ar
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

الذهاب إلى القناة على Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

تُعد قناة ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 33 786 مشتركاً، محتلاً المرتبة في فئة اخرى.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 33 786 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 161، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -82، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 33.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.49‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 11 472 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 547 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 30.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة اخرى.

33 786
المشتركون
-8224 ساعات
-5057 أيام
-2 16130 أيام
أرشيف المشاركات
ሁሉንም ነገር እኔው ራሴ ተሳስቼ እማራለሁ ማለት ጊዜንና ገንዘብን በከንቱ ማባከን ነው! ብቻችሁን መማር ትችላላችሁ ግን ፍጥነታችሁ በጣም slow ይሆናል። እናንተ አሁን ያለባችሁበት ደረጃ ላይ አልፈ
ሁሉንም ነገር እኔው ራሴ ተሳስቼ እማራለሁ ማለት ጊዜንና ገንዘብን በከንቱ ማባከን ነው! ብቻችሁን መማር ትችላላችሁ ግን ፍጥነታችሁ በጣም slow ይሆናል። እናንተ አሁን ያለባችሁበት ደረጃ ላይ አልፈው ስኬት ያገኙ mentors ፈልጉና ከእነሱ ተማሩ፤ ምክንያቱም ትክክለኛ ሰዎች ባሉበት environment ውስጥ መገኘት ፍጥነታችሁን ሙሉ በሙሉ ይለውጠዋል። ብልጥ ከሆናችሁ የእነሱን የዓመታት ስህተት በጥቂት ቀናት ውስጥ ተምራችሁ በአቋራጭ ማደግ ትችላላችሁ።

❌ዲግሪ ብቻ አይበቃም!! 🧣በህይወቴ አንድ ያየሁት እውነት በተለይ አሁን በዩኒቨርስቲ ዲግሪ ብቻ ስራ ማግኘት ወይም የምትፈልጉትን ያክል ገንዘብ መስራት ከባድ ነው። ✨ይሄን ምላችሁ ከራሴ ልምድ ተነ
❌ዲግሪ ብቻ አይበቃም!! 🧣በህይወቴ አንድ ያየሁት እውነት በተለይ አሁን በዩኒቨርስቲ ዲግሪ ብቻ ስራ ማግኘት ወይም የምትፈልጉትን ያክል ገንዘብ መስራት ከባድ ነው። ✨ይሄን ምላችሁ ከራሴ ልምድ ተነስቼ ነው። እኔ የተማርኩት Computer Science ነው። ግን አሁን የምሰራው በComputer Science ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተማርኩበት አንድ ስኪል ኤጀንሲ ከፈትኩ ከዛም ወደ ትልቅ ካምፓኒ አደገ። 💥 እናንተ ከዛሬ ጀምራችሁ ለቀጣይ 12ሳምንታት የኤጀንሲ builder ፕሮግራምን ብትቀላቀሉ ከ12 ሳምንታት በኋላ የራሳችሁን ኤጀንሲ ከፍታችሁ በኦንላይን ገንዘብ የሚሰራ ሰው ትሆናላችሁ። 📌አመቱ እያለቀ ነው ዛሬውኑ ቦታ ሳይሞላባችሁ ፕሮግራሙን ተቀላቀሉ https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

እያንዳንዱ የ success level አዲስ የሆነ የናንተን version ይፈልጋል። እስከዚህ ያመጧችሁ habits ቀጣዩ ደረጃ ላይ ላያደርሷችሁ ይችላሉ። አሁን ባላችሁበት stage አሪፍ የሚሰራላችሁ
እያንዳንዱ የ success level አዲስ የሆነ የናንተን version ይፈልጋል። እስከዚህ ያመጧችሁ habits ቀጣዩ ደረጃ ላይ ላያደርሷችሁ ይችላሉ። አሁን ባላችሁበት stage አሪፍ የሚሰራላችሁ ነገር፣ ቀጣዩ level ላይ limit የሚያደርጋችሁ ዋናው ነገር ሊሆን ይችላል። እያንዳንዱ አዲስ level የተለየ ነገር ይጠይቃል፦ Better thinking. Better discipline. Better communication. Better decisions. Growth ማለት ብዙ ነገር ማሳካት (achieve ማድረግ) ብቻ አይደለም፣ ብዙ ነገሮችን handle ማድረግ የሚችል ሰው ሆኖ መገኘት ጭምር ነው።

