🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 373
مشترکین
+22724 ساعت
+3587 روز
+63430 روز
آرشیو پست ها
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «أقْرَبُ مَا يَكُونُ الرَّبُّ مِنَ العَبْدِ، فِي جَوْفِ اللَّيْلِ الآخِرِ؛ فَإنْ اسْتَطَعْتَ أنْ تَكُونَ مِمَّنْ يَذْكُرُ اللهَ فِي تِلْكَ السَّاعَةِ؛ فَكُنْ»
ነብዩ ሰለላሁአለይሂወሰለም እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን፡
ለይል ሰላት በመስገድ ላይ እንበርታ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሁለተኛው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
በኡስታዝ አቡ አዩብ ሀፊዘሁሏህ ተአላ
https://t.me/abuhaider_aliyy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ሊ
ጀ
መ
ር ነው
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide
📣አድስ ወሳኝ ሙሐደራ
ርዕስ: የወንድማማችነት ፀጋ እና የመልካም ወንድም ደረጃ...
🎙በአቡ ሒቢቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiyእኛ ግን… እነዚያ ደጋግ ቀደምቶቻችን የተመኟትን፣ ለሷ ሌት ከቀን የለፉላትን፣ ብዙ የደከሙላትን ያቺን ውብ ጀነት ነው እኛም የምንመኘው?
ያለ ምንም ትክክለኛ ስራ… ወላሂ ራሴን ስመረምረው እጅግ ይገርመኛል።
እነሱኮ ሀላል የተባለውን ነገር ራሱ እስከ ጥግ ድረስ ጨርሰው የማይሰሩ፣ ተጠንቅቀው የሚኖሩ ድንቅ ሰዎች ነበሩ።
እኛ በተቃራኒው… ሀላሉ አልበቃን ብሎ ከሀራሙ ጋር ስናግበሰብስ እንኖራለን።
ታዲያ ከእነሱ ጋር እኩል አንድ አይነት ነገር እንለምናለን?
በምንስ ድፍረታችን ነው እነሱ የለፉለትንና የሚለምኑትን ጀነት እኛም ያለ አንድ ስራ የምንመኘው?
ወላሂ አጃዒብ ነው…
ግን ይህ ሁሉ ራሳችንን ለመውቀስ ብቻ አይደለም። ራሳችንን እንድንመረምር፣ የተዘነጋውን እንድንመልስ፣ ከሀራም እንድንርቅ እና ወደ አላህ በእውነት እንድንመለስ ማስታወሻ ነው።
ጀነትን መመኘት ብቻ አይበቃም፤ ወደሷ የሚያደርሰንን መንገድም መምረጥ አለብን።
አላህ ይዘንልን፣ ልባችንን ያንጻልን፣ ከሀራም ያርቀን፣ በመልካም ሥራ ያግዘን፣ እነዚያን ደጋግ ቀደምቶቻችንንም በጀነቱል ፊርደውስ ያገናኘን።
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
እኛ ግን… እነዚያ ደጋግ ቀደምቶቻችን የተመኟትን፣ ለሷ ሌት ከቀን የለፉላትን፣ ብዙ የደከሙላትን ያቺን ውብ ጀነት ነው እኛም የምንመኘው?
ያለ ምንም ትክክለኛ ስራ… ወላሂ ራሴን ስመረምረው እጅግ ይገርመኛል።
እነሱኮ ሀላል የተባለውን ነገር ራሱ እስከ ጥግ ድረስ ጨርሰው የማይሰሩ፣ ተጠንቅቀው የሚኖሩ ድንቅ ሰዎች ነበሩ።
እኛ በተቃራኒው… ሀላሉ አልበቃን ብሎ ከሀራሙ ጋር ስናግበሰብስ እንኖራለን።
ታዲያ ከእነሱ ጋር እኩል አንድ አይነት ነገር እንለምናለን?
በምንስ ድፍረታችን ነው እነሱ የለፉለትንና የሚለምኑትን ጀነት እኛም ያለ አንድ ስራ የምንመኘው?
ወላሂ አጃዒብ ነው…
ግን ይህ ሁሉ ራሳችንን ለመውቀስ ብቻ አይደለም። ራሳችንን እንድንመረምር፣ የተዘነጋውን እንድንመልስ፣ ከሀራም እንድንርቅ እና ወደ አላህ በእውነት እንድንመለስ ማስታወሻ ነው።
ጀነትን መመኘት ብቻ አይበቃም፤ ወደሷ የሚያደርሰንን መንገድም መምረጥ አለብን።
አላህ ይዘንልን፣ ልባችንን ያንጻልን፣ ከሀራም ያርቀን፣ በመልካም ሥራ ያግዘን፣ እነዚያን ደጋግ ቀደምቶቻችንንም በጀነቱል ፊርደውስ ያገናኘን።
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
Repost from Abu_Oubeida~channel
ከስር ባለው ሊንክ እየገባችሁ 👍(ላይክ) በማድረግ አበረታቱን ውድድር ላይ ነን ተብላችኋል።እህታችሁ ኡሙ ዑበይዳ
http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13551
📌 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራም
📚ተጀመረ
📚ተጀመረ
📚ተጀመረ
📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
(ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
🎤🎤በወንድማችን አቡ ኢምራን ሙራድ( ሀፊዘሁሏህ)
ሸር ሸር ይደረግ
?videochat=995a78f06b46e862d3
t.me/sobabilelmesjide?videochat=d2b69eb9203c9f3def
