fa
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

رفتن به کانال در Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

کانال ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 075 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 075 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 269 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -116 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.30% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.80% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 12 034 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 681 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

34 075
مشترکین
-11624 ساعت
-5587 روز
-2 26930 روز
آرشیو پست ها
🚀 Day 3 is HERE! ዛሬ የምታገኙት Value እና Energy ሌላ Level ነው! 🔥 ከመጀመሪያው 2 ቀን በላይ የሚገርም Session ይጠብቃችኋል! ⏰ እንዳያመልጣችሁ... Be there!
🚀 Day 3 is HERE! ዛሬ የምታገኙት Value እና Energy ሌላ Level ነው! 🔥 ከመጀመሪያው 2 ቀን በላይ የሚገርም Session ይጠብቃችኋል! ⏰ እንዳያመልጣችሁ... Be there!

🔥 ብዙዎቻችሁ የ100,000 ብር ቻሌንጃችን ላይ ተሳታፊ ሆናችሁ ነበር ! ⏰ ዛሬ ማታ 2:00 በDay 3 ኤቨንታችን ላይ የዚህን ቻሌንጅ አሸናፊ🏆 በይፋ የምናሳውቅ ይሆናል ! 👀 እንዳያመልጣችሁ... 100 ሺህ ብሩ የእናንተ ሊሆን ይችላል! 🔥🙌🙌 Don't miss both the winner announcement and the Day 3 Event! 🔥🔥🔥

🔥 የ12 ሳምንት Agency Builder Program! በ12 ሳምንት ውስጥ ራሳችሁን የራሱን ቢዝነስ build ወደ ሚያደርግ ሠው ለመቀየር ዝግጁ ናችሁ? Agency Builder Program ብቻ አ
🔥 የ12 ሳምንት Agency Builder Program! በ12 ሳምንት ውስጥ ራሳችሁን የራሱን ቢዝነስ build ወደ ሚያደርግ ሠው ለመቀየር ዝግጁ ናችሁ? Agency Builder Program ብቻ አይደለም... ይህ 12 ሳምንት የGrowth Challenge ነው። 📈 በየሳምንቱ እውነተኛ Progress 🎯 Accountability እና Guidance 💼 High income Skill መማር 🚀 የራሳችሁን Agency ለመገንባት የሚያስችል ልምድ የሚሠጣችሁ የለውጥ ጉዞ ነው። 12 ሳምንት ዛሬ ሊጀምር ይችላል... ነገር ግን ውጤቱ ለብዙ ዓመታት ከእናንተ ጋር የሚቆይ ነው። Ready to take the Agency Builder Challenge? 🔥 ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇 https://builder.khilx.academy

🔥 Day 2 ፕሮግራማችን NEXT LEVEL ነበር! The energy was different! ⚡️ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን፣ በጣም interesting እና practical topic ነበር discuss ያደረግነው። በጣም ብዙ ሰዎች ከእኛ ጋር join አድርጋችሁ ነበር፤ 🙌 Miss አድርጋችሁት ከሆነ... በእውነት ብዙ ነገር ነው ያመለጣችሁ። 😮 ሊንኩን ከታች አስቀምጠናል። 👇 Go check it out! https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ

🚨 IF YOU HAVEN'T JOINED US YET, YOU'RE MISSING OUT! 🔥🔥🔥 The energy is unreal, the value is incredible, and we're just getting started! 🚀 Join us NOW and don't be the one hearing about it later. See you inside! 💥

⏰ Only 1 Hour Left! 🔥 🚀 Day 2 is almost here! ዛሬ የምትማሩት ነገር ይህን ክረምት እንዴት ወደ ውጤት እንደምትቀይሩት ያሳያችኋል። 💥 Don't miss it. 📲 Be
⏰ Only 1 Hour Left! 🔥 🚀 Day 2 is almost here! ዛሬ የምትማሩት ነገር ይህን ክረምት እንዴት ወደ ውጤት እንደምትቀይሩት ያሳያችኋል። 💥 Don't miss it. 📲 Be ready. Bring your notebook. See you in 1 hour! 🙌🔥

🔺Only 2 hours left! ⚡️Day 2 ከ Day 1 የበለጠ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ! Day 2 is alr
🔺Only 2 hours left! ⚡️Day 2 ከ Day 1 የበለጠ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ! Day 2 is already knocking your screens who's ready🙌

✨Day 2 የክተት በክረምት ኤቨንታችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ ልክ እንደተለመደው Notebook እና እስክሪብቶዎችሁን ይዛችሁ ሳታረፍዱ በሰዓቱ ተገኙ።⏰
✨Day 2 የክተት በክረምት ኤቨንታችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ ልክ እንደተለመደው Notebook እና እስክሪብቶዎችሁን ይዛችሁ ሳታረፍዱ በሰዓቱ ተገኙ።⏰ ዛሬ የተማርናቸውን ነገሮች practically እንዴት implement እንደሚደረግ የምናይበት session ነው የሚኖረው ! መቅረት አይቻልም !

