fa
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

رفتن به کانال در Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

کانال ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 075 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 075 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 269 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -116 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.30% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.80% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 12 034 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 681 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

34 075
مشترکین
-11624 ساعت
-5587 روز
-2 26930 روز
آرشیو پست ها
🛑 ምዝገባው ተዘግቷል! 🛑 ​ለተመዘገባችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎆እድሉን ተጠቅማችሁ ለገባችሁ እጅግ በጣም ምርጥ የቪአይፒ (VIP) ቆይታ እንደሚኖራችሁ አንጠራጠርም።🙌 ​በሰዓቱ መመዝገብ ላልቻላችሁ ​በቀጣይ የሚኖሩንን ልዩ እድሎች እንዳያመልጧችሁ ቀድማችሁ ለመስማት ቻናላችንን መከታተል እንዳትረሱ።🔔

🚨የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ይጀመራል። እናንተን ይመጥናል ብዬ ያሰብኩትን ልዩ የቢዝነስ ስልጠና በነፃ ልሰጣችሁ ማታ 2 ሰዓት ላይ እጠብቃችኋለው። 🛑ከእናንተ የሚጠበ
🚨የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ይጀመራል። እናንተን ይመጥናል ብዬ ያሰብኩትን ልዩ የቢዝነስ ስልጠና በነፃ ልሰጣችሁ ማታ 2 ሰዓት ላይ እጠብቃችኋለው። 🛑ከእናንተ የሚጠበቀው በጊዜ ወደ ቤታችሁ ገብታችሁ ቡናችሁን አዘጋጅታችሁ ስክሪፕቶና ማስታወሻ ይዛችሁ ማታ 2 ሰዓት ኤቨንቱ ላይ መገኘት ነው። 🏆 ቢዝነስ ጀምራለው ያላችሁ ማታ 2 ሰዓት እስቲ እንያችሁ👏🙌🙌

🎉ጠሪ አክባሪ ነው!! 🚨በክተት በክረምት ላይ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ቢዝነስን ከዜሮ ጀምራችሁ step by step እንዴት እንደምትሰሩ ላሳያችሁ ተዘጋጅቼ እጠብቃችኋለሁ። ሁላች
🎉ጠሪ አክባሪ ነው!! 🚨በክተት በክረምት ላይ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ቢዝነስን ከዜሮ ጀምራችሁ step by step እንዴት እንደምትሰሩ ላሳያችሁ ተዘጋጅቼ እጠብቃችኋለሁ። ሁላችሁንም በኤቨንቱ ላይ እንደማገኛችሁ እርግጠኛ ነኝ! ህይወታችሁን ለመለወጥ ያላችሁ ቁርጠኝነት የሚታየው በዚህ ኤቨንት ከመገኘት ጀምሮ ነው! ‼️ጠሪ አክባሪ ነው እንዳትቀሩ!!

የክተት በክረምት VIP ምዝገባችን 10 ሰዓት ላይ የሚዘጋ ይሆናል !🔐 ምዝገባው ሊዘጋ የቀረው 60 ደቂቃ ብቻ ነው!⏰ 🔥VIP በመመዝገባችሁ ብቻ ካላችሁበት ሆናችሁ ከብዙ ቢዝነሶች ጋር ገንዘብ የ
የክተት በክረምት VIP ምዝገባችን 10 ሰዓት ላይ የሚዘጋ ይሆናል !🔐 ምዝገባው ሊዘጋ የቀረው 60 ደቂቃ ብቻ ነው!⏰ 🔥VIP በመመዝገባችሁ ብቻ ካላችሁበት ሆናችሁ ከብዙ ቢዝነሶች ጋር ገንዘብ የምትሰሩበትን የFacebook Ad ኤጀንሲ የ1ወር አክሰስን ታገኛላችሁ። እጅግ አስፈላጊ የሆነ ዶክመንትም እጃችሁ ላይ ይገባል። ዮናስ ያለበትን የPrivate ቴሌግራም channel አባል መሆን ትችላላችሁ! ምዝገባው ሊዘጋ የቀረው 1 ሠዓት ብቻ ነው! ለመመዝገብ https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። ከዛሬ ጀምሮ ሀምሌ 1፣2 እና 3 የሚደረገውን የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት በVIP በመመዝገብ ካላችሁበት ሆናችሁ ገንዘብ የምሰሩበትን የFac
ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። ከዛሬ ጀምሮ ሀምሌ 1፣2 እና 3 የሚደረገውን የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት በVIP በመመዝገብ ካላችሁበት ሆናችሁ ገንዘብ የምሰሩበትን የFacebook Ad ኤጀንሲን ጨምሮ ሌሎች የVIP ጥቅሞችን ማግኘት ትችላላችሁ። የክተት በክረምት VIP ሊዘጋ የቀሩት 3 ሰዓታት ብቻ ስለሆኑ ሳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ! ለመመዝገብ https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

