fa
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

رفتن به کانال در Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 301
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-137 روز
-8030 روز
آرشیو پست ها
🇺🇸🇸🇦⚡️ — በሳዑዲ ዓረቢያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ሳዑዲ የተለያዩ ከተሞች ለሚጓዙ ሁሉም የአሜሪካ መንግሥት ሠራተኞች፣ ልዩ ፈቃድ እንደሚያስፈልግ በሳውዲ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወ
🇺🇸🇸🇦⚡️ — በሳዑዲ ዓረቢያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ሳዑዲ የተለያዩ ከተሞች ለሚጓዙ ሁሉም የአሜሪካ መንግሥት ሠራተኞች፣ ልዩ ፈቃድ እንደሚያስፈልግ በሳውዲ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። ይህ ማስታወቂያ በርካታ የአንሷረላህ (ሁቲ) ሚሳኤል እና ድሮን የአራምኮ መሠረተ ልማትን ጨምሮ፣ በብዙ የሳዑዲ ግዛቶች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ ነው። በትናንትናው ዕለት፣ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት (ውጭ ጉዳይ)፣ ወደ ሳዑዲ ሊጓዙ ያሉ ዜጎቹ ከመጓዛቸው በፊት ደግመው እንዲያጤኑት ማሳሰቡ ይታወቃል።

🇸🇦⚡️ሳዑዲ ዓረቢያ ብቻዋን ቀርታለች - Washington Post. "ሳውዲ ዓረቢያ በየመን ላይ የከፈተችው ጦርነት ወደ ራሷ ዞሮ፣ ውድ እና ዋጋ አስከፋይ ግጭት ውስጥ እንድትወድቅ አድርጓታል። *-*-*- የሰው ልጅ ሁሉን አሟጦ ከጨረሰ በኋላ ነው፣ ወደ ፈጣሪ መጠየቅ የሚሄደው። ሳዑዲ ወደ ፈጣሪዋ መጣራት ትጀምር ይሆን?

🇸🇦🇾🇪⚡️"ሳዑዲ አሜሪካ ሓሳቧን እንዳትለውጥ ቆማ እየጠለየች ነው…" ብዬ ነበር ትናንት ሌሊቱን፣ ትራምፕ የመንን በመምታት ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ለመወሰን በዋይት ሃውስ እየተገማሸረ ነው ሲባል። ፍራቻም ነበረኝ የመንን የመምታቱን ውሳኔ እንዳይሰርዘው፣ ያው ትራምፕ 'አደርገዋለሁ' ያለውን ነገር በመጨረሻ ሰዓት የመተው እና የማራዘም ባሕል ስላለው። አደረገው መሰለኝ፣ ምንም ጥቃት በየመን ላይ አልተሰነዘረም። ስለዚህም፣ የሳዑዲ ዱዓና ጠሎቷ በአየር መቃወሚያ፣ ገና አየር ላይ፣ ተመትቷል ማለት ነው። ከዚህ በኋላ ምናልባት ሳዑዲ፣ የስለት ዣንጥላ ብታስገባ፣ ዋይት ሃውስም ወይፈን ይዛ ብትሄድ … እሁድ ነው ዛሬ፣ ከሰዓት ትራምፕ ቤት ይገኛል፣ ይቅማል፣ ጥሩ በለጬ፣ በዛ ያለ፣ በአይሱዙ ይዘው ቢሄዱ … ብዙ ቃሚዮች ስለሚኖሩ …

🇺🇸🇮🇷⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለFOX ኒውስ፡
እኔ የውሳኔ ሙድ ውስጥ ነኝ፣ በጣም ሩቅ ባልሆነ ጊዜ ውስጥ ትልቅ ነገሮች እንደሚሆኑ አስረግጬ እናገራለሁ። አሁን በጠረጴዛ ላይ ያሉት ምርጫዎች፣ ኢራንን ማጥዳት፣ በኢኮኖሚ እንዲበሰብሱ ማድረግ ወይም ስምምነት ማድረግ። አሁን ያለሁበት ሙድ፣ ጥያቄዬ፣ መላው ሀገሪቱን መቼ እና እንዴት አጠፋታለሁ? የሚል ነው። መልካም ጠባይ ቢኖራቸው ይሻላል።

