❶❻ወሎ ላይ ሽርክ በየአይነቱ ❶❼ስለሽርክ ❶➑ሽርክ ❶❾ሽርክ ከወንጀለኞች ሁሉ የከፋ ነው ❷0የሽርክ አደጋ ❷❶ከሽርክ ነፃ መውጫ መንገዱ ❷❷አብሬት እና ሽርክ ❷❸ሽርክ ሸይኽ አወል ❷❹ሽርክ እና ማህበረሰባችን ❷❺ከአላህ ውጭ ማረድ ሽርክ ነው ❷❻በገድ ማመን ሽርክ ነው ❷❼ሽርክ ሲኮታኮት ❷➑ትንሹ ሽርክ ዩዩልኝ እና ይስሙልኝ ❷❾አላህ ሽርክን አይምርም ❸0የሽርክ ሰወች ቅጥፈት ❸❶ርዕሱ አይቀርም ❸❷ደገር እና ሽርክ ❸❸የሽርክ አስከፊነት ❸❹ስለ ሽርክ እና ንፍቅና ❸❺ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው ❸❻ሽርክ እና ውደታ ❸❼በመታዘዝ የሚመጣ ሽርክ ❸➑ግጥም ስለ ሽርክ ❸❾ሽርክን ኑዛዜ ❹0የሽርክ ተግባር ❹❶የሽርክ ጠበቃ አትሁን ❹❷መጠንቆል ሽርክ ነው ❹❸የአህባሽ ቲቪ እና ሽርክ ❹❹ሽርክን ተጠንቀቁ

ዛሬ የሚጀምረው አድስ ደርስ 📚የሚጀመረው ኪታብ ስም عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የደርሱ አቅራቢያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ ⏰ቂረአቱ የሚጀምረው ዛሬ እሁድ  ምሽት 3:30 ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ 💡 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

ሁሉም ያልፋል ‼   ሁሉም ያልፋል ሲባል ደግሞ ችግር ብቻ አይደለም  ምቾትም ያልፋል። ሀዘን ብቻ አይደለም ደስታም ያልፋል። ድህነት ብቻ አይደለም ሀብትም ያልፋል። በሽታ ብቻ አይደለም ጤንነትም ያልፋል። ከእኛ የሚጠበቀው በደጉ ሰዓት አመስጋኝ። በመጥፎው ሰዓት ደግሞ ታጋሽ መሆን ነው። 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi በተጨማሪም ቻናል ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ

የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ እስልምና'ና አፍራሾቹ! 🕌ቦታ ደሴ ጅብሪል ጎራ መስጅድ 🎙በአቡ ዑሠይሚን ኢብኑ ሻፊ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ! በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ! በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ    ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት  አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚የሚጀመረው ኪታብ ስም عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ 📱ቦታ = የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ቴሌግራም ግሩፕ ⏱ቂረአቱ የሚጀምረው እሁድ  ምሽት 3:30 🔔ከምንም አይነት ክፍያ  ነፃ ነው ለመመዝገብ @abuharis5707 ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ በተለየ የቻናል እና የግሩፕ አድሚኖች ሸር አደርጉት ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ?
Wave👉 @selluhi

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ! በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ! በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ    ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ቂረአት  አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚የሚጀመረው ኪታብ ስም عاقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ 📱ቦታ = የከለላ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ ቴሌግራም ግሩፕ ⏱ቂረአቱ የሚጀምረው እሁድ  ምሽት 3:30 🔔ከምንም አይነት ክፍያ  ነፃ ነው ለመመዝገብ @abuharis5707 ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ በተለየ የቻናል እና የግሩፕ አድሚኖች ሸር አደርጉት ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

የተጠናቀቀው ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ ደርስ ክፍሉን አንድ ነካ በማድረግ ማዳመጥ ይቻላል የኪታቡ ፒዲኤፍ ፋይል ለማገናኘት ተጫኑኝ 👈👈 ክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ❹ ክፍል ❺ ክፍል ❻ ክፍ
የተጠናቀቀው ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ ደርስ
ክፍሉን አንድ ነካ በማድረግ ማዳመጥ ይቻላል
የኪታቡ ፒዲኤፍ ፋይል ለማገናኘት ተጫኑኝ 👈👈 ክፍል ❶ ክፍል ❷ ክፍል ❸ ክፍል ❹ ክፍል ❺ ክፍል ❻ ክፍል ❼ ክፍል ➑

ሱረቱል-ካህፍ 🌹🌹🌹ሱረቱል -ካህፍ🌹🌹🌹
👆የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ
🌹🌹🌹ዛሬ ጁመአ ነው🌹🌹🌹
በጣም ደስ የሚል አዳምጡት
👉ሱረቱል ካህፍ መቅራት 👉ዱአ ማብዛት 👉ሶለዋት ማብዛት 👉ሻወር መውሰድ 👉ሽቶ መጠቀም (ለወንድ ) 👉በሰአት ወደ መስጂድ መሂድ 👉ሲዋክ መጠቀም 👉ሰለዋት ማውረድ! https://t.me/KedmiyaLetewhid9