የነብዩ ﷺ ሶሂህ ሐዲሶች በአማርኛ
رفتن به کانال در Telegram
በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ላይ የነቢያችንን ﷺ ሶሂህ ሐዲሶችን የምንለቅበት ይሆናል። ኢንሻ አላህ!!!
نمایش بیشتر3 574
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
-1430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+4
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+51
در 13 کانالها
Get PRO
اوت '26
+75
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+51
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+61
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+87
در 37 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+73
در 24 کانالها
Get PRO
مارس '26
+713
در 35 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+545
در 35 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+608
در 52 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+1 250
در 37 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+319
در 9 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+213
در 12 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+246
در 16 کانالها
Get PRO
اوت '25
+145
در 13 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+387
در 9 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
پستهای کانال
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ያ ጀመዓ ዐፉወን ከዚህ በኋላ ለብዙ ጊዜ ያሕል ሐዲስ መልቀቅ አልችልም። ዒልም ፍለጋ ከሚዲያው አለም ለብዙ ጊዜያት ስለምርቅ ማለት ነው።
እና ከዚህ በፊት ብዙ ሐዲሶችን መልቀቄ ይታወቃል።
እና ወደኋላ በመመለስ ከዚህ ጀምራችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።
👇Amharic_Hadith Amharic_Hadith የአላህ ፍቃድ ከሆነ ለወደፊቱ በተሻለ መልኩ ለመምጣት እንሞክራለን ኢንሻ አላህ!! እና ይህን ደካማ ወንድማችሁን በዱዓ አትርሱት። ባረከላሁ ፊኩም። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Amharic_Hadith
| 2 | اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ያ ጀመዓ ዐፉወን ከዚህ በኋላ ለብዙ ጊዜ ያሕል ሐዲስ መልቀቅ አልችልም። ዒልም ፍለጋ ከሚዲያው አለም ለብዙ ጊዜያት ስለምርቅ ማለት ነው።
እና ከዚህ በፊት ብዙ ሐዲሶችን መልቀቄ ይታወቃል።
እና ወደኋላ በመመለስ ከዚህ ጀምራችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።
👇
Amharic_Hadith
Amharic_Hadith
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ለወደፊቱ በተሻለ መልኩ ለመምጣት እንሞክራለን ኢንሻ አላህ!!
እና ይህን ደካማ ወንድማችሁን በዱዓ አትርሱት። ባረከላሁ ፊኩም።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 2 |
| 3 | ምድርን የሞላ ምህረት
ከአነስ ኢቢኑ ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يقولُ: قال اللهُ: يا ابنَ آدَمَ، إنَّك ما دَعَوْتَني ورجَوْتَني غفَرْتُ لك على ما كان فيك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، لو بَلَغَتْ ذُنوبُك عَنانَ السَّماءِ ثمَّ استَغفَرْتَني غَفَرْتُ لك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، إنَّك لو أَتَيْتَني بقُرابِ الأرضِ خَطايا ثمَّ لَقيتَني لا تُشرِكُ بي شَيئًا، لَأَتَيْتُك بقُرابِها مَغفرةً.﴾