🇪🇹 ሰበር ዜና፡ በኢትዮጵያ ላለፉት ዓመታት በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ ለመጣል በየፊናቸው ሲታገሉ የነበሩ ቡድኖች፣ አንድ የሚያደርጋቸውን ስምምነት መፈራረማቸው እና በጋራ ለመታገል መወሰናቸውን
+2
🇪🇹 ሰበር ዜና፡ በኢትዮጵያ ላለፉት ዓመታት በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ ለመጣል በየፊናቸው ሲታገሉ የነበሩ ቡድኖች፣ አንድ የሚያደርጋቸውን ስምምነት መፈራረማቸው እና በጋራ ለመታገል መወሰናቸውን፣ ዛሬ ባወጡ መግለጫ አስታወቁ። በሕዝቡ፣ "ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረ የአንድነት ብሥራት …" የተባለው ይህ ስምምነት፣ ከብዙ ውጣ ውረዶች በኋላ መሳካቱ ተነግሯል።

🇺🇸🇪🇬 የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ፣ ከCIA ዳይሬክተር ጃን ራትክሊፍ ጋር፣ በዛሬው ዕለት በካይሮ ተገናኝተዋል። ሲሲ፣ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስላለው ውጥረት፣ በቀጠናው
+1
🇺🇸🇪🇬 የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ፣ ከCIA ዳይሬክተር ጃን ራትክሊፍ ጋር፣ በዛሬው ዕለት በካይሮ ተገናኝተዋል። ሲሲ፣ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስላለው ውጥረት፣ በቀጠናው እየተባባሰ ስለመጣው ጦርነት፣ ከዳይሬክተሩ ጋር የተወያየ ሲሆን፣ የዓለምአቀፍ የመርከብ ነፃነትን የሚያረጋግጥ ስምምነት ላይ ለመድረስ ለሚደረገው ጥረት፣ ግብፅ “ሙሉ ድጋፍ” እንደምታደርግ ገልጿል። *-*-*- ጎረቤቶቻችን እኮ ለዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተፈለጉ፣ 'ስትራቴጂካሊ ቁልፍ' ሀገሮች ተብለው። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ፣ ኤርትራ፣ ሱማሌላንድ፣ ግብፅ … ኢትዮጵያ ብቻ ውሃ ውስጥ የገባች አይጥ … ለኢትዮጵያ ከዓለም መድረክ መገለል፣ የመሪዎቿ በዓለም ፍርድ ቤት እና በሰብዓዊ መብት ተቋማቶች፣ "የጦር ወንጀለኛ እና ጀኖሳይደር" መባላቸው ትልቁንና ዋናውን ሚና ተጫውቷል። እጁ በደም ከጨየቀ መሪ ጋር ለመጨባበጥ ይጸየፋሉ ዓለም አቀፍ መሪዎች።

🇮🇱⚡️ የእስራኤል የፀጥታና ደህንነት ሚኒስትር፣ ኢታመር ቤን ግቪር፣ አል አቅሳ መስኪድ ውስጥ ጥሶ ገብቶ እያስቀደሰ ነው።

🇺🇦⚡️🇷🇺 ጦርነቱ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ፣ ከፍተኛ የተባለውን የዛሬ ሌሊቱን የዩክሬን የድሮን ጥቃቶችን፣ በተሳካ ሁኔታ መመከቷን፣ ሩሲያ አስታወቀች። ከእኩለ ሌሊት የጀመረው የዩክሬን ጥቃት፣ እስከ አሁን ድረስ ቀጥሎ የነበረ ሲሆን፣ በመላው ሞስኮ የተለያዩ ዓይነት ፍንዳታዎች ሲሰሙ አድረዋል።

⚡🇵🇰🇾🇪 🇹🇷 ከፍተኛ የሁቲ ባለስልጣን፣ መሐመድ አል ቡክሃይቲ፣ ለኢራቅ iNews ቻናል ባደረገው ንግግር፣ ቱርክ እና ፓኪስታን ሳዑዲ ዓረቢያን ለመደገፍ ጣልቃ እንዳይገቡ አስጠንቅቋል። በብ
⚡🇵🇰🇾🇪 🇹🇷   ከፍተኛ የሁቲ ባለስልጣን፣ መሐመድ አል ቡክሃይቲ፣ ለኢራቅ iNews ቻናል ባደረገው ንግግር፣ ቱርክ እና ፓኪስታን ሳዑዲ ዓረቢያን ለመደገፍ ጣልቃ እንዳይገቡ አስጠንቅቋል።
በብረት ክንድ እንመታችኋለን። ዛሬ ሳዑዲ አረቢያን ስነ- ሥርዓት እያስያዝናት እንዳለው፣ እናንተንም ስነ-ሥርዓት እናስይዛችኋለን።
*-*-*- ይቅርብሽ ቱርክ፣ ይቅርብሽ ፓኪስታን። በኋላ ስትመቱ ለማልቀስ ነው?

