Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
331
Підписники
Немає даних24 години
-87 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
331
መአረየ አንችን የምትመስል ሴት አለች እንዴውም ቆይ እድሜዋ ከ 20-30 እምትሆን ወጣት ነች እንዲሁም ወጣት እና አስተዋይ ሴት ነች በዚህ ሰዓት ምንም ነገር እንደ ድሮው አያስደስታትም ግራ ገብቷታል እምነቷ ላይ ትንሽ ደክማለች ግን እንደ ድሮው ለመሆን እየምከረች ነው አበባበሷ እንደ ሌሎች ሴቶች በአድ የተወሰነ አደለም ካስደሥታትና ከተመቻች ሁሉንም አይነት ስታይል መከተል ደስ ይላታል ስለ ስራ ቀኑን ሙሉ ስታሰብ ትውላለች ትንሽ ሲዳብራት video ትመራለች ግን Post አታደርገውም ትዝናናበታለች የግድ ካልሆነ ከቤት ባትወጣ ትመጣርች ተኝታ ማሣለፍን ትመርጣለች ግን ከሀገር መውጣት ብቻ ነው የሚያስደስታት ያው.... ስልኳም እንደ ድሮው አይጠራም ለሰዎች መደወልም አቁማለች ብቻዋን ማሳለፍና ነገሮችን ብቻውን መሠብ ትፈልጋላች ዝምተና የምትባል ልጅ አይደለችም እንደ ልጅ በቀላሉ የምትደሰት ቶሎም የምትከፋ ሴት ነች እብድ ነገር ነች የዋህ በማንም አትቀናም ለሁሉም መልካም የሚያስብ ስስ ልብ አለት አሁን ግን እየሠለቻት ነው 😢በቀላሉ እንባዋ ከአይኗ ይወርዳል ቢሆንም ግን ጠንካራ ናት ቶሎ እጅ አትሠጥም
የኔ ጠንካራ💪
@strong_islama
331
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ (ታግሶ) መቆየት ፍም እሳትን እንደመጨበጥ የሚሆንበት።”
📚 ሶሒህ አልጃሚዕ: 8002
@islamawihywet
331
ውዴታ ዱዓ ነው...ዱዓም ውዴታ ነው
የወደደህ ዱዓ ያደርግልሀል
ዱዓ ያደረገልህም ወዶሀል!❤️
ምን ለማለት ፈልጌ ነው ዱዐ አድርጉልኝ🤲
ጀዛኩሙላህ ኸይረን🥰
@strong_islama
331
አይገርምም የዱንያ ኑሮ!ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አባባል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። @islamawihywet
331
በአሏህ ውሳኔና ጊዜ አወሳሰን ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ... ምክንያቱም የአሏህ እቅድ ሁልጊዜም እኛ ካሰብነውና ከጠበቅነው በላይ እጅግ በጣም ውብና የተሻለ ነውና!" 🌸
«ثِقْ فِي تَوْقِيتِ اللَّهِ... لِأَنَّ تَدْبِيرَهُ لَكَ أَجْمَلُ بِكَثِيرٍ مِمَّا تَتَمَنَّاهُ وَتَتَوَقَّعُهُ.✨@islamawihywet
331
Repost from ስለ ቀልባችን
📌ለደረቀችው ልቤ!
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
331
ረሱል ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن قالَ حِينَ يُصْبِحُ وَحِينَ يُمْسِي: سُبْحانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ، مِائَةَ مَرَّةٍ، لَمْ يَأْتِ أَحَدٌ يَومَ القِيامَةِ بأَفْضَلَ ممّا جاءَ به، إِلّا أَحَدٌ قالَ مِثْلَ ما قالَ، أَوْ زادَ عليه﴾
“በጠዋትና በማታ ክፍለ ግዜ ሱብሃንአላህ ወቢሐምዲ የሚለውን ዚክር መቶ ግዜ ያለ፤ በቂያማ እለት ከሱ ተሽሎ (በልጦ) የሚመጣ አይኖርም፤ እሱ ያለውን አምሳያውን ወይም ጨምሮ ያለው ካልሆነ በቀር።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2692
መልካም ለይል🥰
331
ከተረዳሁት ነገር ህይወት..
ካስተማረችኝ ምንም ቢፈጠር በሰው ላይ ልቤን ማንጠልጠል እንደሌለብኝ ነው
ልብ ከጌታዋ ውጭ በማንም ላይ መንጠልጠል የለባትም....
@strong_islama