Day 2 ኤቨንታችን 4 ሰዓት ብቻ ቀረው 🔥 Day 1 በጣም የሚገርም ጊዜ ነበር! ከእናንተ ጋር ያሳለፍነው ጊዜ፣ የነበረው energy በጣም የሚገርም ነበር! 🚀 Day 2 ግን... it's goin
Day 2 ኤቨንታችን 4 ሰዓት ብቻ ቀረው 🔥 Day 1 በጣም የሚገርም ጊዜ ነበር! ከእናንተ ጋር ያሳለፍነው ጊዜ፣ የነበረው energy በጣም የሚገርም ነበር! 🚀 Day 2 ግን... it's going to be even bigger! 🔥 ትላንት ያልመጣችሁ ዛሬን don't miss it. ትላንት ከነበራችሁ ደግሞ ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ። See you at Day 2! 💯

🔥 የክተት በክረምት 1ኛ ቀን ኤቨንታችን በጣም የሚገርም ነበር! በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወስዳችኋል ብዬ አምናለሁ። ዛሬ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ወደ ቀጣዩ Level የምትሄዱበትን መንገድ አብረን እናያለን! 💡 በትላንቱ ኤቨንት የዮናስ ሞህ AI Access ሰጥተናችሁ ነበር። ✅ በብዙ ተጠቃሚዎች ምክንያት አገልግሎቱ ትንሽ እየዘገየ ነበር። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ እየሠራ ስለሆነ ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 🚀

ትናንት Live ላይ የ24 ሰዓት offer አቅረብንላችሁ በነበረው መሰረት አሁንም 24 ሰዓታቱ አላለቁም! በነዚህ 24 ሰዓታት ውስጥ Agency Builder program ላይ ለምትመዘገቡ ሰዎች: ✅
ትናንት Live ላይ የ24 ሰዓት offer አቅረብንላችሁ በነበረው መሰረት አሁንም 24 ሰዓታቱ አላለቁም! በነዚህ 24 ሰዓታት ውስጥ Agency Builder program ላይ ለምትመዘገቡ ሰዎች: ✅ ከ10ሺ በላይ worth የሚያደርግ የGroup Consultation በነፃ እንሰጣችኋለን! 🔴በ12 ሳምንት የAgency builder program ላይ ስትመዘገቡ ደግሞ ✅በመረጣችሁት Marketable skill 6 week intensive class ይኖራችኋል! ✅ከመረጣችሁት Marketable skill በተጨማሪ 2 የCareer development እና Professional English Free Courses ታገኛላችሁ! ✅Weekly progress tracker! ✅ 6 weeks practical class ይኖራችኋል! -Soft Skill trainings -Client Acquisition -Training by Figure club members -Agency building by Yonas Moh himself ✅በተጨማሪም Yonas Moh Ai Assistant 12 ሳምንቱን ሙሉ Assist ያደርጋችኋል! በ12 ሳምንት የAgency builder program ላይ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇 https://builder.khilx.academy

🚨 ትላንት በነበረን Live ላይ ለሁላችሁም የዮናስ ሞህ AI Access እንደምንሰጣችሁ ቃል ገብተን ነበር! 🔥 ቃላችንን ጠብቀናል። ከአሁን ጀምሮ በዚህ Bot በመግባት AI Access ማግኘት ት
🚨 ትላንት በነበረን Live ላይ ለሁላችሁም የዮናስ ሞህ AI Access እንደምንሰጣችሁ ቃል ገብተን ነበር! 🔥 ቃላችንን ጠብቀናል። ከአሁን ጀምሮ በዚህ Bot በመግባት AI Access ማግኘት ትችላላችሁ። 👉 @khlix_kiremt_bot ⚠️ ማሳሰቢያ: ቀድሞ የነበረው AI አይሰራም። ከአሁን በኋላ ይህንን Bot ብቻ ተጠቀሙ። 🎁 ይህ AI በተለይ ለዚህ የ" ክተት" በክረምት ኢቨንት የተዘጋጀ ነው። ጥያቄዎቻችሁን ለመጠየቅ፣ ሀሳቦችን ለማግኘት እና የመማር ልምዳችሁን ለማሻሻል ተጠቀሙበት። 🚀 አሁኑኑ ገብታችሁ ሞክሩት!

🔥 ትላንት በነበረን ኢቨንት በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን! 🚀 ተሳትፋችሁ የነበራችሁ ሁሉ፣ ብዙ እውቀት ይዛችሁ እንደወጣችሁ ተስፋ እናደርጋለን! 💡✨ በማንኛውም ምክንያት ያመለጣችሁ ሠዎች ከታች ባለው Link ገብታችሁ ሙሉውን ፕሮግራም ማየት ትችላላችሁ። 🔥🙌 https://www.youtube.com/live/CKnjdfXcXf0

WE ARE LIVE. JOIN IN🙌🙌🙌🔥🔥🔥

የክተት በክረምት ኤቨንታችን ሊጀምር 60 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል🔥🔥 I hope you are ready🙌🙌⏰ Let's goooo💪🔥🔥🔥⏰🙌🙌
የክተት በክረምት ኤቨንታችን ሊጀምር 60 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል🔥🔥 I hope you are ready🙌🙌⏰ Let's goooo💪🔥🔥🔥⏰🙌🙌

ኤቨንቱን Join የምታደርጉበትን Link እዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ እንልክላችኋለን! ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን !

ዝግጁ ናችሁ ?🙌🙌🙌 ሰዓታችን እየተቃረበ ነው⏰ ይሄ ኤቨንት በፍጹም አይቀርም !
ዝግጁ ናችሁ ?🙌🙌🙌 ሰዓታችን እየተቃረበ ነው⏰ ይሄ ኤቨንት በፍጹም አይቀርም !

👀ደረሰ ‼️ ሀምሌ 1፣2 እና 3 እንገናኝ እያልን ነበር። ይኸው ዛሬ ቀኑ ደረሰ! 🗣 ✨የኦንላይን ድግሳችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ እንዳያመልጣችሁ በሰ
👀ደረሰ ‼️ ሀምሌ 1፣2 እና 3 እንገናኝ እያልን ነበር። ይኸው ዛሬ ቀኑ ደረሰ!   🗣 ✨የኦንላይን ድግሳችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ እንዳያመልጣችሁ በሰዓቱ ሳታረፍዱ ተገኙ።⏰