fa
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

رفتن به کانال در Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

کانال ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 075 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 075 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 269 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -116 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.30% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.80% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 12 034 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 681 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

34 075
مشترکین
-11624 ساعت
-5587 روز
-2 26930 روز
آرشیو پست ها
ብዙ ሰዎች ቢዝነስ ለመጀመር አዲስ የሆነ ምርት (product) መፍጠር አለብን ብለው ያስባሉ። እውነታው ግን፣product create ከማድረግ ይልቅ አገልግሎት (Service) የሚሰጥ ቢዝነስ መጀመር
ብዙ ሰዎች ቢዝነስ ለመጀመር አዲስ የሆነ ምርት (product) መፍጠር አለብን ብለው ያስባሉ። እውነታው ግን፣product create ከማድረግ ይልቅ አገልግሎት (Service) የሚሰጥ ቢዝነስ መጀመር 10 እጥፍ ይቀላል። ሰዎች የማይገዙትን product ለመስራት ወራት ከማጥፋት ይልቅ፣ ሁለት ነገሮች ብቻ ነው የሚያስፈልጉት፡ 1.ገበያ ላይ የሚፈለግ ክህሎት (Marketable skill) መያዝ 2. ችግራቸውን ፈታችሁላቸው ሊከፍሏችሁ ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎችን ማግኘት ስለዚህ አዳዲስ ነገሮችን ከመፍጠር ይልቅ፣ ያላችሁን ክህሎት በመጠቀም በትንሹ ጀምሩት።

ባለፉት ቀናት ያገኘነውን እውቀት እና አዲስ አመለካከት በዚሁ እንዳይቀር፣ ቀጣዩ እርምጃ ምንድነው? ያገኛችሁትን theoretical እውቀት ወደ practical ውጤት ለመቀየር፣ እና የራሳችሁን ኤጀን
ባለፉት ቀናት ያገኘነውን እውቀት እና አዲስ አመለካከት በዚሁ እንዳይቀር፣ ቀጣዩ እርምጃ ምንድነው? ያገኛችሁትን theoretical እውቀት ወደ practical ውጤት ለመቀየር፣ እና የራሳችሁን ኤጀንሲ ገንብታችሁ ስራ ለመጀመር የ12 ሳምንቱን Agency Builder Program ተቀላቀሉ። ክረምቱን value ያለው ነገር ላይ እናሳልፍ — የራሳችሁን ቢዝነስ ለመገንባት ዛሬውኑ join አድርጉ! 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999 ወደ ቀጣዩ level አብረን እናድጋለን! 🚀

ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️ ከፕሮግራሙ ጠቃሚ Value፣ አዲስ አመለካከት፣ Practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ Tools እንዳገኛችሁ ተ
ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️ ከፕሮግራሙ ጠቃሚ Value፣ አዲስ አመለካከት፣ Practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ Tools እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። 🎥 Live ፕሮግራሙ ያመለጣችሁ ከሆነ፣ አሁን ተመልሳችሁ እንድታዩት በጣም እንመክራለን። Share ያደረግነው እውቀትና ልምድ በጣም ይጠቅማችኋል። ⏳ ነገር ግን ቪዲዮዎቹ ለጥቂት ቀናት ብቻ ስለሆነ የሚቆዩት ፤ እንዳያመልጣችሁ በተቀመጡት ሊንኮች አሁኑኑ ሄዳችሁ ማየታችሁን እርግጠኛ ሁኑ። Day 1 https://www.youtube.com/live/CKnjdfXcXf0?si=E-ikMoaVcWIZRbP8 Day 2 https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ Day 3 https://www.youtube.com/live/x6PfzkMLOdQ?si=WTFnE0RkipqHoSfY