“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ የኣደም ልጅ ሆይ! ከለመንከኝና ከከጀልከኝ ባንተ ላይ ላለው (ወንጀል) ደንታ አይኖረኝም እምርልሃለሁ፡፡ የኣደም ልጅ ሆይ! ወንጀሎችህ የሰማይ ደመናን ቢደርሱ ከዚያም ምህረትን ከጠየቅከኝ እምርልሃለሁ፡፡ የኣደም ልጅ ሆይ! አንተ ምድርን ሊሞላ የቀረበ ወንጀል ጋር ብትመጣኝ፣ ከዚያ በኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ካገኘሀኝ እሷኑ ሊሞላ የቀረበ ምህረትን ይዤ እመጣሀለሁ፡፡”
(📚ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል 3540)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 588 |
| 4 | ለሰላምህ ስትል ሰላምታን አብዛ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿السلامُ اسمٌ من أسماءِ اللهِ وضَعَهُ اللهُ في الأرضِ، فأفْشُوهُ بينَكمْ، فإنَّ الرجلَ المسلمَ إذا مَرَّ بقومٍ فسلَّمَ عليهم، فردُّوا عليه؛ كان لهُ عليهم فضلُ درجةٍ بتذكيرِهِ إيّاهُمُ السلامَ، فإنْ لمْ يرُدُّوا عليه رَدَّ عليه مَنْ هوَ خيرٌ مِنهمْ وأطْيبُ﴾
“አስ-ሰላም ከአላህ ስሞች ውስጥ አንዱ ስም ነው። አላህ በምድር ላይ (ሰላምታን ትለዋወጡበት ዘንድ) አስቀምጦታል። በመሆኑም በመካከላችሁ (ሰላምታን) አብዙ። አንድ ሙስሊም ሰው በሰዎች አጠገብ ሲያልፍና ቀድሞ ሰላምታ ሲያቀርብላቸው፣ እነሱም መልስ ከሰጡት፤ ሰላምታን በማስታወሱ ብቻ በእነሱ ላይ የአንድ ደረጃ ብልጫ (ተጨማሪ ምንዳ) ያገኛል። እነሱ መልስ ካልሰጡት ግን፣ ከእነሱ የተሻለና ይበልጥ የጠራው የሆነ አካል (መላኢካ) መልስ ይመልስለታል።”
(📚 ሶሂህ አልጃሚ 3697)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 582 |
| 5 | ጁሙዓ ሰለዋት ዱዓ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾
ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁሙዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለእኔ ይቀርብልኛልና።
(📚አቡ ዳውድ ሰሂህ ብለውታል: 1531)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلّى عليَّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عَشرًا.﴾
በጁሙዓ ቀንና ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ። በእኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።
(📚ሰሂህ አልጃሚ: 1209)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، لا يُوافِقُها مُسْلِمٌ، يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا، إلّا أعْطاهُ إيّاهُ.﴾
በጁሙዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለእሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።
(📚ሙስሊም ዘግበውታል: 852)
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ።
فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡
- «سُبْحَانَ اللهِ».
- «الحَمْدُ للهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ».
- «اللهُ أكْبَرُ».
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ».
- «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 675 |
| 6 | ሽበት በኢስላም
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَنتِفُوا الشَّيْبَ، ما مِنْ مُسْلِمٍ يَشيبُ شَيْبَةً في الإسلامِ، إلّا كانَتْ لَهُ نورًا يومَ القيامَةِ﴾
