ር ግ ብ የ 🕊
رفتن به کانال در Telegram
“ርግቤ🕊️ መደምደሚያዬም አንዲት ናት፤ ለእናትዋ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። ቈነጃጅትም አይተው አሞገሱአት፥ ንግሥታትና ቍባቶችም አመሰገኑአት።”⛪🤍 — መኃልየ. 6፥9
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
357
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+4930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+31
در 0 کانالها
ژوئن '26
+304
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+39
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+15
در 1 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 ژوئیه | 0 | |||
| 13 ژوئیه | +1 | |||
| 12 ژوئیه | +3 | |||
| 11 ژوئیه | 0 | |||
| 10 ژوئیه | +4 | |||
| 09 ژوئیه | +3 | |||
| 08 ژوئیه | +1 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | +6 | |||
| 04 ژوئیه | +2 | |||
| 03 ژوئیه | +5 | |||
| 02 ژوئیه | +3 | |||
| 01 ژوئیه | +3 |
پستهای کانال
ዛሬ ማለትም ሀምሌ 7 እግዚእ ዓለም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የአንድነታቸውንና ሶስትነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው ከአጥያት በስተቀር የጎደለንን ሁሉ ይሙላልን የአብርሃምን ቤት የባረከ አምላክ እኛንም በበረከት ይጎብኘን።
| 2 | "ሰዎች ሁሉ ጥለውህ በብቸኝነት ጨለማ ውስጥ ስትሆን አታልቅስ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰው ጩኸት አውጥቶ በጸጥታ አንተን ብቻህን ሊያነጋግርህ የሚፈልግበት ልዩ ሰዓት ነው። ብቸኝነትህን ወደ ማጉረምረም ሳይሆን ወደ ጸሎትና ወደ ምስጋና ለውጠው፤ ያን ጊዜ ክፍሉ በቅዱሳን መላእክት ሕብረት ይሞላል።"
+ አባ ገብረ ኪዳን + | 49 |
| 3 | ዛሬ ቅዱ የጳውሎስእና የቅዱስጴጥሮስ ሰማህትነት የተቀበሉበት አመታዊ በዓል ነው
የሐዋርያቱ ሰማዕትነትቅዱስ ጴጥሮስ በ67 ዓ.ም በኔሮን ቄሣር ትእዛዝ ቁልቁል ተሰቅሎ ሰማዕትነትን ተቀብሏል
ቅዱስ ጳውሎስ በዚሁ ዓመት በዚያው ቀን በኔሮን ቄሣር እጅ አንገቱ ተቆርጧል ፍቅራቸው ከነበራቸው ጽኑ ፍቅር የተነሳ ሁለቱም ያረፉበት ዕለት አንድ ሆኗል
የበዓሉ አከባበርየጋራ ቤተክርስቲያን በታሪክና በእናቶች ስብከት መሠረት ለሁለቱም ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ስትታነጽ አንድ ላይ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ተብሎ ይሰየማል ።
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል ከሐዋርያቱ በዓል ጎን ለጎን ይህች ዕለት የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (ሀምሌ አቦ) ወርኃዊ በዓልም እንደሆነች ይታወቃል
እንኳን አደረሰን
መልካም እለተ ሰንበት 💗 | 75 |
| 4 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 9 |
| 5 | መጠራጠር የእምነትና የጽናት ጉድለት ነው›› ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
የእግዚአብሔርን ህልውና መጠራጠር
መጠራጠር በእግዚአብሔር ህልውና ላይ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ በአንድ ወቅት በዲያብሎስ የተጠነሰሰና በሰው ሕይወት ውስጥ ጣልቃ የሚገባ ረቂቅ ውጊያ ነው፡፡ ይህ የሚመጣውም በዚህ ዙሪያ የተጻፉ መጻሕፍትን ከማንበብ፣ እግዚአብሔር የለም ብለው ከሚያምኑ ሰዎች ጋር ከመወዳጀትና ከኅሊና በላይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ከመፈላሰፍ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱ ውጊያ ከተለያዩ የፍልስፍና እና የሳይንስ የምርምር መስኮች ወይም ስለ ህዋና አፈጣጠሩ ከተጻፈ ታሪክ ወይም ደግሞ ታዋቂ ለመሆን ፈልገው ሰዎችን ከሚቃወሙ አካላት የሚመጣም ነው፡፡
ምናልባትም መጠራጠር የእግዚአብሔርን ህልውና ከመጠራጠር ላይነሣ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ ርዳታውንና ጥበቃውን፤ ፍቅሩን እና ቃል ኪዳኑን ወይም የጸሎትን ጥቅም ተንተርሶ ይነሣል፡፡ ርብቃ እግዚአብሔር ያዕቆብን ለመባረክ የገባውን ቃል ኪዳን ስለ ተጠራጠረች ይስሐቅን ለማታለል ሰው ሰውኛውን የማታለል ዘዴ ተጠቅማለች፡፡ | 261 |
| 6 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 8 |
| 7 | እውነት ነው አዉ እውነት ነው እየሱስ ያማልክት አምላክ ነው ❤️🩵🤍 | 74 |
| 8 | "አንተ ሐሳብህን ልትመራዉ እንጂ፤ ሐሳብህ አንተን ሊመራ ቦታ አትስጠዉ፥ እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚመራ ነውና።"
አቡነ ሸኖዳ ሣልሳዊ | 67 |
| 9 | 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️
▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 12 |
| 10 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 24 |
| 11 | በኩር ናት የበአላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በርሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን 💒❤️ | 123 |
| 12 | 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️
▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 23 |
| 13 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 18 |
| 14 | "ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የውስጤን የሚረዳልኝ እንዳንተ ያለ ማንንም አላገኝም፤ ከአንተ ጋር ስሆን ብቻ ደህንነት ስለሚሰማኝ ለአንተ ለአምላኬ ልቤን ከፍቼ ምስጢሬን አዋይሃለሁ። ቃልህን የምሰማ ነገር ግን የማላስተውል ደካማ ነኝና፣ ናፍቆቴን ቢገልፅልኝ እንባዬን በፊትህ አፈሰዋለሁ።ልቤን ከሚያጸናውና በሃይሉ ከሚደግፈኝ ጋር እንደሆንኩ አውቃለሁና ከአንተ ጋር ብቻ ስሆን #ብቸኝነት አይሰማኝም። ያለ አንተ ግን ባዶነቴ ያስጨንቀኛል። ከእኔ ጋር የሆንክ አማኑኤል አምላኬ ሆይ ነፍሴ ከአለምና በአለም ካሉት ከቁሳዊ ነገሮች ይልቅ የአንተን ሁሉን ቻይነት ትናፍቃለች። ውስጤ የማትወሰን አንተን ተጠምቷል። ከአንተም በቀር ይህን የሚረዳኝልኝ ከቶ የለም።"
አቡነ ሽኖዳ | 376 |
| 15 | ✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✝️
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ | 26 |
| 16 | አትጨነቁ ✨.mp3 | 123 |
| 17 | ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
ፊልጵስዩስ 4💗
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ | 135 |
| 18 | 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️
▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 11 |
| 19 | 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️
▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 14 |
| 20 | ምን ማግኘት ይፈልጋሉ ? | 113 |