🚨 የ4 ተኛ ቀን ኤቨንታችን ላይ ቃል እንደገባነው🚨 የ12 ሳምንት ጉዟችሁን ግልፅ የሚያደርገው Personalized የAgency Roadmap አሁን ዝግጁ ነው። Yonas Moh AI እስካሁን ከቦቱ
🚨 የ4 ተኛ ቀን ኤቨንታችን ላይ ቃል እንደገባነው🚨 የ12 ሳምንት ጉዟችሁን ግልፅ የሚያደርገው Personalized የAgency Roadmap አሁን ዝግጁ ነው። Yonas Moh AI እስካሁን ከቦቱ ጋር በነበራችሁ ቆይታ ላይ ተመስርቶ የራሳችሁ የሆነ የ12 ሳምንት Agency Roadmap በ PDF አዘጋጅቶ ይልክላችኋል! ይህ ሁሉ ያለ ምንም ክፍያ በነጻ የቀረበ ስጦታ ነው! 🚀 ቀጥታ ወደ ቦቱ ገብታችሁ /agency ብላችሁ ላኩለት! 👇 @khlix_kiremt_bot

"ክተት በክረምት" ኤቨንታችን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ከፕሮግራሙ ጠቃሚ value፣ አዲስ አመለካከት፣ practical እውቀት እና
+4
"ክተት በክረምት" ኤቨንታችን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ከፕሮግራሙ ጠቃሚ value፣ አዲስ አመለካከት፣ practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ tools እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ ፕሮግራም ለእናንተ ሌላ ኤቨንት ብቻ እንዲሆን የማትፈልጉ ከሆነ፣ የተማራችሁትን ወደ ተግባር ለመቀየር እና ቀጣዩን እርምጃ ለመውሰድ የ12 ሳምንቱን Agency Builder Program join ማድረግ ትችላላችሁ። https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999 በሚቀጥለው ጉዞ እንደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ! 🚀

⚠️አንድ ሰው የ12ሳምንት ኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን ሲቀላቀል 🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል። 🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል
⚠️አንድ ሰው የ12ሳምንት ኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን ሲቀላቀል 🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል። 🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን ይሰለጥናል። 🎪ኤጀንሲ ለመገንባት በሚያደርገው ጉዞ ለ12ሳምንታት የማያቋርጥ Mentorship እና Guidance ያገኛል። 🎯 ከደንበኞቹ ጋር በቀላሉ መስራት እንዲችል የሚያስችለውን Career development እና professional English የተባሉ ኮርሶችን በነፃ ይሰጠዋል 🎁 ደንበኞች ወደ እሱ እንዲመጡ የሚያደርገውን ብዙዎች የማያገኙትን የSoft Skill ስልጠናን ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፉ ብቻ ያገኛል። ‼️ በመጨረሻም የራሱን ኤጀንሲ ከፍቶ ከደንበኞች ጋር ይሰራል። ስለፕሮግራሙ ቀድመው ያወቁ ሰዎች ፈጥነው እየተመዘገቡ ነው። ቦታ ሳይሞላባችሁ ዛሬውኑ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ጥያቄዎቻችሁን መመለስ ጀምሬያለሁ! 🔥JOIN IN
ጥያቄዎቻችሁን መመለስ ጀምሬያለሁ! 🔥JOIN IN

⚡️ የዛሬው Q and A Session ካለፉት ቀናት በላይ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ጥያቄዎቻችሁን clear የምታደርጉበት ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አ
⚡️ የዛሬው Q and A Session ካለፉት ቀናት በላይ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ጥያቄዎቻችሁን clear የምታደርጉበት ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ! የክተት በክረምት ኤቨንታችንም ማጠናቀቂያ ይሆናል! ስለዚህ በፍጹም እንዳትቀሩ DON'T MISS TODAY'S SESSION. 🔥

4 ሰዓት ብቻ ቀረው! ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥 ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ መልስ ታገኙበታላችሁ 💬
4 ሰዓት ብቻ ቀረው! ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥 ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ  መልስ ታገኙበታላችሁ 💬 Ask freely.