ባለፉት ቀናት ስለ ኤጀንሲ አሰራር፣ offer creation እና client acquisition ብዙ ተወያይተናል። 🔥 ግን ዋናው ጥያቄ፡ " ያወራነውን ነገር በሙሉ እንዴት በ12 ሳምንት ማሳካት ትች
ባለፉት ቀናት ስለ ኤጀንሲ አሰራር፣ offer creation እና client acquisition ብዙ ተወያይተናል። 🔥 ግን ዋናው ጥያቄ፡ " ያወራነውን ነገር በሙሉ እንዴት በ12 ሳምንት ማሳካት ትችላላችሁ የሚለው ነው " ያገኛችሁትን እውቀት ወደ ተግባር ቀይራችሁ፣ ከ 3 ወር በኋላ ራሳችሁን የት ማየት ትፈልጋላችሁ? ይህን ፍላጎታችሁን እውን ለማድረግ የ12 ሳምንቱ Agency Builder Program ተዘጋጅቷል። አብረን እንሰራለን፣ አብረን እናድጋለን! ቦታዎች ሳይሞሉ አሁኑኑ join አድርጉ፡ 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

የምትሸጡትን አገልግሎት (Offer) ስታዘጋጁ ሶስት የተለያዩ መንገዶች አሉ። የምትመርጡት መንገድ የቢዝነሳችሁን ቅርፅ ይቀይረዋል፡፡ 🤝 እኔው እሰራላችኋለሁ (Done For You - Service) - ሙሉ ስራውን ለደንበኛው ትሰሩታላችሁ። ክፍያው ከፍተኛ ነው፣ ግን ብዙ ጊዜያችሁን ይወስዳል። 🗣 አብረን እንሰራለን (Done With You - Consulting) - እናንተ መንገድ ታሳያላችሁ፣ እነሱ ደግሞ ስራውን ይሰራሉ። (ማማከር) 🛠 በራሳችሁ ስሩት (Do It Yourself - DIY) - ኮርሶች ወይም ዲጂታል ምርቶች። አንዴ ትሰሩትና ለብዙ ሰው ትሸጡታላችሁ። ገና እየጀመራችሁ ከሆነ፣ ቶሎ ገንዘብ ማግኘት የምትችሉት እና የተሻለው መንገድ 'Done For You (Service)' ላይ ማተኮር ነው። ስለዚህ Concept በሠፊው day 2 ኤቨንታችን ላይ discuss አድርገናል ! ገብታችሁ check አድርጉት! 👉https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ

