ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
前往频道在 Telegram
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch 的分析概览
频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 075 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 075 名订阅者。
根据 30 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 269,过去 24 小时变化为 -116,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 35.30%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.80% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 12 034 次浏览,首日通常累积 3 681 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.”
凭借高频更新(最新数据采集于 31 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
34 075
订阅者
-11624 小时
-5587 天
-2 26930 天
帖子存档
🚀 Day 3 is HERE!
ዛሬ የምታገኙት Value እና Energy ሌላ Level ነው! 🔥
ከመጀመሪያው 2 ቀን በላይ የሚገርም Session ይጠብቃችኋል!
⏰ እንዳያመልጣችሁ...
Be there!
🔥 ብዙዎቻችሁ የ100,000 ብር ቻሌንጃችን ላይ ተሳታፊ ሆናችሁ ነበር !
⏰ ዛሬ ማታ 2:00 በDay 3 ኤቨንታችን ላይ የዚህን ቻሌንጅ አሸናፊ🏆 በይፋ የምናሳውቅ ይሆናል !
👀 እንዳያመልጣችሁ... 100 ሺህ ብሩ የእናንተ ሊሆን ይችላል! 🔥🙌🙌
Don't miss both the winner announcement and the Day 3 Event! 🔥🔥🔥
🔥 የ12 ሳምንት Agency Builder Program!
በ12 ሳምንት ውስጥ ራሳችሁን የራሱን ቢዝነስ build ወደ ሚያደርግ ሠው ለመቀየር ዝግጁ ናችሁ?
Agency Builder Program ብቻ አይደለም...
ይህ 12 ሳምንት የGrowth Challenge ነው።
📈 በየሳምንቱ እውነተኛ Progress
🎯 Accountability እና Guidance
💼 High income Skill መማር
🚀 የራሳችሁን Agency ለመገንባት የሚያስችል ልምድ የሚሠጣችሁ የለውጥ ጉዞ ነው።
12 ሳምንት ዛሬ ሊጀምር ይችላል...
ነገር ግን ውጤቱ ለብዙ ዓመታት ከእናንተ ጋር የሚቆይ ነው።
Ready to take the Agency Builder Challenge? 🔥
ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇
https://builder.khilx.academy
🔥 Day 2 ፕሮግራማችን NEXT LEVEL ነበር!
The energy was different! ⚡️ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን፣ በጣም interesting እና practical topic ነበር discuss ያደረግነው።
በጣም ብዙ ሰዎች ከእኛ ጋር join አድርጋችሁ ነበር፤ 🙌
Miss አድርጋችሁት ከሆነ... በእውነት ብዙ ነገር ነው ያመለጣችሁ። 😮
ሊንኩን ከታች አስቀምጠናል። 👇
Go check it out!
https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ
🚨 IF YOU HAVEN'T JOINED US YET, YOU'RE MISSING OUT! 🔥🔥🔥
The energy is unreal, the value is incredible, and we're just getting started! 🚀
Join us NOW and don't be the one hearing about it later. See you inside! 💥
⏰ Only 1 Hour Left! 🔥
🚀 Day 2 is almost here!
ዛሬ የምትማሩት ነገር ይህን ክረምት እንዴት ወደ ውጤት እንደምትቀይሩት ያሳያችኋል።
💥 Don't miss it.
📲 Be ready. Bring your notebook.
See you in 1 hour! 🙌🔥
🔺Only 2 hours left!
⚡️Day 2 ከ Day 1 የበለጠ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ!
Day 2 is already knocking your screens who's ready🙌
✨Day 2 የክተት በክረምት ኤቨንታችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ ልክ እንደተለመደው Notebook እና እስክሪብቶዎችሁን ይዛችሁ ሳታረፍዱ በሰዓቱ ተገኙ።⏰
ዛሬ የተማርናቸውን ነገሮች practically እንዴት implement እንደሚደረግ የምናይበት session ነው የሚኖረው !
መቅረት አይቻልም !
Day 2 ኤቨንታችን 4 ሰዓት ብቻ ቀረው
🔥 Day 1 በጣም የሚገርም ጊዜ ነበር!
ከእናንተ ጋር ያሳለፍነው ጊዜ፣ የነበረው energy በጣም የሚገርም ነበር! 🚀
Day 2 ግን... it's going to be even bigger! 🔥
ትላንት ያልመጣችሁ ዛሬን don't miss it. ትላንት ከነበራችሁ ደግሞ ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ።
See you at Day 2! 💯
🔥 የክተት በክረምት 1ኛ ቀን ኤቨንታችን በጣም የሚገርም ነበር!
በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወስዳችኋል ብዬ አምናለሁ።
ዛሬ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ወደ ቀጣዩ Level የምትሄዱበትን መንገድ አብረን እናያለን!
💡 በትላንቱ ኤቨንት የዮናስ ሞህ AI Access ሰጥተናችሁ ነበር።
✅ በብዙ ተጠቃሚዎች ምክንያት አገልግሎቱ ትንሽ እየዘገየ ነበር።
አሁን ግን ሙሉ በሙሉ እየሠራ ስለሆነ ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 🚀
ትናንት Live ላይ የ24 ሰዓት offer አቅረብንላችሁ በነበረው መሰረት አሁንም 24 ሰዓታቱ አላለቁም!
በነዚህ 24 ሰዓታት ውስጥ Agency Builder program ላይ ለምትመዘገቡ ሰዎች:
✅ ከ10ሺ በላይ worth የሚያደርግ የGroup Consultation በነፃ እንሰጣችኋለን!
🔴በ12 ሳምንት የAgency builder program ላይ ስትመዘገቡ ደግሞ
✅በመረጣችሁት Marketable skill 6 week intensive class ይኖራችኋል!
✅ከመረጣችሁት Marketable skill በተጨማሪ 2 የCareer development እና Professional English Free Courses ታገኛላችሁ!
✅Weekly progress tracker!
✅ 6 weeks practical class ይኖራችኋል!
-Soft Skill trainings
-Client Acquisition
-Training by Figure club members
-Agency building by Yonas Moh himself
✅በተጨማሪም Yonas Moh Ai Assistant 12 ሳምንቱን ሙሉ Assist ያደርጋችኋል!
በ12 ሳምንት የAgency builder program ላይ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇
https://builder.khilx.academy
🚨 ትላንት በነበረን Live ላይ ለሁላችሁም የዮናስ ሞህ AI Access እንደምንሰጣችሁ ቃል ገብተን ነበር!
🔥 ቃላችንን ጠብቀናል።
ከአሁን ጀምሮ በዚህ Bot በመግባት AI Access ማግኘት ትችላላችሁ።
👉 @khlix_kiremt_bot
⚠️ ማሳሰቢያ: ቀድሞ የነበረው AI አይሰራም። ከአሁን በኋላ ይህንን Bot ብቻ ተጠቀሙ።
🎁 ይህ AI በተለይ ለዚህ የ" ክተት" በክረምት ኢቨንት የተዘጋጀ ነው። ጥያቄዎቻችሁን ለመጠየቅ፣ ሀሳቦችን ለማግኘት እና የመማር ልምዳችሁን ለማሻሻል ተጠቀሙበት።
🚀 አሁኑኑ ገብታችሁ ሞክሩት!
🔥 ትላንት በነበረን ኢቨንት በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን! 🚀
ተሳትፋችሁ የነበራችሁ ሁሉ፣ ብዙ እውቀት ይዛችሁ እንደወጣችሁ ተስፋ እናደርጋለን! 💡✨
በማንኛውም ምክንያት ያመለጣችሁ ሠዎች ከታች ባለው Link ገብታችሁ ሙሉውን ፕሮግራም ማየት ትችላላችሁ። 🔥🙌
https://www.youtube.com/live/CKnjdfXcXf0
የክተት በክረምት ኤቨንታችን ሊጀምር 60 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል🔥🔥
I hope you are ready🙌🙌⏰
Let's goooo💪🔥🔥🔥⏰🙌🙌
ኤቨንቱን Join የምታደርጉበትን Link እዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ እንልክላችኋለን!
ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን !
ዝግጁ ናችሁ ?🙌🙌🙌 ሰዓታችን እየተቃረበ ነው⏰
ይሄ ኤቨንት በፍጹም አይቀርም !
👀ደረሰ
‼️ ሀምሌ 1፣2 እና 3 እንገናኝ እያልን ነበር። ይኸው ዛሬ ቀኑ ደረሰ! 🗣
✨የኦንላይን ድግሳችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ እንዳያመልጣችሁ በሰዓቱ ሳታረፍዱ ተገኙ።⏰