⚠️ከ12ሳምንት በኋላ እናንተ እና እነሱ 🔔ከዛሬ ጀምሮ የ12ሳምንት የኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን የሚቀላቀሉ ሰዎች ሰዎች ከ12ሳምንታት በኋላ የራሳቸውን ኤጀንሲ launch ማድረግ የሚችሉ
⚠️ከ12ሳምንት በኋላ እናንተ እና እነሱ 🔔ከዛሬ ጀምሮ የ12ሳምንት የኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን የሚቀላቀሉ ሰዎች ሰዎች ከ12ሳምንታት በኋላ የራሳቸውን ኤጀንሲ launch ማድረግ የሚችሉበት አዲስ ስኪል እንዲሁም የሚሸጥ ስራ የሚያስገኝ Portfolio ይኖራቸዋል። ምክንያቱም ‼️በ12ሳምንት የኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራም 🎒የ6ሳምንታት ስልጠና ስለሚያገኙ 🎒ስራ ላይ እንዳይቸገሩ የሚያደርጋቸውን የSoft Skill ልምምድን በብቁ ባለሞያ ስለሚሰጣቸው 🎒የዮናስ ሞህ AI Assistance ኤጀንሲን ለመገንባት በሚያደርጉት ሂደት ላይ በመሉ በማማከር ስለሚያግዛቸው በ12ሳምንታት ውስጥ በተማሩት አዲስ ስኪል ኤጀንሲ ከፍተው ገንዘብ መስራት ይጀምራሉ። 👉እናንተስ? እነሱ ሲያሳኩ ማየት ሳይሆን የራሳችሁን ኤጀንሲ በመክፈት በአንድ ስኪል ብቻ ከብዙ ደንበኞች ጋር መስራት የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ ፕሮግራሙን ተቀላቀሉ።

የዮናስ ሞህ AIን ብዙዎቻችሁ እየተጠቀማችሁበት እንደሆነ እያየን ነው Access ጊዜው ስለሚያበቃ እስካሁን ካልተጠቀማችሁበት ሄዳችሁ በዚህ Bot በመግባት AI Access ማግኘት ትችላላችሁ። 👉 @
የዮናስ ሞህ AIን ብዙዎቻችሁ እየተጠቀማችሁበት እንደሆነ እያየን ነው Access ጊዜው ስለሚያበቃ እስካሁን ካልተጠቀማችሁበት ሄዳችሁ በዚህ Bot በመግባት AI Access ማግኘት ትችላላችሁ። 👉 @khlix_kiremt_bot 🎁 ይህ AI በተለይ ለዚህ የ" ክተት" በክረምት ኢቨንት የተዘጋጀ ነው። ጥያቄዎቻችሁን ለመጠየቅ፣ ሀሳቦችን ለማግኘት እና የመማር ልምዳችሁን ለማሻሻል ተጠቀሙበት። 🚀 አሁኑኑ ገብታችሁ ሞክሩት!

የትላንቱ ኤቨንታችን ላይ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረን 🔥 በተለያየ ምክንያት ኤቨንታችንን participate ማድረግ ላልቻላችሁ ከጥቂት ቀናት በኋላ Video ስለሚወርድ ከመጥፋቱ በፊት ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ Day 1 https://www.youtube.com/live/CKnjdfXcXf0?si=E-ikMoaVcWIZRbP8 Day 2 https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ Day 3 https://www.youtube.com/live/x6PfzkMLOdQ?si=WTFnE0RkipqHoSfY

WE ARE LIVE JOIN IN🔥🔥🔥

⚡️60 Minutes left The energy. The lessons. The value. Everything is about to LEVEL UP! 🔥 Don't miss today's session!
⚡️60 Minutes left The energy. The lessons. The value. Everything is about to LEVEL UP! 🔥 Don't miss today's session!

🔥 Day 3 = Next Level! በቀደሙት 2 ቀናት Value ካገኛችሁ... ዛሬ ደግሞ ከዚያም በላይ ይሆናል! 🚀 Don't miss it!
🔥 Day 3 = Next Level! በቀደሙት 2 ቀናት Value ካገኛችሁ... ዛሬ ደግሞ ከዚያም በላይ ይሆናል! 🚀 Don't miss it!