⚡🇵🇰🇾🇪 🇹🇷 ከፍተኛው የሁቲ ባለስልጣን መሐመድ አል ቡክሃይቲ ለኢራቅ iNews ቻናል ባደረገው ንግግር፣ ቱርክ እና ፓኪስታን ሳዑዲ ዓረቢያን ለመደገፍ ጣልቃ እንዳይገቡ አስጠንቅቋል። በብረ
⚡🇵🇰🇾🇪 🇹🇷   ከፍተኛው የሁቲ ባለስልጣን መሐመድ አል ቡክሃይቲ ለኢራቅ iNews ቻናል ባደረገው ንግግር፣ ቱርክ እና ፓኪስታን ሳዑዲ ዓረቢያን ለመደገፍ ጣልቃ እንዳይገቡ አስጠንቅቋል።
በብረት ክንድ እንመታችኋለን። ዛሬ ሳዑዲ አረቢያን ስነ- ሥርዓት እያስያዝናት እንዳለው፣ እናንተንም ስነ-ሥርዓት እናስይዛችኋለን።
*-*-*- ይቅርብሽ ቱርክ፣ ይቅርብሽ ፓኪስታን። በኋላ ስትመቱ ለማልቀስ ነው?

🇷🇺🇺🇦⚡️በሞስኮ ላይ የሚደረገው ከፍተኛ ጥቃት እንደቀጠለ ነው። ▪️ 350 የሚሆኑ ድሮኖች ሌሊቱን በዋና ከተማው ተመትተው ወድቀዋል። ▪️ ሌሎች 152 ድሮኖች ከንጋት ጀምሮ ተመትተው መውደቃቸውን የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌይ ሶብያኒን ከጠዋቱ 1 ሰዓት ላይ አስታውቋል። ⚠️. RV

🇷🇺⚡️🇺🇦 ፑቲን ክሬምሊን ተኝቶ ነበር፣ እንቅልፉን ሳይጨርስ ያነቃው የሞስኮ ፍንዳታ ተጨማሪ ምስል ነው። ዕለተ- ሰንበቱ ተበላሸ። እኛ በየመን ላይ ዓይናችንን አፍጥጠን ካሁን ካሁን ስንል፣ እነሱ ለካ በቅያስ ሞስኮን። በል እንግዲህ ጥናቱን ይስጥህ፣ አቆሰሉህ፣ አንተም አልቻልክበትም።

🇺🇦⚡️🇷🇺 ዩክሬን በወር ወደ 27,000 የሚጠጉ ወታደሮች ይሞቱባታል፣ ቱስክ። የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ለፖርላማው፣ ይህ መረጃ በዩክሬን ባለስልጣናት የቀረበለት መሆኑን ተናግሮአል።

🇷🇺🇺🇦⚡️ባለፉት 24 ሰዓታት ዩክሬን ያጣችው፡ 1345 ወታደር፣ 936 ድሮን፣ 13 ታንክ፣ 10 መድፍ፣ 82 መኪና፣ 7 ፍላሚንጎ ሚሳዬል። ምንጭ፡ TASS
🇷🇺🇺🇦⚡️ባለፉት 24 ሰዓታት ዩክሬን ያጣችው፡ 1345 ወታደር፣ 936 ድሮን፣ 13 ታንክ፣ 10 መድፍ፣ 82 መኪና፣ 7 ፍላሚንጎ ሚሳዬል። ምንጭ፡ TASS

🇺🇦❌🇷🇺 - የዩክሬን ድሮኖች ጥቃትን ተከትሎ በሞስኮ ሩሲያ ከሚገኘው የካፖትያ ማጣሪያ ፋብሪካ የተነሱ ተጨማሪ ፎቶዎች።
+2
🇺🇦❌🇷🇺 - የዩክሬን ድሮኖች ጥቃትን ተከትሎ በሞስኮ ሩሲያ ከሚገኘው የካፖትያ ማጣሪያ ፋብሪካ የተነሱ ተጨማሪ ፎቶዎች።

+2
🇺🇦❌🇷🇺 — የዩክሬን ድሮኖች፣ በሞስኮ ሩሲያ የሚገኘውን የካፖትያ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካን፣ እያጠቁ ናቸው። በማጣሪያው ውስጥ የእሳት ቃጠሎዎች ይታያሉ።