Business is not hard በ "ክተት በክረምት" ኤቨንታችን ላይ ካየናቸው ትልልቅ ነጥቦች አንዱ ይሄ ነው። ቢዝነስ ማለት በቀላሉ: People - Process - Service ነው። ትልቁን ካፒ
Business is not hard በ "ክተት በክረምት" ኤቨንታችን ላይ ካየናቸው ትልልቅ ነጥቦች አንዱ ይሄ ነው። ቢዝነስ ማለት በቀላሉ: People - Process - Service ነው። ትልቁን ካፒታል የሚጠይቀው Product business ነው። Digital Service Agency ግን Minimum Viable Product (MVP) በመስራት፣ ትንሽ offer create በማድረግ በቀላሉ መጀመር ይቻላል። ችግሩ ያለው clear የሆነ goal እና ትክክለኛ process ማጣት ላይ ነው። በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ይህንን process አብረን build እንድናደርግ ለጠየቃችሁን፣ የ Agency Builder Program ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው። የራሳችሁን 1-person digital business በዚህ ክረምት መገንባት የምትፈልጉ ምዝገባው ክፍት የሚሆነው ለጥቂት ጊዜ ነው ፈጥናችሁ ተመዝገቡ 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ኤቨንቱ ስላለቀ ብቻ ስራው አላበቃም... በኤቨንታችን 4 ቀናት ስለ 1 person business፣ Agency አጀማመር እና offer creation ብዙ ተነጋግረናል። ግን እውነቱን እንነጋገር ከተባለ
ኤቨንቱ ስላለቀ ብቻ ስራው አላበቃም... በኤቨንታችን 4 ቀናት ስለ 1 person business፣ Agency አጀማመር እና offer creation ብዙ ተነጋግረናል። ግን እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ information ብቻውን በቂ አይደለም። ትልቁ ፈተና ያለው "እንዴት ወደ ተግባር እቀይረዋለሁ?" የሚለው ላይ ነው። አሁን ያላችሁ ምርጫ ሁለት ነው፡ 1) በኤቨንቱ ላይ የወሰዳችሁትን እውቀት ተጠቅማችሁ በራሳችሁ መሞከር 2)በእኛ guidance እና community ታግዛችሁ፣ በ12 ሳምንት ውስጥ step by step ኤጀንሲያችሁን መገንባት ምርጫችሁ ሁለተኛው ከሆነ፣ የAgency Builder Program በራፉ ክፍት ነው። ይህ ሌላ course ሳይሆን አብረን የምንሰራበት environment ነው። አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ፡ 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ብዙ ሰዎች ቢዝነስ ለመጀመር አዲስ የሆነ ምርት (product) መፍጠር አለብን ብለው ያስባሉ። እውነታው ግን፣product create ከማድረግ ይልቅ አገልግሎት (Service) የሚሰጥ ቢዝነስ መጀመር
ብዙ ሰዎች ቢዝነስ ለመጀመር አዲስ የሆነ ምርት (product) መፍጠር አለብን ብለው ያስባሉ። እውነታው ግን፣product create ከማድረግ ይልቅ አገልግሎት (Service) የሚሰጥ ቢዝነስ መጀመር 10 እጥፍ ይቀላል። ሰዎች የማይገዙትን product ለመስራት ወራት ከማጥፋት ይልቅ፣ ሁለት ነገሮች ብቻ ነው የሚያስፈልጉት፡ 1.ገበያ ላይ የሚፈለግ ክህሎት (Marketable skill) መያዝ 2. ችግራቸውን ፈታችሁላቸው ሊከፍሏችሁ ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎችን ማግኘት ስለዚህ አዳዲስ ነገሮችን ከመፍጠር ይልቅ፣ ያላችሁን ክህሎት በመጠቀም በትንሹ ጀምሩት።

ባለፉት ቀናት ያገኘነውን እውቀት እና አዲስ አመለካከት በዚሁ እንዳይቀር፣ ቀጣዩ እርምጃ ምንድነው? ያገኛችሁትን theoretical እውቀት ወደ practical ውጤት ለመቀየር፣ እና የራሳችሁን ኤጀን
ባለፉት ቀናት ያገኘነውን እውቀት እና አዲስ አመለካከት በዚሁ እንዳይቀር፣ ቀጣዩ እርምጃ ምንድነው? ያገኛችሁትን theoretical እውቀት ወደ practical ውጤት ለመቀየር፣ እና የራሳችሁን ኤጀንሲ ገንብታችሁ ስራ ለመጀመር የ12 ሳምንቱን Agency Builder Program ተቀላቀሉ። ክረምቱን value ያለው ነገር ላይ እናሳልፍ — የራሳችሁን ቢዝነስ ለመገንባት ዛሬውኑ join አድርጉ! 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999 ወደ ቀጣዩ level አብረን እናድጋለን! 🚀

ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️ ከፕሮግራሙ ጠቃሚ Value፣ አዲስ አመለካከት፣ Practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ Tools እንዳገኛችሁ ተ
ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️ ከፕሮግራሙ ጠቃሚ Value፣ አዲስ አመለካከት፣ Practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ Tools እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። 🎥 Live ፕሮግራሙ ያመለጣችሁ ከሆነ፣ አሁን ተመልሳችሁ እንድታዩት በጣም እንመክራለን። Share ያደረግነው እውቀትና ልምድ በጣም ይጠቅማችኋል። ⏳ ነገር ግን ቪዲዮዎቹ ለጥቂት ቀናት ብቻ ስለሆነ የሚቆዩት ፤ እንዳያመልጣችሁ በተቀመጡት ሊንኮች አሁኑኑ ሄዳችሁ ማየታችሁን እርግጠኛ ሁኑ። Day 1 https://www.youtube.com/live/CKnjdfXcXf0?si=E-ikMoaVcWIZRbP8 Day 2 https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ Day 3 https://www.youtube.com/live/x6PfzkMLOdQ?si=WTFnE0RkipqHoSfY