የክተት በክረምት VIP ምዝገባችን ሊዘጋ 5 ሠዓታት ብቻ ቀርተውታል! 🎯ገና ይሄ ክረምት ሳያልቅ የራሳችሁን ገንዘብ ለመስራት የምትፈልጉ ከሆነ የክተት በክረምት ኤቨንት VIP በመመዝገብ የአንድ ወር
የክተት በክረምት VIP ምዝገባችን ሊዘጋ 5 ሠዓታት ብቻ ቀርተውታል! 🎯ገና ይሄ ክረምት ሳያልቅ የራሳችሁን ገንዘብ ለመስራት የምትፈልጉ ከሆነ የክተት በክረምት ኤቨንት VIP በመመዝገብ የአንድ ወር የFacebook Ad ኤጀንሲን ስልጠና ማግኘት ትችላላችሁ። 🎪ፈጥናችሁ ሳይዘጋ ለመመዝገብ https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

🔥 The Big Night is Finally Here! 🔥 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክተት በክረምት ኤቨንታችን ዛሬ ማታ ይከናወናል።🔥🔥 ስለ ቢዝነስ ያላችሁን አመለካከት የምትቀይሩበት አዳዲስ ው
🔥 The Big Night is Finally Here! 🔥 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክተት በክረምት ኤቨንታችን ዛሬ ማታ ይከናወናል።🔥🔥 ስለ ቢዝነስ ያላችሁን አመለካከት የምትቀይሩበት አዳዲስ ውሳኔዎችን የምትወስኑበት ህይወታችሁን ለመቀየር አዳዲስ እርምጃዎችን የምትወስዱበት ምሽት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ !💪 ​ ​እንዳያመልጣችሁ! ። ዛሬ ማታ 2 ሠዓት እንገናኝ! 👋✨ Link እዚሁ ቻናል ላይ drop የማደርግላችሁ ይሆናል!

ይሄ ክረምት የምታርፉበት ሳይሆን ገንዘብ የምትሰሩበት ነው። የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP ስትመዘገቡ ክረምቱ ላይ ገንዘብ የምትሰሩበትን የ1ወር የFacebook Ad ኤጀንሲ አክሰስ ታገኛላችሁ።
ይሄ ክረምት የምታርፉበት ሳይሆን ገንዘብ የምትሰሩበት ነው። የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP ስትመዘገቡ ክረምቱ ላይ ገንዘብ የምትሰሩበትን የ1ወር የFacebook Ad ኤጀንሲ አክሰስ ታገኛላችሁ። በተጨማሪም 🔥የኤቨንቱን የ3ቀን ቪዲዮ ሪከርድ 🔥ዮናስ ያለበት የቴሌግራም ግሩፕን join ታደርጋላችሁ። ⏰እነዚህንና ሌሎች ጥቅሞች ያሉትን VIP ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ስለሆነ ፈጥናችሁ በመቀላቀል ክረምቱን ገንዘብ ስሩበት። ለመመዝገብ: https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