“ሽበታችሁን አትንቀሉ። አንድ ሙስሊም በኢስላም ውስጥ ሆኖ አይሸብትም በቂያማ ቀን ለእሱ ብርሃን የሚሆንለት ቢሆን እንጂ።”
(📚ሶሂህ አልጃሚዕ 7463)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 675 |
| 7 | ቢያውቁ ኖሮ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَوْ يَعْلَمُ النَّاسُ مَا فِي النِّدَاءِ وَالصَّفِّ الْأَوَّلِ ثُمَّ لَمْ يَجِدُوا إِلَّا أَنْ يَسْتَهِمُوا عَلَيْهِ لَاسْتَهَمُوا﴾
“በአዛንና በመጀመሪያ ሶፍ የሚገኘውን (ምንዳ) ሰዎች ቢያውቁ ከዚያም ዕጣ ካልተጣጣሉ የማይገኝ መሆኑን ቢረዱት ኖሮ ዕጣ ይጣጣሉበት ነበር፡፡”
(📚ቡኻሪ 615 ሙስሊም 437 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 692 |
| 8 | ሰዎችን የምታሰግድ ከሆነ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِذَا صَلَّى أَحَدُكُمْ لِلنَّاسِ فَلْيُخَفِّفْ ؛ فَإِنَّ مِنْهُمُ الضَّعِيفَ، وَالسَّقِيمَ، وَالْكَبِيرَ، وَإِذَا صَلَّى أَحَدُكُمْ لِنَفْسِهِ﴾
“አንዳችሁ ሰዎችን የሚያሰግድ ከሆነ ቀለል ያድርግ (አያስረዝም)። በእነሱ ውስጥ ደካማ፣ በሽተኛና ባለ ጉዳይ ይኖራልና። አንዳችሁ ለብቻው ከሰገደ ግን የፈለገውን ያህል ያስረዝም።”
(📚ቡኻሪ 703 ሙስሊም 467 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 753 |
| 9 | ሰባት አይነት ሰዎች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ في ظِلِّهِ، يَومَ لا ظِلَّ إلّا ظِلُّهُ: الإمامُ العادِلُ، وشابٌّ نَشَأَ في عِبادَةِ رَبِّهِ، ورَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ في المَساجِدِ، ورَجُلانِ تَحابّا في اللَّهِ اجْتَمعا عليه وتَفَرَّقا عليه، ورَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذاتُ مَنْصِبٍ وجَمالٍ، فَقالَ: إنِّي أخافُ اللَّهَ، ورَجُلٌ تَصَدَّقَ، أخْفى حتّى لا تَعْلَمَ شِمالُهُ ما تُنْفِقُ يَمِينُهُ، ورَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خالِيًا فَفاضَتْ عَيْناهُ.﴾
“ሰባት አይነት ሰዎች አላህ ከእሱ ጥላ ውጪ ጥላ በሌለበት በቂያማ ቀን በጥላው ስር ያስጠልላቸዋል። እነሱም፦ ፍትሃዊ መሪ፣ አላህን በማምለክ ላይ ያደገ ወጣት፣ ልቡ ከመስጂዶች ጋር የተንጠለጠለን ሰው፣ ለአላህ ብለው ተዋደው በዚያም ላይ ተገናኝተው በዚያው ላይ የተለያዩ፣ የልቅናና የቁንጅና ባለቤት የሆነች ሴት (ለዝሙት) ጠርታው ‘እኔ አላህን እፈራለሁ’ ያለ ሰው፣
ምፅዋትን (ሰደቃ) የሚሰጥ ሆኖ ቀኝ እጁ የሚመፀውተውን ግራው እስከማያውቅ ድረስ የሚደብቅ ሰው፣ አላህን በማስታወስ አይኑ የሚያነባ ሰው ናቸው።"
(📚ቡኻሪ 1423 ሙስሊም 1031 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 355 |
| 10 | ሐዲሰል ቁድሲ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿قالَ اللَّهُ عزَّ وجلَّ: إذا تَحَدَّثَ عَبْدِي بأَنْ يَعْمَلَ حَسَنَةً، فأنا أكْتُبُها له حَسَنَةً ما لَمْ يَعْمَلْ، فإذا عَمِلَها، فأنا أكْتُبُها بعَشْرِ أمْثالِها، وإذا تَحَدَّثَ بأَنْ يَعْمَلَ سَيِّئَةً، فأنا أغْفِرُها له ما لَمْ يَعْمَلْها، فإذا عَمِلَها، فأنا أكْتُبُها له بمِثْلِها﴾
“የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፦ ‘ባሪያዬ መልካም ስራን ለመስራት አስቦ (በሆነ ምክንያት ሳይሰራው ቢቀር) እንደ አንዲት መልካም ስራ አድርጌ እጽፍለታለሁ። ከሰራው ደግሞ በአስር እጥፍ አድርጌ እጽፍለታለሁ። መጥፎ ስራን ለመስራት አስቦ እስካልሰራው ድረስ እምርለታለሁ፤ ከሰራው ግን ልክ እንደ እርሷ አንዲትን መጥፎ ሥራ ብቻ አድርጌ እጽፍለታለሁ።’”