🚨 የ4 ተኛ ቀን ኤቨንታችን ላይ ቃል እንደገባነው🚨 የ12 ሳምንት ጉዟችሁን ግልፅ የሚያደርገው Personalized የAgency Roadmap አሁን ዝግጁ ነው። Yonas Moh AI እስካሁን ከቦቱ
🚨 የ4 ተኛ ቀን ኤቨንታችን ላይ ቃል እንደገባነው🚨 የ12 ሳምንት ጉዟችሁን ግልፅ የሚያደርገው Personalized የAgency Roadmap አሁን ዝግጁ ነው። Yonas Moh AI እስካሁን ከቦቱ ጋር በነበራችሁ ቆይታ ላይ ተመስርቶ የራሳችሁ የሆነ የ12 ሳምንት Agency Roadmap በ PDF አዘጋጅቶ ይልክላችኋል! ይህ ሁሉ ያለ ምንም ክፍያ በነጻ የቀረበ ስጦታ ነው! 🚀 ቀጥታ ወደ ቦቱ ገብታችሁ /agency ብላችሁ ላኩለት! 👇 @khlix_kiremt_bot

"ክተት በክረምት" ኤቨንታችን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ከፕሮግራሙ ጠቃሚ value፣ አዲስ አመለካከት፣ practical እውቀት እና
+4
"ክተት በክረምት" ኤቨንታችን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ከፕሮግራሙ ጠቃሚ value፣ አዲስ አመለካከት፣ practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ tools እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ ፕሮግራም ለእናንተ ሌላ ኤቨንት ብቻ እንዲሆን የማትፈልጉ ከሆነ፣ የተማራችሁትን ወደ ተግባር ለመቀየር እና ቀጣዩን እርምጃ ለመውሰድ የ12 ሳምንቱን Agency Builder Program join ማድረግ ትችላላችሁ። https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999 በሚቀጥለው ጉዞ እንደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ! 🚀

⚠️አንድ ሰው የ12ሳምንት ኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን ሲቀላቀል 🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል። 🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል
⚠️አንድ ሰው የ12ሳምንት ኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን ሲቀላቀል 🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል። 🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን ይሰለጥናል። 🎪ኤጀንሲ ለመገንባት በሚያደርገው ጉዞ ለ12ሳምንታት የማያቋርጥ Mentorship እና Guidance ያገኛል። 🎯 ከደንበኞቹ ጋር በቀላሉ መስራት እንዲችል የሚያስችለውን Career development እና professional English የተባሉ ኮርሶችን በነፃ ይሰጠዋል 🎁 ደንበኞች ወደ እሱ እንዲመጡ የሚያደርገውን ብዙዎች የማያገኙትን የSoft Skill ስልጠናን ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፉ ብቻ ያገኛል። ‼️ በመጨረሻም የራሱን ኤጀንሲ ከፍቶ ከደንበኞች ጋር ይሰራል። ስለፕሮግራሙ ቀድመው ያወቁ ሰዎች ፈጥነው እየተመዘገቡ ነው። ቦታ ሳይሞላባችሁ ዛሬውኑ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ጥያቄዎቻችሁን መመለስ ጀምሬያለሁ! 🔥JOIN IN
ጥያቄዎቻችሁን መመለስ ጀምሬያለሁ! 🔥JOIN IN

⚡️ የዛሬው Q and A Session ካለፉት ቀናት በላይ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ጥያቄዎቻችሁን clear የምታደርጉበት ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አ
⚡️ የዛሬው Q and A Session ካለፉት ቀናት በላይ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ጥያቄዎቻችሁን clear የምታደርጉበት ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ! የክተት በክረምት ኤቨንታችንም ማጠናቀቂያ ይሆናል! ስለዚህ በፍጹም እንዳትቀሩ DON'T MISS TODAY'S SESSION. 🔥

4 ሰዓት ብቻ ቀረው! ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥 ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ መልስ ታገኙበታላችሁ 💬
4 ሰዓት ብቻ ቀረው! ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥 ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ  መልስ ታገኙበታላችሁ 💬 Ask freely.