‼️ ነገ ሐምሌ 1 ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የ«ክተት በክረምት» ኤቨንታችን ይጀመራል። ✋ በኤቨንቱ ላይ ለተመዘገባችሁ ሁሉ ልዩ የኦንላይን ስልጠና ለማቅረብ እኔ በኩል አስፈላጊውን ዝግጅት ሁሉ አጠናቅቄ
‼️ ነገ ሐምሌ 1 ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የ«ክተት በክረምት» ኤቨንታችን ይጀመራል። ✋ በኤቨንቱ ላይ ለተመዘገባችሁ ሁሉ ልዩ የኦንላይን ስልጠና ለማቅረብ እኔ በኩል አስፈላጊውን ዝግጅት ሁሉ አጠናቅቄያለሁ። በእኔ በኩል ሁሉም ነገር ዝግጁ ነው። 🔥 ዋናው ጉዳይ እናንተ ዝግጁ ናችሁ ወይ?

⚠️የክተት በክረምት ኤቨንትን መከታተል ለማትችሉ 📌በተለያዩ ምክንያቶች ሀምሌ 1፣2 እና 3 የሚደረገውን የክተት በክረምት ኤቨንትን መከታተል ማትችሉ ከሆነ ይሄ ለናንተ ነው። ‼️እንደምታውቁት የክተ
⚠️የክተት በክረምት ኤቨንትን መከታተል ለማትችሉ 📌በተለያዩ ምክንያቶች ሀምሌ 1፣2 እና 3 የሚደረገውን የክተት በክረምት ኤቨንትን መከታተል ማትችሉ ከሆነ ይሄ ለናንተ ነው። ‼️እንደምታውቁት የክተት በክረምት ኤቨንት ያለምንም ተጨማሪ ወጪ ማለትም ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮና ሰራተኛ በኦንላይን እንዴት ቢዝነስ መጀመር እንደምትችሉ የምትማሩበት ኤቨንት ነው። በዚህ የኤቨንቱ የ3 ቀን ኦንላይን Training ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገባ ብዙ አስፈላጊ ነገሮች አሉት። 🎁ነገር ግን ኤቨንቱ ላይ ባለመገኘታችሁ ብቻ ያለምንም በጀት ኤጀንሲ የምትከፍቱበትን እድል እንዳታጡ በማለት የኤቨንቱን የ3ቀን ሪከርድ ቪዲዮ የምታገኙበትን በተጨማሪም የአንድ ወር ነፃ የFacebook Ad ኤጀንሲን የምታገኙበትን የVIP ምዝገባ አዘጋጅተንላችኋል። 🚨VIP ላይ የምንቀበለው ጥቂት ሰዎችን ብቻ ነው። ምዝገባው ሊዘጋ የቀረው 1 ቀን ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ VIP ተቀላቀሉ። ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ክተት በክረምት ኤቨንት 1 ቀን ብቻ ቀረው!! የራሳችሁን ቢዝነስ እንዴት ከዜሮ እንደምትጀምሩ የማሳይበት ኤቨንታችን ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል ! እኔ በጣም excited ነኝ! ነገ ማታ ምንም ቀጠ
ክተት በክረምት ኤቨንት 1 ቀን ብቻ ቀረው!! የራሳችሁን ቢዝነስ እንዴት ከዜሮ እንደምትጀምሩ የማሳይበት ኤቨንታችን ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል ! እኔ በጣም excited ነኝ! ነገ ማታ ምንም ቀጠሮ መያዝ አይቻልም! 🙌 መቅረት በፍጹም አይታሰብም! Who is Excited 🙌🙌🔥🔥🔥

ክተት በክረምት 1 ቀን ቀረው! ከዜሮ ጀምረን እንዴት ቢዝነስ መጀመር እንደምንችል Step by step የምናይበት ቀን አንድ ቀን ቀረው ! እኔ በጣም Excited ነኝ ! ነገ ማታ ምንም ቀጠሮ መያዝ
ክተት በክረምት 1 ቀን ቀረው! ከዜሮ ጀምረን እንዴት ቢዝነስ መጀመር እንደምንችል Step by step የምናይበት ቀን አንድ ቀን ቀረው ! እኔ በጣም Excited ነኝ ! ነገ ማታ ምንም ቀጠሮ መያዝ አይቻልም 🙌! መቅረት በፍጹም አይታሰብም!

