𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
رفتن به کانال در Telegram
Undergraduate Admission Test💫
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
740
مشترکین
-324 ساعت
+247 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
🔴በአንጋፈው አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ቀላል ብመስልም ለብዙዎቻችሁ መልካም ዕድልን ይሰጣል ካልሆነም ደግሞ ይጥላል።
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ እገባለሁ እያላችሁ ግን የሚጠበቅባችሁን ሳታደርጉ ከቆያችሁ ሌላ ዩንቨርስቲ ስትገቡም interested ሆናችሁ ለመማር ይከብዳችሁኃል።
አዲስአበባ ለመግባት ከቆረጣችሁ ወሬ ትታችሁ በደምብ መዘጋጀት ነው💪
ለዚህ ዝግጂታችሁም እንድረዳችሁ አሁን የቀራችሁን ጊዜ በአግባቡ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ እንድትጠብቁ #UAT_EXAM_PREP እገዛ መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል።
አስከ መፈተኛ ቀን ድረስ 4 UAT MODEL EXAMS የሚሰጥ ይሆናል።
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
☀️ HAPPY SATURDAY! 💥
You survived the week—now reset. Take a break, recharge your mind, and enjoy your day. You are one step closer to your goals! 🚀
ምንም ያክል Entrance ውጤት ላይ ብትሰቅሉም ለአዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ዋስትና አይሰጥም።
ከEntrance በተጨማሪ UAT matters💟
🔴ዛሬ ለመመዝገብ ላካፍላችሁ ልጆች በሙሉ የትምህርት ቻናል #link ልከንላችሁኃል። ከፍላችሁ link ያልተላከላችሁና አሁን ለመመዝገብ የፈለጋችሁ ልጆች አሁን በዚህ bot አናግሩን።
👉@UAT_TTSbot
#549 ሰርቶ UAT ያላለፉ ልጆች ነበሩ🤷♂
UAT በእድል ወይም በጉብዝና የሚወሰን አይደለም ለዚህም ማሳያ ኢንትራንስ ጥሩ ያመጡ ተማሪዎች እንኳን ማለፍ ሳይችሉ ሲቀሩ አይተናል🙏
ብቸኛው ልዩነት የሚፈጥረው ነገር በትክክል ፈተናውን ወስደው ይዘቱን ከሚያውቁ ሰዎች መረጃ መውሰድና መዘጋጀት ነው🤩
በዚህ ቻሌንጅ AAU መግባት ህልማቸው ለሆኑ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ምዝገባችን ከመጠናቀቁ በፊት በልዩ ቅናሽ ለመመዝገብ👇
https://t.me/UAT_TTSbot
🎯 UAT EXAM PREP - የምዝገባ ጥሪ! 🎯
ለ UAT (Undergraduate Admission Test) ፈተና ተዘጋጅተው ውጤታማ መሆን ይፈልጋሉ? የምዝገባ ሂደታችን እንደቀጠለ ነው! 🎉
✨ ልዩ ፕሮግራም የተዘጋጀላችሁ፡
• አጠቃላይ የፈተና ዝግጅት እና የሞዴል ጥያቄዎች ትንተና
• ውጤታማ የጥናት ስልቶች እና ድጋፎች
💳 የክፍያ ዝርዝር (250 ETB ብቻ):
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE):
@1000392912518
📱 ቴሌብር (Telebirr):
0958738409
📩 እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
1. ከላይ በተጠቀሱት የባንክ ወይም የቴሌብር አማራጮች 250 ብር ይክፈሉ።
2. የከፈሉበትን ደረሰኝ (Receipt) ወደ @UAT_TTSbot ይላኩ።
3. ምዝገባዎን በማረጋገጥ የፕሮግራሙ ተሳታፊ ይሁኑ!
📢 ዋና ቻናል:@uatexamprep
🤖 ደረሰኝ መላኪያ ቦት:@UAT_TTSbot
የ UAT ፈተና መቼ ነው? 🤔
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ባገኘነው መረጃ መሠረት፣ የ UAT ፈተና የሚጀመረው የማትሪክ (Matric) ውጤት ከተለቀቀ ቢበዛ ከ3 ቀን በኋላ ይሆናል ብለዋል።
⚠️ እንዳትሸወዱ!
በሚሰጣችሁ አጭር የ3 ቀን ጊዜ ውስጥ፦
ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ
ሙሉ ዝግጅታችሁን ጨርሳችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል።
ስለዚህ ውጤት እስኪወጣ ድረስ እጃችሁን አጣጥፋችሁ በመቀመጥ ውድ ጊዜያችሁን አታባክኑ። አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ
🏷️ ክፍያ፦ 300 ብር
📲 ለመመዝገብ፦
@UAT_TTSbot
ወይም በስልክ ቁጥር
0958738409
ይደውሉ።
💡 ማሳሰቢያ፦ የMobile Card አንቀበልም!!
ትናንት ማታ system ላልሰራላችሁ ልጆች
ፈተናው 4:30 ጀምሮ ክፍት ስለሚሆን ገብታችሁ እንድትሰሩ እናሳስባለን🙌
Given time: 150minutes
Amount: 100
UAT MODEL EXAM
መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.co/?form=5a35df24c524a2822c112a5a2a7f19da
Discipline Beats Mood
Don't wait until you "feel like" working. Motivation gets you started, but habit and discipline cross the finish line. Start with just 5 minutes—action creates energy!
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
Given time: 150minutes
Amount: 100
UAT MODEL EXAM
መፈተነኛ link ➾https://formlimit.everestwebdeals.co/?form=5a35df24c524a2822c112a5a2a7f19da
