fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Be allah live 1 gize live gbu

ምርጫህ ቢከዳህ የአላህ እዝነት አይከዳህም፣ ዕድልህ ቢከፋ የአላህ ችሮታ ሰፊ ነው! Sobr🫰🖤 @strong_islama

+1
ሹሩጡ ሶለት 14.mp33.56 MB

መአረየ አንችን የምትመስል ሴት አለች እንዴውም ቆይ እድሜዋ ከ 20-30 እምትሆን ወጣት ነች እንዲሁም ወጣት እና አስተዋይ ሴት ነች በዚህ ሰዓት ምንም ነገር እንደ ድሮው አያስደስታትም ግራ ገብቷታል እምነቷ ላይ ትንሽ ደክማለች ግን እንደ ድሮው ለመሆን እየምከረች ነው አበባበሷ እንደ ሌሎች ሴቶች በአድ የተወሰነ አደለም ካስደሥታትና ከተመቻች ሁሉንም አይነት ስታይል መከተል ደስ ይላታል ስለ ስራ ቀኑን ሙሉ ስታሰብ ትውላለች ትንሽ ሲዳብራት video ትመራለች ግን Post አታደርገውም ትዝናናበታለች የግድ ካልሆነ ከቤት ባትወጣ ትመጣርች ተኝታ ማሣለፍን ትመርጣለች ግን ከሀገር መውጣት ብቻ ነው የሚያስደስታት ያው.... ስልኳም እንደ ድሮው አይጠራም ለሰዎች መደወልም አቁማለች ብቻዋን ማሳለፍና ነገሮችን ብቻውን መሠብ ትፈልጋላች ዝምተና የምትባል ልጅ አይደለችም እንደ ልጅ በቀላሉ የምትደሰት ቶሎም የምትከፋ ሴት ነች እብድ ነገር ነች የዋህ በማንም አትቀናም ለሁሉም መልካም የሚያስብ ስስ ልብ አለት አሁን ግን እየሠለቻት ነው 😢በቀላሉ እንባዋ ከአይኗ ይወርዳል ቢሆንም ግን ጠንካራ ናት ቶሎ እጅ አትሠጥም የኔ ጠንካራ💪 @strong_islama

🎧🍁

"ከእኛ ጋር የማትቆዩ ከሆነ አትቅረቡን!" ☕️🌹 እውነተኛ_ጓደኝነት የህይወት_መርህ ነው እስላማዊ_ህይወት
"ከእኛ ጋር የማትቆዩ ከሆነ አትቅረቡን!" ☕️🌹
እውነተኛ_ጓደኝነት የህይወት_መርህ ነው እስላማዊ_ህይወት

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ “ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ (ታግሶ) መቆየት ፍም እሳትን እንደመጨበጥ የሚሆንበት።” 📚 ሶሒህ አልጃሚዕ: 8002 @islamawihywet

ውዴታ ዱዓ ነው...ዱዓም ውዴታ ነው የወደደህ ዱዓ ያደርግልሀል ዱዓ ያደረገልህም ወዶሀል!❤️ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ዱዐ አድርጉልኝ🤲 ጀዛኩሙላህ ኸይረን🥰 @strong_islama

አይገርምም የዱንያ ኑሮ!
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አባባል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። @islamawihywet

በአሏህ ውሳኔና ጊዜ አወሳሰን ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ... ምክንያቱም የአሏህ እቅድ ሁልጊዜም እኛ ካሰብነውና ከጠበቅነው በላይ እጅግ በጣም ውብና የተሻለ ነውና!" 🌸 «ثِقْ فِي تَوْقِي
በአሏህ ውሳኔና ጊዜ አወሳሰን ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ... ምክንያቱም የአሏህ እቅድ ሁልጊዜም እኛ ካሰብነውና ከጠበቅነው በላይ እጅግ በጣም ውብና የተሻለ ነውና!" 🌸
«ثِقْ فِي تَوْقِيتِ اللَّهِ... لِأَنَّ تَدْبِيرَهُ لَكَ أَجْمَلُ بِكَثِيرٍ مِمَّا تَتَمَنَّاهُ وَتَتَوَقَّعُهُ.✨
@islamawihywet

~ ...ስማችንን ብቻ ማወቅ የነበረባቸው ሠዎች ነበሩ... ... ነበሩ....💔
~ ...ስማችንን ብቻ ማወቅ የነበረባቸው ሠዎች ነበሩ...                      ...   ነበሩ....💔

አላህየ እባክህ....😥🤲

ይሄ ኪታብ ተጀምሯል ያጀመአ አዳምጡ ባረከላሁ ፊክ❤️

📌ለደረቀችው ልቤ! 🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5

አላህየ ሀያቴን አስውበክ ሀያቴን ጨምርልኝ...🤲 @strong_islama

ሰላም አለይኩም CN MBC 3 KERAMISHE ሳይ ስልኬን እማላስታውሰው ነገርስ😁

ረሱል ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن قالَ حِينَ يُصْبِحُ وَحِينَ يُمْسِي: سُبْحانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ، مِائَةَ مَرَّةٍ، لَمْ يَأْتِ أَحَدٌ يَومَ القِيامَةِ بأَفْضَلَ ممّا جاءَ به، إِلّا أَحَدٌ قالَ مِثْلَ ما قالَ، أَوْ زادَ عليه﴾ “በጠዋትና በማታ ክፍለ ግዜ ሱብሃንአላህ ወቢሐምዲ የሚለውን ዚክር መቶ ግዜ ያለ፤ በቂያማ እለት ከሱ ተሽሎ (በልጦ) የሚመጣ አይኖርም፤ እሱ ያለውን አምሳያውን ወይም ጨምሮ ያለው ካልሆነ በቀር።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2692 መልካም ለይል🥰

ከተረዳሁት ነገር ህይወት.. ካስተማረችኝ ምንም ቢፈጠር በሰው ላይ ልቤን ማንጠልጠል እንደሌለብኝ ነው ልብ ከጌታዋ ውጭ በማንም ላይ መንጠልጠል የለባትም.... @strong_islama

ሹሩጡ ሰላት 13.aac18.41 MB

ሁሉም ነገር ያበቃ (የተቋረጠ) ሲመስልህ፣ አሏህ ተአምር ይልካል! 🦋✨ ተስፋ አትቁረጥ፤ የአሏህ እገዛ ሁል ጊዜ ቅርብ ነው።
ሁሉም ነገር ያበቃ (የተቋረጠ) ሲመስልህ፣ አሏህ ተአምር ይልካል! 🦋✨ ተስፋ አትቁረጥ፤ የአሏህ እገዛ ሁል ጊዜ ቅርብ ነው።