(📚ቡኻሪ 42 ሙስሊም 129 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 100 |
| 11 | ድንቅ ነቢያዊ ምክር
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ومَن يَسْتَعْفِفْ يُعِفَّهُ اللَّهُ، ومَن يَسْتَغْنِ يُغْنِهِ اللَّهُ، ومَن يَتَصَبَّرْ يُصَبِّرْهُ اللَّهُ، وما أُعْطِيَ أحَدٌ عَطاءً خَيْرًا وأَوْسَعَ مِنَ الصَّبْرِ.﴾
“እራሱን ከሐራም የቆጠበ አላህ ከሐራም ይጠብቀዋል። በራሱ ለመብቃቃት ጥረት ያደረገ አላህ የሚብቃቃበትን ነገር ይሰጠዋል። ትዕግስት ለማድረግ የጣረ ትዕግስትን ይለግሰዋል። ለአንድ ሰው ከትዕግስት የተሻለና እጅግ ሰፊ የሆነ ነገር እንደተሰጠው አይነት ለማንም አልተሰጠም።”
(📚ቡኻሪ 1469 ሙስሊም 1053 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 934 |
| 12 | ስለ ቂያማ ዕለት የተነገሩ ሐዲሶች!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ثَلَاثَةٌ لَا يُكَلِّمُهُمُ اللَّهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، وَلَا يُزَكِّيهِمْ وَلَا يَنْظُرُ إِلَيْهِمْ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ: شَيْخٌ زَانٍ، وَمَلِكٌ كَذَّابٌ، وَعَائِلٌ مُسْتَكْبِرٌ﴾
“ሶስት አይነት ሰዎች በቂያማ እለት አላህ አያናግራቸውም፣ ከወንጀላቸው አያፀዳቸውም፣ ወደነሱም አይመለከትም፣ አሳማሚ ቅጣትም ይጠብቃቸዋል። እነሱም፦ የሽማግሌ ዝሙተኛ፣ የመሪ ውሸታምና የድሃ ኩራተኛ ናቸው።”
(📚ሙስሊም ዘግበውታል፡ 107)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 956 |
| 13 | እውነተኛ መመካትን በአላህ ላይ ብትመኩ ኖሮ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾
“እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዓት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።”
(📚ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል 2344)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 2 510 |
| 14 | ሰባት አይነት ሰዎች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ في ظِلِّهِ، يَومَ لا ظِلَّ إلّا ظِلُّهُ: الإمامُ العادِلُ، وشابٌّ نَشَأَ في عِبادَةِ رَبِّهِ، ورَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ في المَساجِدِ، ورَجُلانِ تَحابّا في اللَّهِ اجْتَمعا عليه وتَفَرَّقا عليه، ورَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذاتُ مَنْصِبٍ وجَمالٍ، فَقالَ: إنِّي أخافُ اللَّهَ، ورَجُلٌ تَصَدَّقَ، أخْفى حتّى لا تَعْلَمَ شِمالُهُ ما تُنْفِقُ يَمِينُهُ، ورَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خالِيًا فَفاضَتْ عَيْناهُ.﴾
“ሰባት አይነት ሰዎች አላህ ከእሱ ጥላ ውጪ ጥላ በሌለበት በቂያማ ቀን በጥላው ስር ያስጠልላቸዋል። እነሱም፦ ፍትሃዊ መሪ፣ አላህን በማምለክ ላይ ያደገ ወጣት፣ ልቡ ከመስጂዶች ጋር የተንጠለጠለን ሰው፣ ለአላህ ብለው ተዋደው በዚያም ላይ ተገናኝተው በዚያው ላይ የተለያዩ፣ የልቅናና የቁንጅና ባለቤት የሆነች ሴት (ለዝሙት) ጠርታው ‘እኔ አላህን እፈራለሁ’ ያለ ሰው፣
ምፅዋትን (ሰደቃ) የሚሰጥ ሆኖ ቀኝ እጁ የሚመፀውተውን ግራው እስከማያውቅ ድረስ የሚደብቅ ሰው፣ አላህን በማስታወስ አይኑ የሚያነባ ሰው ናቸው።"
(📚ቡኻሪ 1423 ሙስሊም 1031 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 673 |
| 15 | አምስት ነገሮችን ሳይጠየቅ...