🇺🇸🏳️⚡️ — የሪፐብሊካን ሴኔተር ቴድ ክሩዝ፣ ከሱማሌላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሀመድ አብዱላሂ ጋር፣ አርብ በዋሽንግተን “አመርቂ ስብሰባ” አድርገዋል። ሁለቱ በዋሽንግተን እና በሱማሌላንድ
+2
🇺🇸🏳️⚡️ — የሪፐብሊካን ሴኔተር ቴድ ክሩዝ፣ ከሱማሌላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሀመድ አብዱላሂ ጋር፣ አርብ በዋሽንግተን “አመርቂ ስብሰባ” አድርገዋል። ሁለቱ በዋሽንግተን እና በሱማሌላንድ መካከል ያለውን ግንኙነትም ለማጠናከር ቃል መግባታቸው ተሰምቷል። ክሩዝ፣ ሱማሊላንድ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሽብርተኝነትን ለመከላከል እና የባሕር ላይ መርከቦችን ለመከላከል አስተማማኝ የአሜሪካ አጋር መሆኗን ገልጾ፣ አሜሪካ ለሱማሌላንድ ሉዓላዊነት መደበኛ እውቅና እንደምትሰጥ ደጋግሞ ተናግሯል። *-*-*-.ትናንት አሜሪካ ኤርትራን፣ "ቁልፍ ስትራቴጂካል ሀገር" ስትል ጠራቻት። ዛሬ ደግሞ ሱማሌላንድን፣ "አስተማማኝ እና ወሳኝ" ሀገር። ታድለው፣ ያስቀናሉ በውነት። ስትራቴጂካል! ኢትዮጵያ ብቻ፣ ጋባዥም፣ አወዳሽም አጥታ ፍጥጥ፣ ቁጭ ብላለች። መሪዋ በሎካልም በኢንተርናሽናልም የሚደውልለት፣ የሚያናግረው እና የሚጋብዘው አጥቶ እና በወዳጅ ድርቅ ተመትቶ… ሲያሳዝን። ኢትዮጵያችን ስትራቴጂካል መባሉ ቀርቶባት፣ የግቢ ጓሮ ያህል ትኩረት እንኳ ተነፍጋለች… አይይ፣ ለማን ይነገራል? ደግሞ የBrick (ኮብል ስቶን) አባል ነች ይባልልኛል… ፑቲን ከG7 እና ከG8 ሲባረር ደብሮት የመሰረተው ማሕበር አባል …

🇾🇪🇸🇦🇮🇷🇺🇸 የመን፣ ሊከፈትባት ላለው ዘመቻ እራሷን እያዘጋጀች ነው፣ እንደ እኔ ከጠየቃችሁኝ፣ በአሜሪካ ሰዓት አቆጣጠር ሌሊቱን፣ እኩለ ሌሊት አካባቢ፣ በየመን አቆጣጠር ሊነጋጋ ሲል፣ ትደበደባለች! ሳዐዲ በበኩሏ፣ በአሁኑ ሰዓት አሜሪካ ሓሳቧን እንዳትለውጥ ቆማ እየጠለየች ነው። እንዲህም ሆኖ፣ የሚገርማችሁ ነገር፣ አሁን በዚህ ሰዓት የመን ሚሳኤሎችን ወደ ሳኡዲ አስወንጭፋለች።

❗️🇺🇸/🇾🇪 የመን፣ ትደብደብ ተብላ ሳይፈረድባት አይቀርም፣ እንደ CNN ዘገባ። ፕሬዝዳንቱ፣ ሊደረጉ የሚችሉ ጥቃቶን ገምግሟል። አሜሪካ በመላው ቀጠና የአደጋ ጊዜ ያወጀችው፣ ኢራን ወይም የመን
❗️🇺🇸/🇾🇪 የመን፣ ትደብደብ ተብላ ሳይፈረድባት አይቀርም፣ እንደ CNN ዘገባ። ፕሬዝዳንቱ፣ ሊደረጉ የሚችሉ ጥቃቶን ገምግሟል። አሜሪካ በመላው ቀጠና የአደጋ ጊዜ ያወጀችው፣ ኢራን ወይም የመን በምላሹ ሊወስዱ የሚችሉትን አፀፋዊ እርምጃ በመፍራት ነው።

⚡️🇺🇸 ትራምፕ ወደ ዋይት ሃውስ አሁን ተመልሷል።