ㅤ♰ ማሕተቤ ✟
رفتن به کانال در Telegram
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።” — መዝሙር 122፥1 💬 ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Ortho_29 🙏 ♡ እንኳን ደኅና መጡ። ♡
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
291
مشترکین
-124 ساعت
+67 روز
+630 روز
آرشیو پست ها
291
Channel መግዛት የምትፈልጉ 600 subscribe መንፈሳዊ ቻናል ነው አሪፍ view አለው
7.5k view ያለው ቻናል ነው
( @orthodox_profi1 )
በጣም በቅናሽ ዋጋ መግዛት የምትፈልጉ
DM @Ortho_29
spam ለሆናቹ ከስር ባለው link በBot አናግሩኝ
@Orthodox_Mezimur_Bot
291
እመቤቴ ማርያም ሆይ ☦️የሰላም እመቤት ነሽና ሰላምታ ላኝቺ ይገባል እያልኩ በጠዋት እና በማታ የምስጋና እጅ መንሻ አቀርብልሻለው
☦️ድንግል እመቤቴ ሆይ በገነት መካከል የተተከልሽ ድንኳን ነሽ እኮን የኔ የአገልጋይሽ ሀጥያት ከሰማይ ኮከብ የበዛ ስለሆነ የካህናት አለቃ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነሽና ተገቢውን ንሰሀ ስጪኝ 😇🤲
🔥 መልከሀ ኤዶም 🔥🔥
291
"እውነተኛው ክርስትና "እኔ" ሳይሆን "እኛ" እያሉ የሚኖሩት ህይወት ነው። ክርስትናም ፍቅር ነው። እንደ አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ እንደ እነ ቅዱስ ባስልዮስ የድሆች ቁስል ከተሰማህ ረሃባቸው ከራበህ አንተ ክርስትያን ነህ። እስከ መስዋዕትነት ለመድረስ ከችግረኞች ጎን ከቆምክ የሚያስፈልግህ ሁሉ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን ካመንክ እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ነህ፡፡"
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
291
“ፊትህን ከእኔ አትሰውር፥ ተቈጥተህ ከባሪያህ ፈቀቅ አትበል፤ ረዳት ሁነኝ፥ አትጣለኝም፥ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፥ አትተውኝ።”— መዝሙር 27፥9
291
“እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”— ዕብራውያን 1፥3
291
😇ቅዱስ ቄርሎስ (Cyril):
✅ ሰው በኃጢአቱ ምክንያት እንደ እንስሳ ሆኖ ነበር። ጌታ በእንስሳት መኖ (ግርግም) ውስጥ መተኛቱ፣ እንደ እንስሳ የነበረው የሰው ልጅ ከእንስሳዊ ባሕርይ ወጥቶ ሰማያዊውን እንጀራ (የክርስቶስን ሥጋ) እንዲመገብና ወደ ቀደመው ክብሩ እንዲመለስ ነው።