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَزُولُ قَدَما ابنِ آدمَ يومَ القيامةِ مِن عندِ ربِّه، حتى يُسْأَلَ عن خَمْسٍ: عن عُمُرِه فِيمَ أَفْناه؟ وعن شبابِه فِيمَ أَبْلاه؟ وعن مالِه مِن أين اكتسبه وفِيمَ أنفقه؟ وماذا عَمِل فيما عَلِم؟﴾
“የአደም ልጅ በቂያማ ቀን አምስት ነገሮችን ሳይጠየቅ እግሮቹ አይንቀሳቀሱም። እድሜውን በምን እንዳጠፋው፤ ወጣትነቱን በምን እንዳጠናቀቀው፤ ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው፤ እንዲሁም በምን እንዳወጣው፤ ባወቀው ምን እንደሰራ።”
(📚ሶሂህ አልጃሚ፡ 7299)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 760 |
| 16 | ወንጀል ከሰሩ በኋላ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما من عبدٍ يُذنِبُ ذنبًا فيُحسِنُ الطَّهورَ ثمَّ يقومُ فيُصلِّي ثمَّ يستغفرُ اللهَ إلّا غفر اللهُ له.﴾
“አንድ ባሪያ ወንጀል በሚፈፅምበት ወቅት ውዱእ በትክክል ያድርግ፡፡ ከዚያም ሁለት ረከዓዎችን ይስገድና አላህን ምህረት ይማፀን፡፡ አላህ ምህረትን ይለግሰዋል፡፡”
(📚አቡ ዳውድ 1521 ቲርሚዚ 406 ዘግበውታል)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 691 |
| 17 | ከኩራት ተጠንቀቁ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ مَن كانَ في قَلْبِهِ مِثْقالُ ذَرَّةٍ مِن كِبْرٍ قالَ رَجُلٌ: إنّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أنْ يَكونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا ونَعْلُهُ حَسَنَةً، قالَ: إنّ اللهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النّاسِ﴾
“በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ እንኳን ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም። አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ሰውዬው ልብሱ ቆንጆ ጫማውም ቆንጆ እንዲሆን ይወዳል’ ይህ ከኩራት ነውን? እሳቸውም እንዲህ አሉት፦ አላህ ቆንጆ ነው ቆንጆን ነገር ይወዳል። ኩራት የሚባለው ሐቅን አለመቀበልና ሰዎችን አሳንሶ መመልከት ነው።”
(📚ሙስሊም ዘግበውታል 91)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 727 |
| 18 | የሙዓዚንነት ምንዳ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿المؤذِّنُ يُغفَرُ لهُ مدى صوتِه، ويُصدِّقُه كلُّ رَطبٍ ويابِسٍ ولهُ مثلُ أجرِ مَن صلّى معَه﴾
“ሙአዚን ድምፁ በሚደርስበት ልክ (ወንጀሉ) ይማርለታል። እርጥብም ሆነ ደረቅ ነገር ሁሉ እውነትነቱን (በቂያማ ለት) ይመሰክርለታል። ከእርሱ ጋር የሰገደም ¹ ሰው አጅር (ምንዳ) ተመሳሳዩን ያህል ያገኛል።”
(📚ሶሂህ አተርጊብ፡ 234)
¹ የሰጋጆች ምንዳ እኩልነት፡ ሙአዚኑ ሰዎችን ወደ ሶላት በመጥራቱ ምክንያት መጥተው ከእርሱ ጋር የሰገዱትን ሰዎች ያህል አላህ ተመሳሳይ አጅር ይሰጠዋል። ይህ የሚሆነው የሰጋጆቹ አጅር ምንም ሳይቀነስ አላህ ከራሱ ችሮታ ለሙአዚኑ ተጨማሪ እኩል አጅር ይሰጠዋል። ምክንያቱም “ወደ በጎ ነገር ያመለከተ ሰው የሰሪውን ያህል ምንዳ ያገኛል” የሚል የኢስላም መርህ ስላለ ነው።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 582 |
| 19 | ያ ጀመዓ በዚህች ሳምንት በዒድ ምክንያት ለተወሰነ ቀናት ያህል ሚዲያ ላይ ተገኝቼ ነበር። አሁን ግን የእረፍት ጊዜዬን ስለጨረስኩኝ ከዛሬ ጀምሮ ለብዙ ጊዜ የለሁም። ከላይ በተቀመጠው ሊንክ መሠረት የተለቀቁ ሐዲሶችን ይመልከቱ። | 914 |
| 20 | ዋናው ነገር ጤና
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اسْأَلُوا اللَّهَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ ؛ فَإِنَّ أَحَدًا لَمْ يُعْطَ بَعْدَ الْيَقِينِ خَيْرًا مِنَ الْعَافِيَةِ﴾
“አላህን ይቅርታንና ጤንነትን ጠይቁት። ማንም በአላህ በእርግጠኝነት ከማመን ቀጥሎ እንደ ጤንነት መልካም ነገር አልተሰጠውም።”
(📚ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 3558)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith | 1 007 |