በ12 ሳምንት Agency የመጀመር Challenge👇 https://youtu.be/z-DZR7H_S8w

ሰው አብሮ የሚውላቸውን ሰዎች ይመስላል!! አብሯችሁ የሚውሉ ሰዎች የእናንተን ማንነት እና ባህሪን በግልፅ ያሳያሉ። በእርግጥ ብዙ ጊዜ አብረውኝ የሚውሉ ሰዎች ግን እያሳደጉኝ ነው? በደንብ ራሴ ላይ
ሰው አብሮ የሚውላቸውን ሰዎች ይመስላል!! አብሯችሁ የሚውሉ ሰዎች የእናንተን ማንነት እና ባህሪን በግልፅ ያሳያሉ። በእርግጥ ብዙ ጊዜ አብረውኝ የሚውሉ ሰዎች ግን እያሳደጉኝ ነው? በደንብ ራሴ ላይ እንድሰራ እንድለወጥ እያረጉኝ ነው ብለን አንጠይቅም!! ለነገሩ ራሴን ላሳድግ ብዬ አዲስ Community ብፈልግስ ከየት አገኛለሁ። ይሄ ደግሞ የብዙዎቻችሁ ስጋት ነው። እንደ እውነታው ከሆነ እንዲህ አይነት ሰርቶ የሚያሰራ Community ማግኘት አብዛኛው ጊዜ ከባድ ነው። የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንትን በVIP ከተመዘገባችሁ ግን ልክ እንደ እናንተ መስራትና መለወጥ ከሚፈልጉ ሰዎችን ጨምሮ ዮናስ ያለበት Private የቴሌግራም Community ይኖራችኋል። ይሄን Community join ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ለመመዝገብ የቀራችሁ 2 ቀን ብቻ ነው። ቀኑ ሳያልፍባችሁ ተመዝገቡ!! ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። የፊታችን ሀምሌ 1፣2 እና 3 በሚደረገውን የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት በVIP በመመዝገብ ካላችሁበት ሆናችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን የFace
ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። የፊታችን ሀምሌ 1፣2 እና 3 በሚደረገውን የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት በVIP በመመዝገብ ካላችሁበት ሆናችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን የFacebook Ad ኤጀንሲን ጨምሮ ሌሎች የVIP ጥቅሞችን ማግኘት ትችላላችሁ። የክተት በክረምት VIP ሊዘጋ የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ስለሆኑ ሳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ! ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ክተት በክረምት online ኤቨንታችን 2 ቀን ብቻ ቀረው!! የራሳችሁን ቢዝነስ የምትጀምሩበትን መንገድ ላሳያችሁ 2 ቀናት ብቻ ነው የቀሩን ! ስንቶቻችሁ ready ናችሁ ?🙌🙌
ክተት በክረምት online ኤቨንታችን 2 ቀን ብቻ ቀረው!! የራሳችሁን ቢዝነስ የምትጀምሩበትን መንገድ ላሳያችሁ 2 ቀናት ብቻ ነው የቀሩን ! ስንቶቻችሁ ready ናችሁ ?🙌🙌

ከሰላም አታላይ ጋር የነበረኝ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆይታ!👇 ስለ Emotional Intelligence , ስለ መንፈሳዊነት , ማድረግ ያለብንን እያወቅን ግን እርምጃ እንዳንወስድ የሚያደርጉንን ነገሮችን አንስተን በደንብ discuss አድርገናል፡፡ በጣም Enjoy እንደምታደርጉት እርግጠኛ ነኝ !! https://youtu.be/fgKpK-3-ZG4

ተማሪ ብሆን ክረምቴን እንዲህ ነው የማሳልፈው | ለተማሪዎች ክረምታችሁን ወደ ገንዘብ የምትቀይሩበት መንገድ 👇 https://youtu.be/mR59xo69O94?si=BuMjvf8Zne-ihsH5